KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ተወዳጁ ድምጻዊ ሳሚ ዳን ካደረገው ቀዶ ጥገና በኋላ ስለ ጤንነቱ የሚለው....
Күн бұрын
ተወዳጁ ድምጻዊ ሳሚ ዳን ካደረገው ቀዶ ጥገና በኋላ ስለ ጤንነቱ የሚለው....
Рет қаралды
40,627
Seifu ON EBS
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 62
@saramohammed3078
Жыл бұрын
ቃልን ልጇን የአ ብን አቅርብልን የባባን እናት ከቻልክ ምን ላይ እንዳሉ ማወቅ እንፈልጋለን
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha
Жыл бұрын
እውነት እስኪ ሰይፍሻ
@almazalmaz5542
Жыл бұрын
ይብላኝ ለእንቱው እሱው ምን ትሆንለች
@eshetubeyene9557
Жыл бұрын
ሀዘን ላይ ናቸዉ ወሬ አይፈልጉም
@tedytekeste6761
Жыл бұрын
Seifu ebs
@kehiwetgets
Жыл бұрын
የመጨረሻ ራሱን የሚቆልል እንዳንተ አላየሁም ..ለማንኛውም እንኳን ፈጣሪ ማረህ አካብዴው
@abebazelalem4664
Жыл бұрын
ጥሩ አንድ የሚመሰክር ተገኘ እናመሰግናለን !!!!
@addis2653
Жыл бұрын
ሳማችን መልካም የጤና ማገገሚያ ይሁንልህ ከፈጣሪ ጋ 🙏🏽
@zahrazahrais8590
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ሰይፍሻ በባባሞት ምክንያት በየሚድያው ለሚራገበው ነገር የታሪኩ ባባን ቤተሰብ ብታቀርባቸውና ቃላቸውን ቢሰጡ ባይነኝ ባባም ነፍሱ ታርፋለች የቤተሰቡ ስማቸውም ያርፋል ይቶበሮች አቃጥለው ሊደፉን ነው!!!!ባባዬ በመሞትህ የልብ ህመም ሁነህብኛል ኡፍፍ አምላኬ ሆይ
@lamritube3369
Жыл бұрын
ሳሚ ዳን ፈጣሪ ይማርህ ምን ሆኖ ነው 🥺🙏
@freedomermi5190
Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ኣተረፈህ ሳሚየ🥰🥰🥰🙌🙌🙌
@jerryabete5213
Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ማረህ ሳሚዬ
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ማረሕ ሣሚዳን ጨርሶ ይማርሕ 🙏
@memijtelefoon9887
Жыл бұрын
Seifu yehulum astawash ena teyeki, cheru Egziabher rejem edemena tena yeseteh endihum le melaw betesebochih🙏❣
@konjitgeremew8837
Жыл бұрын
አትጎራራ እግዛብኤረ ይመስገን ብል👍👍👍
@alemasfaw1829
Жыл бұрын
Ewente new mesgana aykefelebeteme
@mekdiTube9047
Жыл бұрын
ስሚየ እግዚአብሔር ይማርህ የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏
@iamthankfull7125
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ማረህ
@ThinkAddis
Жыл бұрын
እንኳን በደህና ደህና ሆንክ
@wollo4001
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ
@konijetgirma.2119
Жыл бұрын
ሰይፍዬ በአንተ ሎጎ ሌላ የዩቱብ ቻናል ተከፍቶ ግራ እያጋቡን ነው መላ ማለት ከቻልክ መላ በለን
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
💔💔💔💔egizybher yemarehe sami
@መሲ-ዠ9የ
Жыл бұрын
ሳሚዬ 🥰🥰🥰🥰
@fitsumalayu6787
Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ
@samyhabte2821
Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ በኦፕሬሽን ደረጃ ህክምና አድርገህ በሰላም መገላገልህ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ በኦፕሬሽን ደረጃ በተለይ በጀርባ ህመም ባትዳፈሩ ጥሩ ነው የወረደ ህክምና ነው የጤና ሚኒስቴር በዶክተሮች ላይ በሆስፒታሎች ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም በዶክተሮች ችሎታቸውን መገምገም አለበት በሰው ሒወት ነው የሚጫወቱት
@mikiasmusse3726
Жыл бұрын
yemechew yarada lij , tena meden tetekami nw sami wow, bezi aynet ye shemach self laym enagegnwalen
@suzankassa9719
Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እረድቶኝ ዳንኩ በል ኢትዮጵያውያ ውስጥ ብር ከመጨረስ ነው እንጄ ደህና ሰው ይዘህ ገብተ እሬሳ ነው ይዘህ የምትወጣ እህን እምልህ በኔ ጭምር ደርሶብኝ ስላይሁት ነው
@tulukuma5708
Жыл бұрын
ሲዛኒት፡ የት፡ ሆስፒታል፡ የትኛው፡ ዶክተር፡ ምን፡ ዓይነት፡ ሕመም፡ ታሞ፡ ነው። ሞተው፡ የወጣው፡ ይህንን፡ ግልፅ፡ ካላደረግሽ፡ መልክትሽ፡ ምንድነው፡ ሆስፒታል፡ አትሂዱ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድናል፡ ነው፡ የምትይው፡ በግልጽ፡ አስረጂን
@abacustech0912
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርህ ሳሚ
@alemzerfzeleke2907
Жыл бұрын
betam des yemel sew sami dan enkan aterefeh
@Naturalism85
Жыл бұрын
ሳሚየ ሙሉ ምህረት ይስተህን ኣይዞህ የኔ ወንድ እግዚአብሔር ለሰጠህ ነገር ማመስገን ብቻ ነው ጤና የሚመጣው በጥቂቱ ነው።ዎንድማችን እባኮትን ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉልን💕💖
@ateeakapptube5393
Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@tube9874
Жыл бұрын
ተመስገን ሳትሞት ወጣህ
@habtehabte2605
Жыл бұрын
Ante enchich yematbesl ahun legna ende hager beyekenu shiwoch eyemotu ye 1 azmari minor surgery gudayachn lihon yigebal? Edme likhn yematbesl maferya
@ahmadmohmad9425
Жыл бұрын
ሳሚዳን እኳን ደህና ሆንክ
@tulukuma5708
Жыл бұрын
ምን፡ ታጨበጭባለህ፡ እስቲ፡ አንተን፡ የሚወክል፡ ዘፈን፡ እርስቲን፡ ላክልኝ፡ እኔም፡ ላጨብጭብ።
@Johnnbrothers
Жыл бұрын
ጸረ 6 ተመችቶኛል
@-Ele
Жыл бұрын
በእዉነት የሚያምን ብቻ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍🌷
@gedamabera1925
Жыл бұрын
Ahun yihe hulu comment Tena balemuyawochin lalemamesgen yigermal msiganan enilimedi ok
@kidistseyoum4737
Жыл бұрын
ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት ታክሞ ይድናል😜😜😜 እኳን ጌታ ረዳህ
@makbelyazezew
Жыл бұрын
Fetari enkoan cherso mareh
@nebaytesfamariam2804
Жыл бұрын
Amlak mhret yewrd
@werknechaka9932
Жыл бұрын
ላንተ ስለሆነ ነው እንጂ ሌላውን ሰው ያረጉም
@usmanmohammed9706
Жыл бұрын
ወይኔ ሳምዳን ሞተ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eshetubeyene9557
Жыл бұрын
ሆ ምን አይነት ጆሮ ነዉ ያለህ
@chuchutube6182
Жыл бұрын
Ere sefu ethiopan geta be anu yiyati
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ይሁን🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
@rehima4916
Жыл бұрын
የባባን ቤተሰብ አቅርብ ምትሉት እውነት አዝናችሁ ነው የወሬ ጥማት?
@አዳኙካሜራ-በ4ጸ
Жыл бұрын
Hehehehe
@LoveLove-re1dj
Жыл бұрын
wayne esum mote ende ufffff ar wadet heden new 😭😭😭😭😭
@yonman9437
Жыл бұрын
Love Love ጅል ደንቆሮ ነሽ እንዴ ሳትሰሚ አስተያየት የምትጽፊው? ቀላል ቀዶ ጥገና አድርጌ በሰላም ወጥቻለሁ ብሎ ነው እኮ የተናገረው ምናለ ለወሬ ባትቸኩይ መሃይም!!!
@amanueldagnew6422
Жыл бұрын
ሳሚ ዳን ተገረዘ😂😂😂
@millionseyaw5676
Жыл бұрын
በጣም አጥላይ ነው ይሄ ሰው
@alemasfaw1829
Жыл бұрын
Man ???
@WhyMeTd1227
Жыл бұрын
Seifu woregna anefnafi 😂
@alemasfaw1829
Жыл бұрын
Goshe negerulege yehene werega enema ke tedey behala aladametewem
@tulukuma5708
Жыл бұрын
ሲሚ፡ ዳን፡ እኔ፡ ከነመፈጠርህም፡ አላቅህም፡ ቪዶውን፡ ያቆምኩት፡ መርዝ፡ መልክት፡ ስታስተላልፍ፡ ነው፡ መርፌ፡ ተወግቼ፡ አላውቅም፡ ሲያፋጥህ፡ ደሞ፡ አይ፡ የመርፌ፡ መውግያ፡ መቀመጫ፡ የለኝም፡ መርፌ፡ ነክቶኝ፡ አያውቅም፡ አንተ፡ ሽማግሌ፡ ሲያዩህ፡ አርባ፡ አመት፡ ትመስላለህ፡ እንዴት፡ የህፃንነት፡ በሽታን፡ በሙሉ፡ አልፈህ፡ እዚህ፡ ደረስኽ፡ መቼም፡ ቄስ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ ስትማር፡ አንተ፡ በሽታ፡ባይኖርብህ፡ በሽታ፡ ከትምህርትቤት፡ ይዘህ፡ መትተህ፡ ገና፡ ድሮ፡ ሞተህ፡ ነበር፡ ወይ፡ ደገሞ፡ ፖሊዬ፡ በሽተኛ፡ ትሆን፡ ነበር፡ ይህ፡ ሁሉ፡ ይቅር፡ በዕድል፡ አምልጠህ፡ አደግህ፡ እንበብ፡ ይህ፡ አሁን፡ ያጋጠመኸ፡ በሽታ፡ በግዜ፡ ባይገኝ፡ ኖሮ፡ እኳ፡ አልቆልህ፡ ነበር። ሰለዚህ፡ አዳሚ፡ በየአመቱ፡ የመኪናህን፡ ሊብሬ፡ ስትቀይር፡ መሉ፡ የጤና፡ ምርመራ፡ አርግ፡ ዝም፡ ብሎ፡ ቁርጥ፡ ስጋ፡ መቁረጥ፡ አይደለም፡ ይህ፡ ሁሉ፡ የኩላሊት፡ በሽታ፡ ካንስር፡ ብዙ፡ ብዙ፡ በሽታዎች፡ በግዜ፡ ከተያዙ፡ መፍትያቸው፡ በሳንቲም፡ ነው፡ ለምሳሌ፡ የደም፡ ግፊት፡ ቁጥርህን፡ ማውቅ፡ አለብህ፡ ከፍ፡ ካለ፡ ልብህን፡ ኩላሊትህን፡ ታጣለህ፡ ስለዚህ፡ አመታዊ፡ ደም፡ ምርመራ፡ ታመምክ፡ አልታመመክ፡ የግድ፡ ነው፡ ጤነኛ፡ ለመሆን፡ ከፈለግ፡ የጥርስ፡ ጤናዎንም፡ አይርሱ፡ በዓመት፡ አራቴ፡ ጀምረው፡ ጥርሶ፡ ጤናማ፡ ሲሆን፡ በዓመት፡ ሁለቴና፡ወይም፡ አስገዳጅ፡ በዓመት፡ አንዴ፡ ጥርሶን፡ መታጠብ፡ አለቦት፡ ደግሞ፡ ያገኙበት፡ ቦታ፡ ሳይሆን፡ አንድ፡ ጥራት፡ ያለው፡ የጥርስ፡ ሐኪም፡ መርጠው፡ ጠቅላላ፡ ቤተሰቦን፡ አንድላይ፡ ማሳጠብ፡ ነው፡ ታሪኮ፡ በአንድ፡ መዝገብ፡ እንዲያዝ፡ እኔ፡ አንዳንዴ፡ ይገርመኛል፡ የኢትዬጵያ፡ ሀብታም፡ በቦርጭ፡ በሱካር፡ ሲሞት፡ ነጮቹ፡ ጋ፡ እኳ፡ ውፍረት፡ የደህነት፡ ምልክት፡ ሲሆን፡ እኛ፡ አገር፡ ግን፡ ስንት፡ ለአገር፡ ይስራል፡ የምትለው፡ በ40 ዓመቱ፡ በልብ፡ ድካም፡ ይሞታል፡ እስቲ፡ ስንቲቹ፡ ናቹህ፡ የደም፡ ግፊታቹሁን፡ የምታውቁ፡ ቁጡሩን፡ ንገሩኝ፡ ዶክተር፡ ጋ፡ እንድትሮጡ፡ ወይም፡ ጤናማ፡ መሆናቹሁን፡ እነግራችዋለሁኝ፡ የምላቹህ፡ በሞቅታ፡ ነው፡ ዶክተር፡ አይደለሁም፡ ግን፡ ቁጥራቹሁ፡ ከፃፋቹሁልኝ፡ ሕይወታቹሁን፡ ላድናቹህ፡ እችል፡ ይሆናል።።።።
@senda9782
Жыл бұрын
ጭራሽ ሕይወታችሁ አድናለሁ ትላለህ ። እንዴት ግብዝ ሆነሃል እባክህ ። ? ከድህነት ወጥታችሁ ዛሬ ሰው የምትመስሉ እንዴት ሰዉን ወደ ታች ለመመልከት እንደምትሞክሩ ካንተዉ ከሰይፉ መላጣዉ እያየን ነው ።
Пікірлер: 62