፨ ይህ አትሮንስ የተሰኘ የመንፈሳዊ መፃህፍት ትረካ ፕሮግራማችን ሲሆን በዚህ ቪዲዮ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊን "የሕይወት መዓዛ" መፅሀፍን አሰናድተንላችኋል።
በኘሮግራሙ ላይ የሚኖራችሁን አስተያየት በመስጫ ሳጥኑ ውስጥ በማኖርና ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩን በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን!!
ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ላይ ይደር ፥ አሜን ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፨
©ደጀ ሰላም ጥር ፥ 2012 ዓ.ም
Негізгі бет ትረካ / አቡነ ሺኖዳ የህይወት መዐዛ Pop shinoda Yonas Beberha Wust
Пікірлер: 21