KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ትረባ ከተባለ ከዚ በላይ ምን ይኖራል / ዳኒ እና ጆሲ / roast battle 🤝
Күн бұрын
ትረባ ከተባለ ከዚ በላይ ምን ይኖራል / ዳኒ እና ጆሲ / roast battle 🤝
Рет қаралды
591,116
Hopa
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 813
@danitad
2 жыл бұрын
ደጋፊዎቼ በዝረራ አሸንፌላችሁአለው ✊️🤣
@ermiyasgetachewhabtamuhabt4795
2 жыл бұрын
Bro manachew degafiwochesh wey alayewachewm ye Cham ker meslewen neber seleregetukuachew sorry
@maze9728
2 жыл бұрын
@@ermiyasgetachewhabtamuhabt4795 roast nw lesak
@maze9728
2 жыл бұрын
alen alen gen mnw lijon alstrfkom
@mohammedabdushkur1502
2 жыл бұрын
እኔን ግጠሚ ዳኒ እናቴን እዘርርሻለሁ አትችይኝም
@haiylaalehlng7148
2 жыл бұрын
የምር ማየት አልቻልኩም ልሞት ነው
@aberadargie4401
2 жыл бұрын
ለጆሲ ምክር 1 ዳኒ ጉርድ ፎቶ ሲነሳ ቆሞ እንደሚነሳ 2 አንገቱ ቢቆረጥ ኩላሊቱ እንደሚታይ 3 ጋቢ ለብሶ ሲቀመጥ ነጭ ሽንኩርት እንደሚመስል 4 ጉንዳኖች ተሰልፈው ሲሄዱ በነሱ ተደብቆ ማለፍ እንደሚችል 5 ከታክሲ ላይ ሲወርድ መረጋገጫውን በእጁ እንደሚደገፍ 6 ቁመቱ ከማጠሩና ጭንቅላቱ ከመተለቁ የተነሳ የጅብ ጥላ እንደሚመስል ሌላም ሌላም ... አስፈለገ እጨምራለሁ Hopa 5G ከተሸናፊ ጎን በመቆም ምክር መስጠት እችላለሁ አይደል ?
@hopa106
2 жыл бұрын
Ewnet new bro
@abel1598
2 жыл бұрын
ጎበዝ ነኝ ካልክ ለምን አገጥመውም?
@Binyam444
2 жыл бұрын
taxi west endemaykefl.....
@ethiojobs3385
2 жыл бұрын
ሂድና ሞክረው!
@danboy2425
2 жыл бұрын
ለምን ኣትገጥመውም ወንድ ከሆንክ
@zizurv2269
2 жыл бұрын
ጆሲ ዋጋሽን አጊንተሻል ከዚ ቡሃላ Roast ባታደርጊ ይሻልሃል አርፈህ ተቀመጥ ዳኒ ይመችሽ 👌👌👌👌
@SoreneSorene
2 жыл бұрын
ጆሲ በመስኮት አለመዝለሉ 😜 :: የቤተሰብ ክትትል አይለየው 😂
@agapemoviescenes9310
2 жыл бұрын
ቤተሰብ ባይሰደብ አሪፍ ነው
@habeshaentertainment1925
2 жыл бұрын
Dani is on another level Not even comparable😑
@hopa106
2 жыл бұрын
Reaction on ur tiktok wz hopa5g youtube name ....bro respect
@efootballerpes
2 жыл бұрын
👍👍
@danitad
2 жыл бұрын
🙏✊️✊️ ባንቺ ወጥቼ ነው bro 😅
@ardiboardibo583
2 жыл бұрын
የጆሴ ደጋፊ የሆነችዋ ችክ መስጣኛለች
@mikimarkos4696
8 ай бұрын
ይህቺ ቦርጯ የተሰጣው እርጉዝ ሸረሪት ነው። ከአሁኑ እንዲህ የተዝረከረከች ስትወልድ ማሰብ ነው። ምርጫህ የአርሶ አደር ነገር ነው
@mihretabtesfay3476
2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ፈታ ያደረጋችሁኝ ትረባዎች መዝናኛዎቼ ናቸዉ አሁን ያለሁበት ከተማ ላይ ሀገር ሰፈር መንደሩ በትረባ ያሰላቸሁ ሰዉ ነኝ አንድ ቀን ለመተራረብ ብቻ ሲባል ብዙ ኪሎ ሜትሮች ተጉዤ እመጣለዉ ወደ አዲስ አበባ
@ahmedmohamedsadik1046
2 жыл бұрын
እውነትም ዛሬ ዳኒ አራት አሮጊት ነው ኮንትራት ያደረገው ያስብላል
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😂😂ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?
@nathanizm1637
2 жыл бұрын
ዳኒ እድሜ ይርዘም ገደልከኝ እሱ ከፈቀደ የጆሲንም ቁመት ቀንሶ ይለግስሽ ጆሳ አንቺም አሪፍ ነሽ ብቻ ፈታ ይበረታታል ዳኛ ግን ኸረ
@bek43___
2 жыл бұрын
እኔ አልቻልኩም በቃ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዳኒ ለዚ እኮ ነው ምወድክ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demetige wudye
@kaleabseifu2701
2 жыл бұрын
lmaooooo that kid in the back is killing me 😂😂😂😂😂
@mekdemayu
2 жыл бұрын
እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ 👍👍👍
@Bereket-Helina2003
2 жыл бұрын
🇪🇷✨ዳኒ ግን የ ኬፍ ኬፍ ነገር ኣለሽ ይመችሽ ምርጥ ስው ቀልድሽ ኣይጠገብም ቀጥይበት እስታይል ኣባየ 💎💎💎💎💎✨ይመቻቹ ✨🍹🍷✨🥂🍾✨✨👍
@mentesenot3403
2 жыл бұрын
አረ ዳኒ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@mstudent3235
2 жыл бұрын
ሰቅጣጭ ሳቅ የሚስቀው ሰውየ ግን መሳቅ ቢያቆም ጥሩ ነው.....ያው ለሰሚው ጆሮ ቢያዝንለት ብየ ነው
@yabu1958
2 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ኮሜንት ለማየት የገባ
@atsetuzetu3274
2 жыл бұрын
የሌለ ተችማቹኛል ያራዳ ልጆች ሳቃቹ ግን ብዙም አይነፌክስ በርቱ ግን💪🔥
@yazmeking9232
2 жыл бұрын
አረ ke dani gar mesafet አፍረጥርጦ ገደለው dani kebad sew
@mamilaziz6600
2 жыл бұрын
ሆፓ ግን ዳኛ ሳይሆን ከዳኒ ጀርባ መቀመጥ ነበረብክ🙆♂️
@beniyammenbere3633
2 жыл бұрын
በርታ ብራዘር በጣም ነው ያዝናኑን
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😂😂ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?
@babafesehamusic
2 жыл бұрын
The addidas jokes killed me 😂 😂 😂 😂
@danitad
Жыл бұрын
ይመችሽ ባባ አዲስ ቪድዮ ለቅቅያለው የኔ ቻናል ላይ አለ
@Mmmmtube6281
2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@NatiStudio
2 жыл бұрын
አሪፍ ዝገት ነው ድምጽ ይስተካከል
@Ote_Media
2 жыл бұрын
አረ የደጋፊዎች ሳክስ ገራሚ ነው 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yabug9
2 жыл бұрын
የሚያወዳድረው ልጅ ሳቅ 😂
@Furgosefer
2 жыл бұрын
ስለእራሳቹ የምትተራረቡት ጨዌ አሪፍ ነው በቤተሰብ የምትተራረቡት ግን አይበላም እናትህ ፈስታህ ምናምን ቲሽ አያስኬድም
@የተዋህዶልጆችፔጅ-ጸ5ቐ
2 жыл бұрын
ከ ሮስቱ በላይ ከዳኒ ጀርባ ያለቺው በጣም ትመቸኛለች i like it
@ardiboardibo583
2 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ሆደ ቆሰለ 3 ጊዜ ነው ደጋግሜ ያዬሁት ዳኒ አጥባ ጨምቃ አስጣችው እኮ አዬ ጆሴ አሳዘከኝ ግን ያፅናናችህ ችኳ መስጣኛለች
@danitad
2 жыл бұрын
Thanks 🙌🏻
@ሰሚራአብዲረህማን
2 жыл бұрын
ወይኔ ጉድ 😆😆😆🤓🤓🤓🤓🤓🤓በሳቅ ጥርሴን ነቀልኩ ወይ ትግስትህ ሳላደቅህ አላልፍም ጆሲ ይመቻችሁ
@yohannesabiy856
2 жыл бұрын
ሰዎች አጭር ሰው አትናቁ መርዝ ናቸው ማለትም ዳኒን ማንም በ Rost አይችለው 100 % አንደኛ ነው
@MikiEntertainment
2 жыл бұрын
ዳኒ የምትሉ እስቲ እንያቹ 👍👍👍👍
@jomediaet9451
2 жыл бұрын
ወይኔ ጆሲ ዛሬ አሳፈርከኝ
@unkn5033
2 жыл бұрын
የRoast አቅማቸውም እንደ ቁመታቸው የተራራቀ ነው 😂😂😂
@ramuoneday7203
2 жыл бұрын
አረ ዳኒ ሚያህላት የለም
@adonyaswasihun2011
2 жыл бұрын
The tall dude is gonna have nightmares for the rest of his life😄😄😄
@saraethiopian3303
2 жыл бұрын
በዚህ ፊት መታወቂያ ብታወጣ በሬም ይጠቀምበታል ወዮ ዳኒ😂😂😂😂😂
@eklasstube4953
2 жыл бұрын
ቀጥልበት አሪፍ ጊዜ ነው ፈታ ያደርጋል
@hopa106
2 жыл бұрын
Respect bro
@jhonterry8869
2 жыл бұрын
ኧረ ኧረ የ ዳኒ የሌለ ነው የ እውነት ጆሲ አሳዘነኝ
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😂😂ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?
@danitad
2 жыл бұрын
🤣
@mulemelo8867
2 жыл бұрын
Damn he got him man. With his ear we can hear what Egypt talk about us....😄 🤣 😂 😆 😄 🤣 😂
@tesema5099
2 жыл бұрын
ምስኪን ጆሲ አንጀቴን በላው ዳኒ ሰራለት
@zenbabatv-9535
2 жыл бұрын
ጆሲዬ አንገትህ ረዝሞ ምንም ድምጽህ አይሰማም ማይኳን ጆሮ ላይ ቢሆን ...
@AYlove2487
2 жыл бұрын
ዳኒ ምች እኮ ነው ❤🤣🤣🤣🤣🤣😜
@jember333
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለ ፕሮግራሙ አስተያየት ልስጥ ። የድምፅ ጥራት ችግር አለ የስልኬን ስፒከር ጀሮየ ላይ ለጥፌ ነው ያደመጥኳችሁ ። ከዚያ በተረፈ ግን ሜችት ብላችሁኝ ተዝናንቻለሁ የጆሲ አድናቂ ነበርኩ ዳኒ ዛሬ አንደኛ ነው። አልተቻለም።
@ወልደነጎድጓድ
2 жыл бұрын
ኸረ ድምፁ አሪፍ ነው
@negatulibase3555
3 ай бұрын
Ke silkh nw
@Crunch-f9u
2 жыл бұрын
በዳኒ side ያሉት ሴቶች ሳቃቸው የውሸት ነው ሚመስለው እና jossy ያስበላህ የቡድንህ ልጅ ነው ሲያስጠላ ጓደኛው ከመጀመሪያው ይልቅ ሲሸነፍ ነበር ምታስፈልገው😏😏
@behabtukaza7258
2 жыл бұрын
ጆሲ ምንም አልተረፍክም😂😂😂😂😂😂😂😂በህይወት አለክ ግን ወዮዮ ገደለክህ አልቻልከውም
@minyahilbekele660
2 жыл бұрын
ዳኒ የሚባለው ልጅ ግን ሲሞት ለጭንቅላቱ ብቻ አንድ ግድጓድ የሚቆፈር ይመስለኛል ፡፡በርሜል የሚያህል ጭንቅላት አይደል እንዴ የያዘው 😃
@የፍቅርፍሬ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስቁ😂😂😂🤪
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😂😂ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?
@shaikhaalthani2822
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@abenezerdereje3982
2 жыл бұрын
Josi at the end of the roast be like አረ ማን ይሄን ቪዲዮ እንዳትለቂው 😂😂😂
@mentesenot3403
2 жыл бұрын
ዳኒን አያልቅበት ብዬዋለው
@brookbelachew6135
2 жыл бұрын
አረ ዳኒ እኮ ታክሲ ሲጠብቅ አስፓልት ተደግፎ ነዉ
@ruth1461
2 жыл бұрын
ዎው ሆፓዬ በጣም ደስይላል
@behjaabdlbasit6922
2 жыл бұрын
እኔ ጆሲ ብሆን ኖሮ ሞባይሌ ቴብል ላይ አላየዉም ነበር!!ፈጣሪዬ የጆሲ ትግስት ለኔም ስጠኝ
@natanofficialchannel288
2 жыл бұрын
አይ ዳኒ እኔ አንተን መናገር ፈልጌ አይደለም ግን ጉርድ ፎቶ ስትነሳ እግርህም ይገባል አይደል 😂
@Ethio.Cr7edit
2 жыл бұрын
ቀልድ ነዉ አንሳቅ 🙄
@MekonennHaile
9 ай бұрын
ዳኒ አጭር ከመሆኑ እጀራ ሲጋግር ምጣድ ላይ እየሮጠ ነው
@HiphopEthiopia
2 жыл бұрын
This waz a total VIOLATION😂Goddaaaaamn😅
@bernabasgirma5334
2 жыл бұрын
በብሄር አትምጣ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Esabling
2 жыл бұрын
Are gerami new 😊👏
@danitad
2 жыл бұрын
Thanks 🙌🙌✊️🤣
@amitim3380
2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ አይደለም ሮስት ከእቅልፋ አይነሳም
@fitfunbybetty8210
2 жыл бұрын
So funny 😁 😂 unique idea I enjoyed watching you guys keep up
@danitad
2 жыл бұрын
🙌🙌🙌
@hopa106
Жыл бұрын
Glad you enjoyed
@Evdi1311
2 жыл бұрын
Next Dani vs hunter girma እሱ ነው ዳኒን መፎካከር ሚችለው ዳኛው ግን ላለመሳቅ ሞክር
@israelwondwosen8086
2 жыл бұрын
ዳኒ አንደኛ ጆሲ ግን ምርጥ ያራዳ ልጅ
@noheyemimi8861
2 жыл бұрын
ዳኒ ለልጁ አስብለት እራሱን እንዳያጠፋ dani the best
@semira8807
2 жыл бұрын
ወይ በሳቅ ይመቻችሁ 😆
@kaleabseifu2701
2 жыл бұрын
lmaoo that fake laugh
@rashidalsadqi3182
2 жыл бұрын
Dani እኔ አንተን መናገር ፈልጌ አደለም ግን ዝም ብዬ ሳይህ እረጅም ሰዐት ውሀ ውስጥ የቆየ እንቁራሪት ነው የምትመስለኝ ከማጠሩ መወጠሩ
@dawitgirma2477
2 жыл бұрын
Dani is on fire🔥🔥
@geniyearsemalej
2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ሆፕ አልተቻልክም ብሮ በርታ
@fariesaynom2102
2 жыл бұрын
Daniyie Yimechish,,,,Josiyie you are good aswell
@eyuhabeshatube8086
2 жыл бұрын
Purple yelbesew mech mech yashkabtal😂😂😂
@aschanakiassefa
9 ай бұрын
thank you for to winning dani✊✊✊👏👏👏👏👏🤘🤘🤘🤘
@qadmwepamflonqadmwepamflon8985
2 жыл бұрын
ፈትህ ለጆሲ😁😁
@melkamuamera3642
2 жыл бұрын
ጥዋት ከእንቅልፍ ስንነሳ ጌታየ ከእንደ ዳኒ አይነቱ ሰው ሰውረኝ ነው ማለት ያለብን፡፡ ‹‹አትሳቅ በእራሱ ላይ የሚስቅ ሰው አይለወጥም›› አላለውም፡፡
@የጣይቱልጅእናቴናፍቆቴ
2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናኑኝ😯🤣🤣
@kirubelbbb7181
2 жыл бұрын
Hunter girma gar awedadrew danin 😂😂its will be the littest roast
@SONIC-yi4uu
2 жыл бұрын
አጭሩዋ ገዳይ ነች 😂😂😂😂😂😂
@andualemhabte3826
2 жыл бұрын
Dani አጭር ከመሆኑ የተነሳ ጎርፍ ብመጣ ረጅም ሰው በኩርቱ ፈስታል ያሻግራል
@ebrahimabrar3318
2 жыл бұрын
ዳኒን በኩርቱ ፌስታል ፌር አደለም አስብሀዋል 1 ፓንት ገዝቶ በሻንጣ ካልሆነ አልይዝም ያለውን ልጅ አስታወስከኝ
@andualemhabte3826
2 жыл бұрын
@@ebrahimabrar3318 😁😁😁
@wonda2861
2 жыл бұрын
Danin sayew kurinchit new mimeslegn bemedosha tikelew likelew yilegnal
@andualemhabte3826
2 жыл бұрын
@@wonda2861 😁😁😁😆😆😆kkkkkkk
@ቅዱስእማኑኤል
2 жыл бұрын
Lol lol
@nebilneba3429
2 жыл бұрын
እረረረ ኡኡኡዝረራ
@ziy7130
2 жыл бұрын
Bulling በይፋ መሆኑ ነው ለአሜሪካም አልበጀ ብዙ ታዳጊዎችን ነጥቆአል...ለKZitem አይሆንም
@abdurahimmohammed8578
2 жыл бұрын
Malet? Gudatu mndn new
@israellove345
2 жыл бұрын
Hopa i have wached this video over five times u have no idea how is i enjoyed
@ebrahimabrar3318
2 жыл бұрын
አረ ሁለታቸውም ተመችተውኛልግን የጆሲ ሙድ አለው
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige wudye
@koodee2018
2 жыл бұрын
@@yordi8453 wede tach or wede lay yidemrsh😂😂😂🤣🤣
@ahadu4529
2 жыл бұрын
ኸረ ትረባ ትረባ ማለት ይሄ ነው🤣
@burasa6934
2 жыл бұрын
Betam nw feta yalkut keep it up guys 👍👍👍
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
2 жыл бұрын
የትረባ ንጉስ ብዬሀለው ዳኒ
@fantahunbelay122
2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጆሲ ቀጥታ ነገሮችን ለመርሳት ወደ መጠጥ ቤት ነው የሄደው
@natnaelfantahun8141
2 жыл бұрын
Dani yileyal hhhhh
@merongebreyohannes134
2 жыл бұрын
አጥቦ ነው ያሰጣው ዳኒ ቦይ
@emranjames6223
2 жыл бұрын
አረ ዳኒ
@beraseble2288
2 жыл бұрын
ስንት አስተማሪ እና ጠቃሚ ነገር ማስተላለፍ እየተቻለ ስድብን እንደጀግነት እና እውቀት መለክያ ለመዝናኛነት ማቅረብ የትውልዱን ዝቅጠት ያሳያል :::
@betiaddis8100
2 жыл бұрын
Ewnet nw getan
@yabeseraayalewu676
2 жыл бұрын
The kid with straight face tho 😯
@footballmix6192
2 жыл бұрын
የሚገርመው የአዘጋጁ ማሽቃበጥ
@misrakkassahun3171
2 жыл бұрын
jociye mirete yaradiye lij nw tiktok lay milekachew video gerami nachew
@kesatebirhangetachew6296
2 жыл бұрын
Yo you need to pair this boy up with tomas. He is the only one who would be worthy of fighting with Dani .
@tadelefeyisa3036
2 жыл бұрын
ተስፍ ያስቆርጣል የዳኒ ተረባ ጆሲ በዝህ ቅጥነቱ ብዙ ድብደባ ነው የደረሰባት
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
2 жыл бұрын
አረ ዳኒ በተለይ የቢንቢዋ ተመችቶኛል
@derejekebede7333
2 жыл бұрын
አጭር ሰው አረ ወዮዮዮዮ🤣😂😂😂
@yasina63
2 жыл бұрын
Dani roast የሆንሽ ድኩሪ 😂😂
@MaledaTube
2 жыл бұрын
ዳኒ ግን በዚሁ ከቀጠልክ በሰው እጅ ነው የምትሞተው
@redunegnyeyeabenat500
2 жыл бұрын
ከደጋፊዎች ይለሰቅ የሆፖ ሳቅ ነው ሚገርመው 🤣🤣🤣
@AbAb-tk4ok
2 жыл бұрын
bro temchetoyale fetan nw yalkute gn soundu bistkakle baye nye
@nbtube8527
2 жыл бұрын
ዳኒ በዝረራ
Пікірлер: 813