KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተአምር በወላይታ ሶዶ ምድር
4 жыл бұрын
ተአምር በወላይታ ሶዶ ምድር
Рет қаралды
193,273
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,2 М.
@user-ix9lr9jr4s
4 жыл бұрын
ኦርቶዶስ በመሆኔ ኩርታ ይሰማኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebamucheye2070
4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
እኔም
@user-fo7qo2jq2d
4 жыл бұрын
እኔም ውድ የተዋህዶ ልጅ የድንግል ልጅ ነኝ
@burtukanwoldamariyam8947
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@birhanuwoldegebriel1340
4 жыл бұрын
Ortodox ye hyimanot yebelay ina yemejemeria
@villayedngllij7537
4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነይ ግን መምህር ምህረትኣብ በታም በታም መምወዶው እድመ ቲናን ይስጥእ ፈጣሪ ።
@mulugetaadamu3494
4 жыл бұрын
thanks we are the same with our faith
@helutube6879
4 жыл бұрын
ኤርትራዊ መሆን ክርስትናን ወይም መምህራንን መጥላት አትችሉም እምነታችሁ ኦርቶዶክስ ከሆነ ሁሉንም መውደድ ነው
@kongitarega302
4 жыл бұрын
እኛ የአን እግዚአብሔር ልጆችነ
@yeshyworkethio5739
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ኢርትራ አንድ ነን
@hailugashaw945
4 жыл бұрын
ሁላችንም የአንድ የእግዚዓብሄር ልጆች ነን፡፡
@user-gw4up6qw7n
4 жыл бұрын
አንተን የወለደች ማህፀን ምን የተባከች ነች ። መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@liorayasni4283
4 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል በስመአብ ይቅር ይበልሽ ይበልክ ለጌታ የተነገረውን።ነገ አፈርድሜ ገብቶ ምስጥ ለሚበላው ሰው አንተን የወለደች ትያለክ ትያለሽ ቱ ጭንቅላተ ባዶ
@metageshulun8150
4 жыл бұрын
በኦርቶዶክስነቴ ሁሌም እኮራለሁ!!!!
@liorayasni4283
4 жыл бұрын
metages hulun እጭ የሃይማኖት ተከታይ ይልቅስ አምላክ ሰው ሆኖ ተወልዶ ስላንቺ ስለእኛ ስለሁላችን ተዋርዶ ክብር ለሱ በደሙ ባዳነን ጌታ መድሃኒአለም ኩሩ ምን የማይገባቸው የሴይጣን ተከታዩ ች ናቸው
@abelsintayehu8698
4 жыл бұрын
@@liorayasni4283 እንደ እብድ ውሻ አትቀበዝበዙ ቦታችሁ አይደለም የ ሉተር ቡችሎች
@liorayasni4283
4 жыл бұрын
Abel Sintayehu ከብት ብቻ ነው ወደነዱት የሚሮጠው ስው ነህ እነዘበነ እንዳሉኩ አይምሰልክ ሉተር እናንተ ምን ማንበብ ታውቁና ተነዱ እንደከብት ክብሩ ሰው ሆናችሁ እያለ ሉተር ብለህ ገብተህ ታሪኩን እይና እነዘበነ ይሁን ሃይማኔትክ የአላም ሃሰተኛ መፅሃፍቅዱስ ዘቅዝቃ የምተረጉም መሆንዋን ታውቃለህ.የሌለ ትቦት አለ ሰለሞን በልጁ አሰርቆ አክሱም ነው አሉክ እልልልል መፅሃፍቅዱስ ግን አትስረቅ ይላል ሉተር ላይ እንሂድ ሉየር የካቶሉክ መነኩሴ ነበር እናም በዛ ገፕድ ጉድ ሲፈፅም ያያል አንዱ ኡኡ ያስባለው ቄሶቹ ህዝቡን መንግስተሰማይ የሚገባው በገንዘብ ነውና ያላችሁን ሽጡ እያሉ እንድናንተ? ህዝቡን አጠቡ መቼስ እዛም እንደናንተ? አይነበብም መፅሃፍቅዱሱ አባ ምን አሉ መምህሬ ያውቃሉ ነው መቼስ ሉተር መፅሃፍቅዱሱን ማንበብ ጀመረ ጌታ ሊያድነው ስለወደድ ሲያነብ እውነት ተገለፅለት እባካችሁ ብሊ ማን ይስማው ወጣ ሃቅ ገለፅ እይ ፋልሙን አቤል
@user-hq2vo5eh6d
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን ጌታ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን ሰብስበህን ለማመስገን ለመዘመር አብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤
@user-gk2tk2cv5h
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@user-hq2vo5eh6d
4 жыл бұрын
@@user-gk2tk2cv5h አሜን ማማዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት 😍😍😍
@user-gk2tk2cv5h
4 жыл бұрын
@@user-hq2vo5eh6d ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ ላንችም 😍😘
@SabaAdisu
7 ай бұрын
እሜን አሜን አሜንንንንንንንንን የኔ ውድ
@tigis2225
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ውድ #የተዋህዶ እንቁ #የመናፍቃን መድሀኒት #የአህዛብ ምቀኛ እንወድሀለን ከጸጋ ላይ ጸጋ ትደራርብልህ ድንግል ማርያም #ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን አሜን ፫
@genettewlda8115
4 жыл бұрын
አልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት የአባቴ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን እስከ መጨረሻ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው።
@fire4640
4 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ታስፈልገናለህ የአባ ዘ ወንጌልን እድሜ ይስጥህ
@SalamSalam-bb6qx
4 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድምና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-od2yl3kz1m
4 жыл бұрын
Alalalalalalalalala sigawun abzato yistahe selam lhagrchin tlatochuwoy dabezachwoun egzabhar ytfalan amen
@tasfaayaliw1516
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
@user-xg8gk7tl9b
4 жыл бұрын
አሜንንን
@merhawiteame224
4 жыл бұрын
መምህር ኣባታችን ቃል ሂይወት ያሰማልን
@zreyeleyfqri6737
4 жыл бұрын
መምህር መሕረተኣብ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ብተዋህዶ ኩሩዓት ኢና። መምህር መሕረተኣብ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዒናን ይስጣቹው በተዋህዶ ደስ ብሎኛል። I AM FROM ERITREA ስለቤተ ክርስትያን ቅድስት ጽንዑ ኣይዛቹው።
@user-xm1sz1ur7z
4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@endalktube3814
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥሥም ምህረቴ ዘላለም ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልእልልልልልል
@user-ez4uq1kb6d
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘
@user-hb9qt9xl2f
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bx9oq2rl9w
4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን
@tezetar3351
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
4 жыл бұрын
Aman Aman
@sntemeritubetube1641
4 жыл бұрын
በእውነት ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም ውድ መምህራችን ምህረተአብ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ #ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@malm7994
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም እንዲሁም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-pw4sy4pz3p
4 жыл бұрын
Meron Sebsbe አሜን አሜን አሜን
@natiyeeglije8741
4 жыл бұрын
አሜን፫
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@nuruddinsowrov8954
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም በክብር ትኑር 💚💚
@naeemanaeema5613
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህረተአብ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አሜንን አሜንን አሜንን
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
eleleleleelllellelelleeleleleleelleleleleleleleleleleleelelleelelelle
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gh9lr7nx6n
4 жыл бұрын
አንበሳው የክርስቶስ ወታደር ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚሀብሄር አብሮህ ይሁን
@hiwotm3254
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-pw4sy4pz3p
4 жыл бұрын
ሂሩተ ስላሴ አሜን አሜን አሜን
@user-ck3vt6ir4k
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdiimekdii270
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 የደስታ እንባ ነው እንዴት ደስ ይላል በድንግል ማርያም ለተዋህዶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝ ይሄን ድባብ ለመቀላቀል
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሐይማኖት የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማሕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም። እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@dyydyydd7528
4 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@AbdoAbdo-ri2rz
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አይለየን ደስ የሚል ጉበኤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን በእምነቱ ሁኔም ቀናሁባችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-jd1ny3lr5d
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማይተበን አልበጥስ ትኖራለች እስከ ዘላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ማማሩ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው
@elsawendesen9253
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ይህ መዝሙር በየው በሰማው እማልጠግበው ሀይማኖት ኩራቴ የዘማሪት መላእክት ይሰማልን እልልልልልልልል
@geneteaj9882
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም እንደዚህ እንዳማር ይኑር አሜን
@mahamehret4560
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴማህተቤን አልበትሥም ትኖራለች ለዘላለም ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-nb8ch8be8l
4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን ራጅም እድሜ ከጤነ ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖረለችህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aynalemaddemo5644
4 жыл бұрын
Helo
@fasikaysma5904
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን ኣረቶዶስ በመዎኔ በጣም ነው ያስደሰተኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-uj2xi9ij2u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልን የተዋህዶ የቆርጥ ቀን ሶጦታችን ነህ የእውነት እኔ እዚህ አረብ ሀገር ሲከፍኝ ሲጨንቀኝ የእግዚአብሔር ቃል ሲሠማ ሁሉም ነገር እረሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በእምነታችን እንጽና እህት ወንድሞቼ በሰው ሀገር ያላችሁ በሙሉ በሠላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰላም የውድልን አሜን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ምህረተአብ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁንልኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የድሮወን ሰላም እግዚአብሔር ይላክልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@worldmoviesofall6586
4 жыл бұрын
ምን እንደምልህ ኣላውቅም ቃላት ያጥርኛል እግዚሀብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zementube3787
3 жыл бұрын
መመለስ ደስ ይላል kzitem.info/news/bejne/qZB305x8qIZzaYY
@talatalaco6675
4 жыл бұрын
ዘማሪ ፍንቱ ወልዴ መምህር ምረታብ በአጠቃላይ መህራና ዘማሪያን እምታደርጉት ነገር የዳቢሎስን ራስ እየመታነው በአንድነታችና በተዋዶ አይ ናት ላይ የመጣውን ጠላት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በእሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ጸጋውን ይስጣቹሁ
@user-bx9oq2rl9w
4 жыл бұрын
በእውነቱ የሚገርም ጉባኤ ነው መምህር ምህረትአብ 1000 አመት ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
@user-ro1zw5cj9p
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-zr3hk7me9p
4 жыл бұрын
መምህሮቻችን እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ፋንቱ እህቴ እመብርሀን እድሜ ትስጥሽ
@tube5840
4 жыл бұрын
እንደው መምህር እድሜክን ያርዝመው እንዴት ደስ እንደሚል ምን ያህል ሰው ሀይማኖቱን እንደሚወድ ምስክር ነው ይሄ ሰው የራቀው እንደዚህ ባለመዘጋጀቱ ነውና ለእናንተም ብርታቱን ሰጥቶ የጠፉት ወንድም እህቶቻችን ተመልሰው የመናፍቃን መጫወቻ ከመሆን ትታደጋላችሁ
@eyerusalem9504
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና እባቴ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን የተወደዳችሁ የክርስቶስ አገልጋዬች እድሜና ጤናን ያድልልን ለመምህሮቻችን በሙሉ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት አብዝቶ ያድላችሁ ኑሩልን ሺ አመት እንደናተ ያሉት የጠፋውን ሀገር ልማት ታደርጋላችሁና የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@m.drobit6057
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት የተዋህዶ ልጆች በርቱልኝ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@fire4640
4 жыл бұрын
እልእልእልእል ሰይጣን አፈረ መንፈስ ቅዱስ ቀረበን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@eyerusalemetasfaye5908
4 жыл бұрын
Ellllllllllo
@eyerusalemetasfaye5908
4 жыл бұрын
Mahetabane alebateseme elllllll
@mattamatta2351
4 жыл бұрын
ወንድሜ የአገልግሎት ዕድሜህን እሱአ ወላዲት አምላክ እናቴ ተባረክ አንድ መልክት ለወላይታ ህዝቦች ብቻ ለሁሉም ክርስቲያኖች አሁን ወንድማችን ምረትአብ ሰለመጣ ሳይሆን ሁሊም እስቲ እንዲ በ ስታችሁ ታዩ
@user-kn4ly6uv8e
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንሺ ነሺ የእናትና አባቴ ማተቤን አልብጠሰም ትኖራለች ለዘላለም እሰይ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን!!!አሜን 🤲
@hawltabey928
4 жыл бұрын
ይህን ተአምር እያየሁ ብሞት ለኔ እረፍት ነው ተወህዶ ሃይማኖቴ
@fire4640
4 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እንዴት ደስ ያላል ተመስገን አምላኬ የተዋህዶ ፍሬዋች ዘመናቹ በቤቱ ይልቅ
@AdeesBolto
4 жыл бұрын
እልልእልልልልእልልልልዝሬመላይክት
@almazb9518
4 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን እሜን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል🙏🙏🙏⛪💋😘😍
@user-cu2mj2uf9p
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደ ወላይታ አከባቢ ቤጤ ብቻ ይመስለኝ ነበር እዲ ያበዛን አምላክ ይመስገን🙏🙏
@user-fg8xe9wr1w
4 жыл бұрын
የዘመኑ ቅዱስ ጳውሎት እኔ አንተን የምገፅበት ቃለት የለኝም እግዚ አብዚ አብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ታጎናፅፍህ አንተን መሰሎች ያብዛልን።
@Tube-rt1zg
4 жыл бұрын
ስለ እውነት የተዋህዶ ልጆች በወላይታ ሶዶ ብሎም በደቡብ የተረፉ ያሉ አይመስለኝም ነበር።ምክኒያቱም አብዛኞቹ መናፍቃን ሆነዋል።ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን። ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን💒👏👏👏አሜን💚💛❤የካሃዲው መንፈስ ይፈር
@deberitudubai8143
4 жыл бұрын
እመብረሀን እናቴ ትጠብቅክ ከጠላት ህዝብ አንቃክ እኮ መምህር ምህረት አብ
@amenamenamenamen2246
4 жыл бұрын
ተዋህዳ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናአቤት። ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በርቱልን የተዋህዳ። ልጃች መምህሮ ቻችን እድሜና ጤናይስጥልን
@user-fq8xg8sq2t
3 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥትነሽ የናትና ኣባቴ ፫ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏 🍃 👏 🍃 👏 🍃 👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💐 💐 💐 💐 💐 💐
@user-zz2rp1eg9v
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔ ምንም ማለት አልችልም ቃላት አጠርኝ ዝመናችህ የትባርከ የትቅደሠ ይሁን አሜን
@maseberhanu805
4 жыл бұрын
አሜንን። አሜንን። አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን። ተዋህዶ። የሀይማኖት ♥♥♥♥♥
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Emenamenamen
@tigistdejene7440
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
@beynechxxx1496
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ ይላሉ ኡፍ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ መሆን መታደልነው እስኬ መጨረሻው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ድንግል ማርያም አትለይክ ከኔ ልጇ ሰላም ለእትዮጵያን ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️👏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@abelbogale3642
4 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኒ ዓለም ከዝች ሐይማኖት እንዳትለየኝ አደራ እላሃለሁ፡፡ ዝማረ መላዕክት ያሰማልን ጠቅላላ የተዋህዶ ልጆች
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-hb9qt9xl2f
4 жыл бұрын
መምህር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትክን ዘመን ያርዝመው ይባርከው ሺ አመት ኑርልን መምህር
@gebregebre8798
4 жыл бұрын
hulu n ymichl kidus Amlak ye esu edmien ende Abatochu rezm, ye Antenm saykens melkam huneh des bloh nur. hulun yemichl ye Anten meqenes ayasfelgewm. sle t h t na hn gen Amlak ybarkh
@tsegawelegerima4273
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ናት የእናት እና የአባት ማህተሜ አልበጥስም ትኖሮላች ለዘላለም እልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን
@emualmu1923
4 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባሪእክ
@user-cr6zf6vk9t
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@goodplaza8163
4 жыл бұрын
Egzlabher ybarkachlhu eleleleeeeeeee tewahdo laderkegl egzlabher ylmeslgen le hagere abikagl amennnn
@kahsaytekiegebremedhin7230
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏 እምነታችንን ጌታ ይጠብቅል ለመመህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏👏👏❤🙏🙏
@user-gc4lv1bv3j
4 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል እልልልልልልል ደስስስስስስስስስ ሲል መዝሙረ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ሁላቹም ዕድሜ ናጤና ይስጥልን
@teklomgaim8451
4 жыл бұрын
I am Eritrean,i am proud to be orthodox Thanks god forever Elllllllllllll
@samaraelissar4869
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም እኖራለሁ ለዘላልም የእግዚአብሔር ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zb6tl2ug2j
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት እድሜ እና ጤና ያድልልን ኑርልን ዘላለም
@syuet1873
4 жыл бұрын
ተዋህዶሀይማኖቴየጥትነሽ የናትናአባቴ ማህተቤንአልበጥሥም ትኖራለችለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመለአክትንያሠማልን በእውነት መምህራችን ምህረት አብ ድግልማርያምትጠብቅልኝ እድሜናጤናእብዝቶይሥጥህየሠራውቲ ጌታልኡልእግዚአብሄር ሁላችሁንምመድሀኒአለምይጠብቃችሁ
@aschebogala7673
4 жыл бұрын
በእውነት የተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው እግዚአቤሔር ይመስገን የዝች የውቧና የአዲቷ አይማኖት ተከታይ ስላረገኝ እግዚአቤሔር ይመስገን መምር ምረት አብ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጥላቶቻችን ይፈሩ ኦርቶዶክስ አዲት ናት እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ አይማኖት ኦርቶዶክስ ነች ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት አዲቷ እምነታችን ተዋህዶ ነች ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ተዋህዶዬ መአተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም ያርግልን ጥላቶቿን ያጥፋልን
@user-cf5ps3pw4m
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘለዓለም አሜን ፫
@mikigebre7830
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖትየ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@NancyEttiy
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የወንጌል አርበኛችን ተባረክልን
@tsegenetasfa1144
4 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ምምህር ምህረተ አብ የዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ በዕድሜ በፀጋ ላይ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ አሳቢዎች ከዳቢሎስ ሰራዊቶች ወጥመድ ይጠብቅልን ሀይሉን ብርታቱን ሞገሱን ያብዛልህ ።
@user-fb9nd7ev1r
4 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰይጣኖች ማን እዩ አላችሁ እርር ድብን በሉ ኦርቶዶክስ እድህ ናት. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አይናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@buliano
4 жыл бұрын
Elililililillililililllllllililillllllllllllllllll
@user-wo4fs7lh7e
4 жыл бұрын
እነ መናፍቅ ናቸዋ ቅናት እርር አረጋቸው
@Aute-vl6uc
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏
@user-gk2tk2cv5h
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-wb8oc3le7h
4 жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ባንተ ፋንታ እኔና መሰሎቼ 10000000000 ብንሞት እንቁ እንዳንተ ለኣገራችን ኣስመራ ኣንድ ያስፈልጋታል እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ፣ መንነት ሃይማኖተይ ዝያዳ ዘምሃርካኒ ናይ ልቢ ልበይ ዝረኸካኒ ዋው በቃ ቃላት የለኝም።
@hirutnebyu7069
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ያክብርህ
@seenaakoo2900
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 👏👏👏👏 እሷን በጥሼ ምኑን ኖርኩ ከማህተቤ አንገቴ ይቅደም
@lamlamhanabachi4387
4 жыл бұрын
መምህራችን አለንታችን እድሜ ና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ ሺ አመት ኑርልን ሉሌ የታለ
@egziabhermastewalunyisten7704
4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለእናቱም ለአማላጃችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!! አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው። ትልቅ የመንፈሳዊ ስራ ነው የተሰራው እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ምክንያቱም እዚሁ ከተማ ወደ 70% ህዝቦች የጠፉ በጎች ናቸውና....
@mogesyitbarek4301
4 жыл бұрын
የ አምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶየ ወታደር ነኝ የምትሉ የታላችሁ...እረጅም ዕድሜ መምህር
@Ruti439
4 жыл бұрын
Omg literally am crying 😢 god bless my bless
@mariazjaz6345
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍጥሮችን ይጠብቅ 1 ጥያቄ አለኝ ለተዋህዶ ልጆች መዝሙር ስንዘምር በጣም መዝለል አምጥተናል ልክ እንደመናፍቃኖች ይሄ ነገር ቢታሰብበት እላለሁ
@user-of6er7yn2d
4 жыл бұрын
Tekkekel yitasebibet
@alshamsi1230
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን 👏
@user-jl8zf2vh3d
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ያረከኝ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@Sarahsarah-xm6yo
4 жыл бұрын
Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Amen zemari melktin yasemalin Abet setamru dewahido lezelalam tinur Amen ⛪🙏❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-gy8qx5ze7s
4 жыл бұрын
ማህተቤን አልበጥስም!!!!!!!! ትኖራለች ለዘላለም ተዋህዶ ላደረከኝ አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ውበት
@AnaAna-sy9ui
4 жыл бұрын
ተወህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት ና የአባቴ ማህተቤን አለበጥስም ትኖራለች ለዘላለም !! እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተወህዶ ለዝላለም ትኖር
@mimiuto3433
4 жыл бұрын
አቤት ስናምር ውበታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤
@betashow9992
4 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሀገርቤት ሄዶ ጉባዬዉ ላይ ለመታደም የጓጓ??
@tube-mc9iz
4 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን🌱🌿☘️🍀🌱🌿☘️🍀🌷🌷🌷🌷🌷እምዬ እንደዚህ ለምልሚ
@GhGh-el8ox
4 жыл бұрын
መምህር መረተአብ ፀጋውን ያብዛልሁ መግስተ ሰመያት ያዋርስልን በእውነት ለኚ መመህሬ ነሁ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@MG-yj7fs
4 жыл бұрын
በእዉናት ኣረቶደክስ ስላደረከኝ ጌታ ዘላለም ስመሰግንህ እኖረለሁ እድለኝ ነን ኣረቶደክስች እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን እንድህ እንዳለን ድንግል ትባራከን እልልልል በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን
@SalamSalam-ie4hw
4 жыл бұрын
መምህሬ የተዋህዶ ኮኮብ 🙏
@geleadawi2712
4 жыл бұрын
Zemare Melaektn yasemalin::
@user-ys4cx4pm1j
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እእእልልልል እእእልልልል እእእልልልል አሜን ሀጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-pp9hz4tg3y
4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰይጣኖች ናችሁ በሉ እርር በሉ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
መቼም አህዛብና መናፍቅ እሄንን ውብ ጉባኤ አይተው ዲስ ላይክ ባያረጉ ይገርመኝ ነበር ዳቢሎስ እኮ ስራው ተንኮል ብቻ ነው
@user-kn3ph1cy3w
4 жыл бұрын
አትፍረጂባቸው ዲያብሎሱ ነው እንጂ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ዲስላይክ ማድረግ ምን ይሉታል
@user-nh5pp5yw8c
4 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@wesenyeleshbiru7031
4 жыл бұрын
ዴቨል ዲስ ላይክ ቢያደርግ ይገርማችኋል
@user-gs6rz1ef3o
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸገውን በድሜላይ እድሜውን አብዝቶይሥጥህ ያገልግሎት ዘመነህየተባረከይሁንለህ
@user-pj2fg1ed3m
4 жыл бұрын
💚💛❤🇨🇬⛪⛪⛪ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማሕቴብን አልጥስም ትኖራለች ለዘለዓለም 🙏🙏🙏
@genettube527
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማን እድሜን ጢናን ሰላምን አድነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠን በእውነቱ እግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘላለም ይጠበቃት አሜን አሜን አሜን የአገልግሌት እድሜን ያብዛላችሁ የእግዚአብሔር አገልጋዮች አሜን አሜን አሜን
@saratasahi590
4 жыл бұрын
ተዋህዶ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሠው
@abc2abcx506
4 жыл бұрын
Amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል Fexari edmana xana ysxacew abtoca uffff endat yakorali የተዋህዶ የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል
@ameenahf4667
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@tibebubramo7333
4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.zamari.melaketen.yasemalen
@user-ij8wy5hm6n
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን አስበን ለደጅህ አብቃን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት እንደናፈቀኝ
@efgfnn2185
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ነው ደስስስስስ የሚቱሉ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለመምህራችንን ለህዝባችንን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁዎች ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘልአለም ትኑር
@user-cq7xv2ir2y
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.አሜን አሜን አሜን. ዝማሪ መላእክት ያሰማልን. ተዋህዶ ሀይማኖቴ.የጥንት.ነሽ.የናትና.አባቴ.ማህተቤን.አልበጥስም.ትኖራለች ለዘላለም.
@marshmmmmar7748
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሀይማኖት የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fo7qo2jq2d
4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ስወድህ መምህር ምሕረት አብ ፀጋውን ያብዛልህ አይናችን ነህ💠💠💠💠💠
@user-qj6uc9kw2u
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Пікірлер: 1,2 М.