#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ
/ @enkoymedia7842
t.me/enkoymedia
በዚህ ክፍል አንድ ሺ አንድ ለሊት ከተሰኘው ታዋቂ የተረት መፅሐፍ ውስጥ ድንጋይ የሆነው ሱልጣን ታሪክ የተሰኘውን ተረት ይዘን የቀረብን ሲሆን በቀጣይም እዚሁ መጽሐፍ ውስጥ የተካተቱ ሌሎች ተረቶችን የምንተርክ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ቆየት ካሉ መፅሔቶች ላይ የምናገኛቸውን ወጎች፣ መጣጥፎች፣ አጭር ልቦለዶች እንዲሁም ከተለያዩ መጽሐፎች የምንመርጣቸውን ቅንጭብ ታሪኮች የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡
Негізгі бет ትረካ- አንድ ሺ አንድ ሌሊት -ድንጋይ የሆነው ሱልጣን ታሪክ- And Shi And Lelit/ Dingay yehonew sultan tarik
Пікірлер: 1