ወንድም እለም የመኖር ትርጉሙ ገና በልጅነትህ በደንብ ተረድተህዋል። እንዴት ደሰ ይላል!! ቀጥልበት በአለማተቻን ያሉት ወይንም የነበሩት ትልእቅ ሰዋች / ብዙ ነገር የቀየሩቱ ሰወች በህሪ ነው ያለህ/ እሂደግሞ የሰው ልጅ ወደዚህ ምድር የመጣው ትልቅ ነገር ሊሰራ እንጅ ጥሩ መኪና ካለው እንዲሁም ጥሩ ቤት የመሳሰሉት ካለው በዛ ለመገደብ እይደለም ትልቅ ነን ገና ትለቀ እንሆናለን። እንድ ነገር ልበልህ make sure you stay humble because it is very important for the person like YOU. So you can attract more people not only that bing humble is contagious!! Wishing you ONLY but a bright future.
@fasikabera9704
2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ስነወርቅዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@heuasme
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ገኒ አመሠግናለሁ
@mindmotivation9758
2 жыл бұрын
best motivational speaker sine God bless you bro 🙏🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 660