KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
Жыл бұрын
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
Рет қаралды
184,363
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 454
@adisalem1777
Жыл бұрын
እጅግ ተአምረኛና ድንቅ ጸበል ነው። ሳይገባኝ ከሁለት ወር በፊት ሄጄ ነበር። ስለጸበሉ በቃላት ማስረዳት ከባድ ስለሆነ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ሆኖ ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ቅዱስ ስፍራ ነው ። የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን። 💚💛❤️
@mimiethiopia7823
Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏🙏🙇♀️
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
በረከታቹ ይድረሰን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን አሜን አሜን ❤❤
@haregmengsha5657
Жыл бұрын
ለደጁ ያበቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@world6284
Жыл бұрын
ለደጅህ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏🙏🙏
@user-fq7fg5jw5n
Жыл бұрын
ሉሌ ቋንቋየነሽ ታድለህ ለአንተ የደረሠ ቅዱስጊወርጊስ ለእኛም ይድረሠን 😭😭😭😭
@jazeerabranch2337
Жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭አሁን ሲቃዬ በዛ በስደትላይ መቼነው ለደጁ ምበቃው
@user-fq7fg5jw5n
Жыл бұрын
@@jazeerabranch2337 አይዞሽ ነገ ሌላ ቀንነዉ 😢😢
@hannakifle1285
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በቸርነትህ ለደኝህ አብቃን ምህረትንም አሰጠን አሜን
@belayenesh3862
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ታቃለህና ከስደት በቃ ብለህ ሰማቱ ቅዱስ ጎረጊስ ለደጅህ ያብቃኝ የአባቶቻችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Lanchim Yihunilisch Ehte 🙏🙏🙏
@user-bn2yz1me4x
Жыл бұрын
በእውነት እቦታው ላይ የሄዳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያልነውን ለደጅህ አብቃን ሀገራችንን ጠብቅልን አሜን
@aynitame5837
Жыл бұрын
ሰማእቱ ለኔ ከሰጠው በረከት እጥፍ አድረጎ ይስጥሽ
@user-bn2yz1me4x
Жыл бұрын
@@aynitame5837 አሜን
@user-li6yh9bu4e
Ай бұрын
AmenAmenAmen ❤ Amen Amen
@tenayeseifushikur9663
Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዴስ ጊዮርጊስ አባቴ❤❤❤
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Leiam Ledegu Sematatu Kidus Giorgis Yadiresen Amen Amen Amen
@hirutzelalem6112
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለደጁ እንድበቃ ፈቀድህ ይሁን 🙏🏼❤️🙏🏼
@user-if3hn7xc1v
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🤲ለታመሙት ሁሉ ፈውስን ይስጥልን✝️🤲
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@BetteBette-gm9jl
10 ай бұрын
Maxamer
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
የምወድህ ፍጡነ ረዴት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በፈረስህ ገስግሰህ ውሰደኝ የኢትዮጵያ ባለውሌታአ ጃንደረባው የሊዲያው ኮከብ❤❤❤
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ለመፍወስ ለንሰሀ አብቃኝ😢
@user-ds9kh9zy3s
Жыл бұрын
ናቤትካ ኣብቅዐና ቅዱስ ጊወርግስ ኣቦይ ሓደራካ ስለእመብርሃን ኢልካ መድኃኒአለምይ ብስላም ምለስና ካብስደት ሃገር
@efyabrha9839
Жыл бұрын
ኣምየን ኣጆኺ/ኻ ሓደ መዓልቲ ክንምለስ ኢና
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላኽ ፍቃድ ይኹን ኣጆኹም
@makimahari4958
Жыл бұрын
አሜን😢
@tigisthunduma-jg6ho
Жыл бұрын
ፀበልህን ንሰሐ ገብቼ ስለነበር ብዙም ባይሆን የመጡ ሰዎች ሰጥተውኝ ጠጥቻለሁ ነገር ግንሰማዕቱ በደጅህ እንድመጣ ፈቅደህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲረዳኝ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን!!!!
@Azeb-ru1rf
Жыл бұрын
እኛንም በያለንበት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን አሜን !
@aberashmazengia
Жыл бұрын
ለድጅህ ይብቃን የስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅን አድንልኝ
@mesimesi4779
Жыл бұрын
Amen
@bezawitmelak5809
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ኦ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደካማ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ።
@jay-jay7567
Жыл бұрын
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጥቶ ከመቅረት ያድነን። ስደተኛ ልጆቹንም በሰላም ለአገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን።
@hnoas8798
Жыл бұрын
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችን የገባውን ዘንዶ ያሶጣልን በምልጃ ፀሎቱ እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን አሜን አሜን አሜን🌑😰💞🙏🌑🌑🌑🌑
@mimizd5828
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በጣም እንደምወድህ ታውቃለህ እባክህ በምሕረትህ ለደጅህ አብቃኝ። ሄዳችሁ ታምራቱን ያያችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤
@Rakb553
Жыл бұрын
በእውነት የሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዴት በረከቱ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያውርድልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤🥰🥰🥰
@elesabetgelaw1059
Жыл бұрын
አሜን አሜን መታደልው እኛ የተዋህዶ ልጆች ሁሉም አለን 27 አመት በሃላ አገሬ ስመጣ ለመሔድ እምፈልገው የቅዱስ ጌዮርጊስ በረከቱ በሁላችን ይደርቡን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን በሰላም ተመለስ አሜን አሜን!!!
@hayimanotbizuwork6036
Жыл бұрын
አሜን ስማአቱ ለደጁ ያብቃን
@destadesta64
Жыл бұрын
ሰመአቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@helentilahun3138
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@alazarbekele6920
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብቃቹ
@tirhastesfamariam5687
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@HibestTameromaraton
Жыл бұрын
@@alazarbekele6920 oll
@mokaruth6301
Жыл бұрын
Amen🙏
@tirualemeyihuna1086
Жыл бұрын
እኔም ከነቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቀኝ ብዙ ፈተና ነው ተወጥረን ያለነው በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው ወገኖቸ
@kidanetsegay2123
Жыл бұрын
ትአምረኛዉ ጸበለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርግሰ ናፈቀኝ ብዙህ ነገር አስተካክሎ ወደበተይ መለሰኚ።
@user-rj5sm1iu5q
Жыл бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ደካማዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን
@RoronoaZoro-bl8wc
8 ай бұрын
ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ። አሜን።
@user-ku7gr3bb3m
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለቤቱ ያብቃን።
@abebayelema5176
Жыл бұрын
ወንድሜ ልዑልሰገድ እንኳን ለዚህ አበቃህ። እጅግ በውስጤ ስመኝልህ ለነበረው ቅዱስ ቦታ እድሉ ስለገጠመህ ደስታዬ መጠን የለውም።
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን
@berket2497
Жыл бұрын
የበረከት የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን
@yemekerworku9931
Жыл бұрын
ተመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በበረከት በረድኤት በፍቅር በሰላም እኔንም ዘመድ ወገኖቸን ለጆቸን ጠብቅልኝ አትለየኝ ሰማይቱ
@user-bv5my1my4i
Жыл бұрын
ሰማአቱ አባቴ አንተው እትዳኝ የአባቴን ነገር አደራ እንደው ዝም ብለህ ሳብልኝ ልቡን አንድ አድርገህ ታውቃለህ መቸም የልቡን😢😢😢😢😢😢እኔም ከስደት ተመልሽ በየ አመቱ ልዘክርህ ቃል እገባለሁ. ብቻ አባቴን የአልጋ ቁራኛ አድርገህ እዳታስቀርብኝ አደራ ሰማእቱ አባቴ😢😢😢😢😢
@samrimengsta449
Жыл бұрын
እኔን እግዚአብሔር ይስማሽ
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@bezawitmelak5809
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ኦ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደካማ ልጅህ ነኝ.
@nawalalhalaby
Жыл бұрын
አባቴ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለጀችህ አብቃኝ🙏
@MikaelWerkey-tf3xr
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን💗🙏
@maggyabata4294
Жыл бұрын
ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@tesfayekenaw1
Жыл бұрын
ledjue ybqane
@Mekli-Tube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Egiziabher Yemsgen Amen 🙏🙏🙏
@haylu8198
Жыл бұрын
እኛም ለደጁ ያብቃን ሉሌ እናመሰግን አለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@agapedesta1312
10 ай бұрын
😇😇😇አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለፈውስህና ለቦታህ አብቃኝ/ን😇😇😇
@amennaol4674
Жыл бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ አንተ ጠብቀኝ ሰላም ጤና ትዳሬን ባርክልኝ 🙏❤️
@haimanot2452
Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@habitam
7 ай бұрын
ማነው እደኔ ሊቀ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ለምህድ የጎጎው 🥺🥺የውነት እደወላድ ወሬን ስቆጥር ነው የከረብኩት እግዲስ አንድ ወር ቀረኝ እደፈጣሬ ፍቃድ እየደረስኩ ነው ተመስገን ጌታዬ ሆይ 🙏🙏🙏የጭቅ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ የኔ አባት ❤️❤️❤️
@user-rv6yv8ob7w
Жыл бұрын
ሰመአቱ አባቴ እኔንም ለደጂህ ያብቃኝ በአካልመጥቼ እምረገጥህ ያብቃኝ አባቴ
@dinkeneshgebre4108
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ስማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ በተስጠህ ቃል ኪዳን ማረኝ ! ኢትዮጵያ አስባት
@burtuqandaneel2677
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤
@user-eq5wn4xj9y
Жыл бұрын
እጹፍ ድቅነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደጅክ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
@tsedi8996
Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታህ እኔ እጥያተኛዋ ልጅሽ ለደጅህ አብቃኝ🙏
@brtukanoma1640
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ደጅህ መጥቼ ሰለፈወስከኝ ላትምረው የሰውን ልጅ ደጅህ አታስረግጥም አባቴ ሰማእቱ ምስጋና ይግባህ
@demulove6243
Жыл бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@user-kf5th4kz9t
8 ай бұрын
አሜን እኔንም ከደጁ ያብቃኝ 😊❤❤❤❤❤
@user-lt9es4qv7u
Жыл бұрын
ሉሌ ይህን ቦታ በ2002 ዓም በህልሜ ወደ ሚዳ አቡነመልኬፄዴቅ ገዳም ምሄድ ይመስለኛል ከዛም መንገድ ላይ መኪናው ይቆምና ውረጂ ብላ ባዶ ጎጆ ምሰሶ ወዳለው እና የድንጋይ መቀመጫ ብቻ ወደ አለበት ቦታ ተቀመጭ ስትለኝ ቁጭ ስል ድንገት ከድንጋዩ ስር ፀበል ወደላይ መፍለቅ ጀመረ ከዚያ የሰማዕቱ ኮቴ ይሰማል ስዕል በደንብ ይታየኝ ነበረ መጮህ ጀመርኩ ሰማዕቱ ጊዬርጊስ መጣ መጣ እያየሁት ነበረ ፊት ለፊት። ከዚያ ህይወትሽ በስጋ ስለሚያልፍ የአንድ ሰው አድራሻ ስጭኝ ስትለኝ የኑኑ የአክስቴን ልጅ አድራሻ ሰጠኋት። የውነት ይህን ቦታ ካየሁ ጀምሮ ግራ ገብቶኛል። ምን ይሆን??? እመ አምላክ ታውቃለች እውነታውን
@metadeleyibeltale5832
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ሀጢያተኛዋን ለደጅህ ያብቃኝ ወስብሀት ለእግዚያብሔር አሜን፡፡
@chimelak
Жыл бұрын
ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Genet8983
Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከትሕ ይድረሰን ለደጂሕ አብቃኝ አባቴ
@bbhh211
Жыл бұрын
ልዑል በረከትህ ይደርብን እንኳን ለሰማዕት አለቃ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ቦታ ለመሄድ አበቃህ እኔንም ያብቃኝ ስደተኛዋን
@user-lx1rf8zb1o
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጨርሶ ይማርህ የኔ ቅን ልኡሌ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@getnetyeshitla7733
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን የጊወርጊስን ፀበል ለማየት ጓጉቻለሁ ሠማእቱ ይርዳን
@elaybright8884
Жыл бұрын
ጸሎቴ ይሰማ ጉዳየ ይፈታ እንጂ እራሱ ከሰጠኝ በደስታ መባየን አስገባለሁ በጸሎት አስቡኝ በስደት 33 አመታት በላይ ሆነ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳኝእና።
@user-jo8nj1pf7n
Жыл бұрын
እሲ እምነት ይዘህልኝ ና ወድማችን ዘማሪ ሉል ሰገድ አድሳባ ድረስ ከበረታህ ጸበልም በሀይላድ ጎሽሽ🤲
@dsrd8341
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ወንድም እህቴንም በስደት ጠብቀህ ለአገራችን እንድታበቃን እማፀንሀለሁ እኔም ለፀበልህ አብቃኝ ለደጅህ እንድታበቃን በቃል ኪዳንህ እማፀንሀለሁ
@abrehamshimles2064
Жыл бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ #ጊዮርጊስ ሆይ ለዚህ ታላቅ እና የተከበረ ቅዱስ ስፍራ እባክህ አብቃኝ አሜን🤲🙏
@user-is1ke2ly7m
Жыл бұрын
ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ!!
@natihalto4514
10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝና የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ 🙏🙏🙏
@shebrstotaw126
Жыл бұрын
ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ለደጂሕ አብቃን❤❤❤
@KinduTesfa-zo7tp
Жыл бұрын
አቤቱ የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ታዐምርህን ለማየት ፈቃድህ ይሁን አሜን ፡፡
@Betslot-kb3jd
Жыл бұрын
ሠማአቱ ቅ/ጊዪርጊስ እንደኔ ሐሳብ ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ያንተ ፍቃድ ከሆነ ደጀሠላምህ መጥቸ እንድፈወስ አርግልኝ ካልሆነ ግን የልቤን መሻት አይተህ አንተ ፈውስህን ባለሁበት ስጠኝ።ምስጋናና ክብር ይድረስህ አባቴ የአደጋ ጊዜ ተጠሪየ።ዋስ ጠበቃየ።
@Eyerusalembini
Жыл бұрын
ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስደት መቼ እንደሚለቀኝ ባላውቅም እኔ የሚጓጓው ለታናሽ ወንድሜ ነው ከተወለደ ጀምሮ መንፈስ ጆሮን ዘግቶት አንደበቱን አስሮት በፀበል ሊፈወስ ሲል በሆነ ሰበብ እያሶጣው እድሜውን ለሚጫወትበት እሱን እዚህ ቅዱስ ቦታ ወስጄ የሰማዕቱን ተአምር ፈውስ እንዲያገኝልኝ እፈልጋለው😢 እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢
@user-wj1ln5qg8t
Жыл бұрын
ውሰጂውና ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ
@mokaruth6301
Жыл бұрын
ሰምሀቱ ቅዱስ ጊውርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን🙏🙏🙏❤
@muluethiopia2147
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🕯🙏 አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው❤
@menengetahun4963
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስማዕቱ ምህረትን አስጠን ከፈጣሪ ለደጅህ አብቃን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈውስን መረጋጋትን ለህዝቦቿም በረከትን ስጥልን ጌታ ሆይ አድነን አረጋጋን ምህረትን ላክልን
@Merymarita388
Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@heleenheleen3936
Жыл бұрын
የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏🙏
@samketnataniyem1528
Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ቋራ የቦታው በረከት ላልሔዳቹ ለደጁ ያብቃቹ ህዝበ ክርስቲያኑን በሙሉ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
Жыл бұрын
የሰማአቱ በረከት በያለንበት ይጠብቀን ሃገራችንን ከመከራ አውጣልን እባክህ አማልደን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤
@user-vg1gv1se6k
Жыл бұрын
ተአምረኛው ሰማአት ቅዱስ ግወርግስ እኔን ሐጥያተኛዋን ለቤትህ አብቃኝ 😊
@genigs4230
Жыл бұрын
እባክህ ዲ/ን ልዑልሠገድ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል በረከት እነዳገኝ እርዳኝ
@tosha3095
Жыл бұрын
እንኳንም አየኸው ሉሌ አሁን ይሄን በምን አንደበትህ ትገልፀዋለህ ምን ትላቸዋለህ ከየትስ አንደበታችን ቃሉን አምጥተን እናውራው ያላዩትን እንዴት እንዲያዩት ልጩኽ አሁን አንተም ስላየኸው ቀላል ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@kdest____6070
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏
@user-pl9cj7so1g
8 ай бұрын
በረከታቹ ይድረሰን ሰመአቱ ጊርጊስ ለደጆት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@NanyTadese-wu4ek
Ай бұрын
😢😢😢😢ሰማህቱ የኔ ባለ ውለታዬ ለናት አገሬ አብቃኝ እና ለአለም ሁሉ ስመስክር በደጂክ ሳገለግልክ ልኑር
@salmabanchamare3910
Жыл бұрын
ሀያሉ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏
@alganesharaya1558
Жыл бұрын
ሳማእቱ ቅድስ ገርግስ እግዚአብሔር ፍቃዱን ሆና ለደጅህ ያብቃኝ።❤❤❤❤❤
@hananmelkamu6096
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔስ ቀናሁ 😢ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ
@aduyoutv8249
11 ай бұрын
Amen amen amen egzaber yemsgen ednachu betsebe selamchu yebzalegn byalchubet yalem darecha hulachunem egzaber amelake kekfu hulu yatbekachu
@user-xc5pr1vs5q
Жыл бұрын
ስማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁሉም የደርስ ለኔም ለቤተስቦቸ ድርስ አደራህን አባቴ ለቅድስት ሀገሬ አብቅተህኝ ለደጂን ለመርገጥ አብቃኝ😢😢
@kwkw2678
Жыл бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ላደጀ ሠላሙ ያብቃኝ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላችው።
@BrhanuAshagrie-vj7vt
Жыл бұрын
የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ቃል ኪደን በህዝበ ክርስቲያኑ እና በሃገራችን ላይ ይደርብን።
@user-zt3et8qc1z
Ай бұрын
ለደጂህ ያብቀኝ ቅዱስጊወርጊስ 🙏🙏🙏
@Abel-rg1uc
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ አባቴ እኔንም ልደጀህ አብቃኝ።❤❤❤
@danaethio
Жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ
@adeladel5396
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@venireichert161
10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጸበሉ በርሙዳ አምላካ ችን ይባርክልን አሜን 🙏
@genetzewudu5210
Жыл бұрын
ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገን አምላክ ኦርቶዶክስ ላረከኝ
@hargeweyenmengeshamamo1043
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏❤❤❤
@AsratTerefe-qi6ex
21 күн бұрын
ለሰማአቱ፣ቅዱስ፣ጊዬርጊስ፣ደጁ፣ፈጣሪ፣ያብቃን፣አሜን፣❤
@AlemAlem-gq3lz
Ай бұрын
ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃይአባቴ አሜን የባህርዳሩን የማህበር ቁጥር የምታቁ እባካችሁ ላኩልይ እናቴ እንድትሄድ እፈልጋለሁ እኔ በስደትነይ እናቴ በአሰም በሽታ እየተሰቃየችብይ ነው እባካችሁ
@sirgutakele9585
Жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጊዮርጊስ❤❤❤
Пікірлер: 454