KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ እንዲህ አደረገልን♦️
Ай бұрын
♦️ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ እንዲህ አደረገልን♦️
Рет қаралды
17,809
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 89
@HH-pf8vr
Ай бұрын
ፈጣሪዬ ለድጂህ አብቃኝ አብዮቱ አምላክ በሰድት ያለን ከክፉ ነገር ከደገትኝ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቅን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራ ላንተ ሰጠቻለሁ 😢😢😢😢
@selamfessha3136
Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እንኳን ተፈወሳቹ
@butusharobel4446
Ай бұрын
ናፍቆኝ ነበር በለተ ቀኑ ምስክርነት መስማት🙏
@Rakb553
Ай бұрын
በእውነት እኔም ከእናቴ ጋራ ሔጄ የምድንበት ጠበል ይሔ ነው እንዴት እንደናፈቀኝ የምመጣበት ቀን እግዚአብሔር ይርዳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱የሁላችንም መዳኛ ነው ለደጁ ያብቃን ቀኑ ናፈቀኝ ደጅህ የምደርስበት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏🙏🙏🥰❤
@hielenyemaryamlij6998
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ተፈውሰን ለምስክርነት ያብቃን😢🙏
@asegedechligaba1137
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለቦታው ለመረገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-wr8fs2zs8k
Ай бұрын
,ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-vb8oo8kr1t
Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሰዉ እደምታረገኝ አምናለሁ❤❤❤😢😢💒💒
@selamawitbelay9558
Ай бұрын
አሜን አሜን አዎን ድነናል ተደርጎልናል ክብር ምስጋና ለቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ሌላ ምን ይከፈልሀል ክበርልኝ ንገስልኝ አምላኬ
@mestawet438
Ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ደጁን ለመርቀጥ ፍቀዲልኚ
@EtholoveSeewt-cj9rj
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ በህመም እየተሰቃየሁ ነዉ በስደት ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ አደራ
@user-rn1uy3ed9s
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀፃተኛ በደለኛ ነኝ በምህርትህ አስበን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተ ቀንህ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሰኝ ለምስክርነት አብቃኝ
@zena4992
Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈቃድህ እስኪሆን ባለሁበት ጎብኘኝ
@ZdKebede
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ጊዮርጊስ ቸርነቱ አይለየን
@zinabmohamammd3146
Ай бұрын
እኛንም ቅዱስ ስማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጆ ያብቃን❤❤❤❤
@wawabez5195
Ай бұрын
ወዳጃለም ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ለፈዉስህ ያብቃኝ ደጅህን አንተ ፈቅደህ ለመረገጥ ያብቃኝ እመብርሀን አደራሽን ሁሉን ነገር አስፈፅሜልኝ አደራ
@comcell3831
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማዕቱ ወዳጄ የሊዳው ፀሐይ ገባሬ መንክራት ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ልጄን መልስልኝ 🤲😢😢😢😢
@adugnatenaye3687
Ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ የልዳው ለደጅህ አብቃኝ
@yeMariamlijGiyorgis867
Ай бұрын
እኔ ሁለት ግዜ ሄጃለሁ።ሁሌም አዲስ ሆኜ ነው የምሰማው።መድሃኔዓለም ሀያል ነው።ሰማዕቱ ግሩም ነው።ኪዳነ ምህረት ድንቅ ናት❤❤❤
@user-gt1nf8bp3s
26 күн бұрын
እስኬ የኔ ዉድ ቦታዉ የት እንዴት እደሚገኝ ንገሪኝ ከየት ነዉ የሄድሽዉ ከአድስ አበባ ምን ያህል ያስከዳል እባክሽ
@amsalegebremedhin6551
Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በጸበልሕ ዳብሰን፡እኛም ምስክርነት ለመስጠት ይብቃን ።
@comcell3831
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 😢😢😢
@tgtg3001
Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስስስ የውስጤን ታውቃለሕሕሕ እኔኔኔ ደክሞኛልልል ለደጅሕ አብቃኝኝኝ😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲
@hirutwoldemichael6278
Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏
@uzeruzer-hf6yf
Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን መሻት ይሙላልኝ
@zenebechdesta1580
Ай бұрын
ሕወተቸው ጤናአች በረከታችን የተወሰደሰብን ከእነ ልጆቼ መላ ጠፍቶብኝ ሌትእና ቀን እጮሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህነ የተወሰደብንን ጤና ሰላም ፍቅር በረከት ሁሉ አስመልስልኝ እድላቸው በትምህርት ከፍተኛ ነገር ሠርተው የማይበሉት ለማን ልንገር ለአንተ ነገርኩኝቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ቡርታይትን እንደገላገልኳት እባክህን እኔ ሀጢአተኛዋን በደለኛዋን ልጅህን አድነኝ ሰው ሁሉ እየሄደ ይፈወሳል መንገድ ጠፍቶብኝ ነው ያለሁት ምራኝ
@gudayetessema5939
Ай бұрын
Emebete balenibet timaren kidus Giorgis bereketu yideribin Amen
@LawayishiAkililu
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቺንም ለደጁ ያብቃን
@TegestAleme-ul1bg
Ай бұрын
😥እኔስ መቺ ነዉ ለደጁ የምበቃዉ የምመስክረዉ ሰዉ የምሆነዉ በድግል ማሪያም ወለተ ማሪያም እባላለሁ ፀልዩልኚ መእንተ ማሪያም ።
@TsionshiTsion
Ай бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ገወርገስ ገርህን ያላየን መልካም ፈቃድህ ይሁንልን
@user-fy6cr4ug9z
Ай бұрын
እባካችሁ ለኛም ፀልዩልን ለቦታዉ ያብቃችሁ በሉን ለኔም በፆለት አስቡኝ ገብር ዮሃንስ
@user-qh7le4vh1i
Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤
@haimont9075
Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@FatemaMehamed
Ай бұрын
እመብርሃን እናቴ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oz3od2me3k
Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@maqdsmaqds5132
Ай бұрын
እልልል:እኳንደስአላችሁ:ለኛምለስደተኞች:ይለስልን:ሰማአቱ:ቅዱስጎርጊስ😢😢
@tadelakidane101
Ай бұрын
Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen kiduse gioregese elllllllele Amen 🙏
@user-kv4ik6xh4g
Ай бұрын
Ledejih Abkagn!! Hulum Tsebel Yadinal Amen!!
@barkot-hm3fm
Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን
@Mulumolla-vn4dn
27 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያበቀኝ 😢😢😢😢
@user-if3hn7xc1v
Ай бұрын
ህልም ህልም እየመሰለኝ ነው ደርሼ መምጣቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዳግም ለመሄድ ያብቃኝ✝️❤
@tadiyosbeyen1257
Ай бұрын
እናንተን የሷማቻቹ እመብርሀን እና ሰማአቱ ጌርጊስ እኛንም ደጁ ለመምጣት ለመፈወስ ያብቃን እና እንድንመሰክር እርዳታው አይለየን
@user-kw7fk8vd4v
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን.......
@user-gw2tw6rc7h
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tube-yk9ic
Ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ የኔጌታ
@user-tn8gg1yi5r
Ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዛቤሄር ይመስገን ለኔም ድረሽልኝ እናቴ ለደጅሽ ያብቃኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YeneguseAbate-sf4yj
Ай бұрын
ሠማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤🎉❤🎉አሜን
@nazretnazret8929
Ай бұрын
ፈጣሪ ለደጁ ዬብቃን ሰማአታቱ 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
Ай бұрын
ለደጁ ያብቃን
@meleseMedihin
Ай бұрын
አሜን
@user-zt7qr9px3t
Ай бұрын
ዉይይ ደጂን ለመርገጥ ያብቃን 😢😢😢😢😢
@user-jr2ww2sc2d
Ай бұрын
Mihuret አብረን ነበርን መስክረነት setesh ሳላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@user-vb8oo8kr1t
Ай бұрын
እስኪ ለኔ የደረስህ ለወለተሰንበትም ድረስላት ብለሽ አስቢኝ
@habtamuteka
Ай бұрын
በእለተ ቀኑ ምስክርነት ❤❤❤❤❤
@abubakeregigu9410
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elenitekeste7489
27 күн бұрын
ሁለ ት ጊ ዜ ሄጃለው ቅድ ስ ጊ ዮር ጊ ስ አባቴ ፈጣን ነው ፈዉ ሱ ዳግ ም ቦታህን እድር ግጥ ፈቃድህ ይሁንልኝ 🙏
@dasashasefa9215
Ай бұрын
🙏👏👍💕
@meleseMedihin
Ай бұрын
amen
@MoloHolo-nm5iu
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ስላም ውዶቸ ሸር ሽር አድርጉ ላይክ አድጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aye-dk8pg
Ай бұрын
❤❤❤
@netsanetyaregal9335
Ай бұрын
እባካችሁ፡ የዚህን፡ ፀበልተኛ፡ የማገኘበትን፡ አድራሻ፦ ሰጡኝ፡ በሰማዕቱ፣ ቅዱስ ጊወርጊስ፡ ሰ ም!!! ወንድሜ፡ አይዞህ ጠላትህ፡ ያልቅስ!!!! E
@senaitasgodom9558
Ай бұрын
Mskri aleno and Ken Etiohopa matchen and set yeabune Echege tebel setechen ge getederegelshe memesker alebshe alerten Ene malakew esachew mywukut fewusonal
@user-ks8kq3hj7l
Ай бұрын
❤temesegen
@alembesufekad145
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@This-fk4rg
Ай бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ የሚለውን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚለው አስተካክለው ፡፡
@MeseGere-du3lb
Ай бұрын
Ledaju yabkan
@marzeneb1835
Ай бұрын
እንደ ድፍረት አትቁጠሩብኝ እንጂ እንደው ጥራዝ ነጠቅ ቃላት ከምንጠቀም ጥርት ያሉ ቃላት ብንጠቀም፤ አሪፍ የሚለው ቃል በግምት ከአረብኛ የመጣ ይመስለኛል፤ ጥሩ፤ ግሩም የሆነ ብንል አይሻልም፤
@ayelewodajo9585
Ай бұрын
Be ahun seat bermel guzo ale wey metawku please
@user-ud9oq1ln6d
Ай бұрын
የጉዞ ማህበሩን ስልክ?
@user-vy1ux5vl1y
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-gw2tw6rc7h
Ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud9oq1ln6d
Ай бұрын
ኧረ መቼ ነው የሚከፈተው
@user-qr8ul1bl8h
Ай бұрын
አድራሻችው የት ነው ዋጋውስ ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው
@user-ks3hs2jq1f
Ай бұрын
ጉዞ መቼ ነዉ
@selamg5140
20 күн бұрын
Botaw yet new ebakachu lija weseja lasateb felega new negerun
@Michael-pt2zv
Ай бұрын
የመንገድ ነገር አዲስ ነገር የለም?
@user-rj7kr2mt1f
Ай бұрын
ጉዞ መቼ ነው?
@Teddynega-dk2vc
Ай бұрын
ጊወርጊስ አባቴ
@Saeda-zc2qh
Ай бұрын
ከአድስአበባ እስከፀበሉ ትራንስፖርት ስንትነው እባካችሁ ንገሩኝ
@user-zc5sj6sx2g
Ай бұрын
15,000 ተጨማሪ ከ5000 ያላነሰ በእጅ ገንዘብ ያስፈልጋል አስር አስራምስት ቀን ለመቆየት
@tigistdires9064
Ай бұрын
የትነው እሚገኝው በማርያም ንገሩኝ
@Saeda-zc2qh
Ай бұрын
@@tigistdires9064 ምእራብ ጎደርዞን ቋራወረዳ ሲሉሰምቻሉሁ
@tube-yk9ic
Ай бұрын
@@user-zc5sj6sx2g15ሽ የምርሽን ነዉ😳🙉
@avg4628
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yj3ei7xh9g
Ай бұрын
አሜን
@alembesufekad145
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Michael-pt2zv
Ай бұрын
የመንገድ ነገር አዲስ ነገር የለም?
Пікірлер: 89