ተወዳጆች እንደምን አላችሁ?
እንኳን አደረሳችሁ?
በሀገራችን የተከሠተው ችግር በጣም የሚያሳስብና የሚያሳዝን ቢሆንም እግዚአብሔርን ተስፋ በማረግ የፀና ሰው ምንም አይሆንም ብለን በማመን በተስፋ አለንና አሁንም ተስፋችን እሱ ነው፡፡
ዘመኑ ሲቀየር ሳይቀየር የቀረው የኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት አሁንም እንደፈጠጠ ነው ብዙ ሰው በሞት እየረገፈ ይገኛል ከሞት የተረፈ የሚመስለውም ከስደት ከረሀብ እያመለጠ አይደለም ሞት ከፊቱ አፍጦ እያየው ነው፡፡
ከነዚህም መካከል በጣም ተጠቂ እየሆኑ ያሉት የነገ የቤተ ክርስቲያን ተስፋ የሆኑ ጉባኤ ቤቶች ናቸው ባለንበት ሁሉ ልናስብ ይገባል ከእነዚህም መካከል የጦርነት ቀጠና በሆኑት አከባቢዎች ያለው የዋግ ኽምራ ሰቆጣ ወለህ ነቅዐ ሕይወት ጉባኤ ቤት አንዱ ነው እስከጊዜው ድረስ ሲገለገል የነበረው በአካውንት በሚላክ የቤተ ክህነት የምዕመናን ድጋፍ ሲሆን አሁን ግን ይህ ሁሉ ስለቆመ ጉባኤው ፈተና ላይ ነውና የምትችሉትን ለማረግ ለምትፈልጉ
አዲስ መስመር ዘርግተን ከአዲስ አበባ ምዕመናን የሚችሉትን እንዲያረጉ እየጠየቅን ነው አንድ ኩንታል ጤፍ 5000 ብር ነው የታቻለው ሰው አንድም ሁለትም እንዲያደርግ በፍቅር እንጠይቃለን ስልኩ ያው 0919997109
መ/ር መዝገበ ቃል ብለው ይደውሉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 299 5706 77
ተጨማሪ ባለው ችግር ከአካውንት ማውጣት ስለማይችሁ ለግዜው በዚህ (ቃል አራጌ የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :10000 41 56 90 46 )"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp....
Follow me on FB የፌስቡክ ግሩፕ ✅www.facebook.c...
✅ #የፌስብክ #ፔጆችን= / ንቁ-የወንጌል-ትምህርት-በፌስቡክ-መ...
ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
Негізгі бет ተወዳጆች እንደምን አላችሁ መምህር መዝገበ ቃል በጳጳስ መባረክ የሚፈልግ በተማሪ ይባረክ ወለህ አብነት ትምህርት ቤት መዝገበ ቃል ስ.ቁ 09 19 99 7109
No video
Пікірлер: 19