KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተዋነይ-ቲቪ =❤ምርጥ የጎጃም ሰርግ ጭፈራ❤
2 жыл бұрын
ተዋነይ-ቲቪ =❤ምርጥ የጎጃም ሰርግ ጭፈራ❤
Рет қаралды
98,178
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 64
@menzmenze9445
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልተክክለኛ የዘሬ አማራ ባህል በአምሳ አመቴ ያዝ ጎጀ በጣም ደስ የላል ተባረኩ ዘሮቸ። እልልልልልልል ናፍቆቴ አወጣሁ አባቴ ትዝአለኛ አደኛ ነበረ ነብሱን ይማ
@user-pm7bp8rf8j
9 ай бұрын
ናፈቀኝ ሀገሪ ጎጃም ያውም ደጋዳሞት የወንዱቹ ሀገር
@hignehfantahun3620
Жыл бұрын
Proud!!! ከዚህ እንቁ ማህበረሰብ እቅፍ ውስጥ ባልሆን ኖሮ በቅናት እርር ድብን ባልኩ ነበር።
@user-md8po7ie9r
9 ай бұрын
ደስይላል
@VuvoY16-xd3wk
5 ай бұрын
እውነት ነው
@Amhariafano
3 ай бұрын
የኔውበታም አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
@user-pn5wj8of7f
Жыл бұрын
ወይኔ እኔም የጓጃምልክነኝያውምየብቸና 💖💋🌹አይ ትዝታ ብቻ 💜እኛምክስደትመልስ ክቤተሠባቻችን ጋርይምንጫወትያርገን ውድ የሀገሬልጃች💗💋💋
@user-xw5cl6cr6q
7 ай бұрын
ናፈቀኝ ሀገሪ ጎጃም አይ ትዝታ
@user-gx9xu3xu2n
2 ай бұрын
ኧረ የኔ ተራ ናፈቀኝ አስነካው ጎጄ እልልልልልልልልልልልልልል 😘😘😘😘💕💕💕💕💕
@temesgenendesew2180
9 ай бұрын
ትክክለኛ የጎጃም ዘፈን ይህ ነው
@temesgenhunegnaw8594
2 жыл бұрын
ትክክለኛ የጎጃም ሰርግ
@user-pu8ph2io2q
Жыл бұрын
እንደዚህ ማግባት አማረኝ አቤየት ሰታምሮ
@Eyob797
2 жыл бұрын
ባህላችን ደስ ይላል።
@menzmenze9445
Жыл бұрын
ቀብራራዉ የአማራ ልጅ አፈር ልብላ ኑሩልኝ ጎጀ መሬ 1 ዉ
@user-jl4rk7hn6m
2 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ ጎጃምም♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@user-gg2qh7vs8z
2 жыл бұрын
አንች የብቸና ቆንጆ አለሽ እንዴ ያንች ሠርግ እንዲህ ነው የምንጨፍረዉ እንድትጠሪኝ ኤደን ለወየ 😍😍😍😍😍😍😍
@user-jl4rk7hn6m
2 жыл бұрын
ችግር የለውም አማን ካላንተ አይሆንም
@menzmenze9445
9 ай бұрын
ዘመዶቸ እደወሀ ጠምኝ አባቴ ይዘፍንልን ኘበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Werke-oi6hj
5 ай бұрын
ደስ ሲል ሁሉም ተጫዋት አይይይይይይ❤❤❤
@menzmenze9445
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እካን የኔ ዘር ሆናችሁ እልልልልልል ናፍቆቶቸ ኑሩልኛ
@temesgenhunegnaw8594
2 жыл бұрын
በእናታችሁ እንዲህ አይነት ቪድዮ ደጋግማችሁ ልቀቁልን: እንድሁም የተሰራበትን ልዩ ቦታ አካብቢውን ጨምራችሁ ብትገልጹልን ስለሰዉ አኗኗር ባህል ለመረዳት ይጠቅመናል
@getinet2000
Жыл бұрын
Gojam _Debremarkos
@birukdamte344
Жыл бұрын
ጎጃም ደብረ ማርቆስ ባሶ ሊበን ኣካባቢ የባሶ ምት ወይም የባሶሊበን ኣዘፋፈን ነው
@agertiruneh4149
2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው hagra ጎጃም afre leblalchu weeeyyyy 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@walelignbishaw-ry6vh
Жыл бұрын
Kongo new
@arsemakefyalew8110
Жыл бұрын
እንዲት ታምራላችሁ እርሺርሹ ጎጃም ሃገሬ ሆሌም ደስታችሆን ብቻ ያሳየኝ ደጉ ያገሬ ስው::❤❤❤
@menzmenze9445
Жыл бұрын
ኤረ ምን በወጣኝ ከሌላ እካን ኸናተ ከአማራ ተፈጠርኩ
@abezelove7365
2 жыл бұрын
ዋው ጋቢ የለበሰው ሰውየ አደኛነው ዘፈኑ
@user-yg7dn5fk9h
Жыл бұрын
ከምረ ሲችል
@Tigist-ft6tl
Ай бұрын
አየ አገር ጎጃም ናፈቀኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mz4li9im2w
2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ደሰታችሁን ያብዛው
@user-qr7zd8vl1v
2 жыл бұрын
አባቴን መሠሉኝ ማርያምን ደሞቼ ውድድድድ❤😘
@tihuneassefa4638
Жыл бұрын
ጎጃም ደጉ ህብዝ መሆኔ ደስተኛ ነኝ
@VuvoY16-xd3wk
5 ай бұрын
ጎጃም ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር በሰላም ተስደት መልስኝ ❤❤❤❤❤
@Tigist-ft6tl
Ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@meweds8media
Ай бұрын
አይዞህ/ሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ/ሽ
@salamasalama7098
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesAyalew-fk9dz
7 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
@masreshabayeh905
2 жыл бұрын
ጎጄ ርሽርሹ
@jannathjannath7836
Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ዛሬውኑ አግቢ አግቢ አለኝ እናተው
@AsfaEmre-qj4ym
Жыл бұрын
ነማያሣፍረው ጎጃም
@ZenasheBelete-yc3gt
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawatube8825
2 жыл бұрын
ደሥሢል
@user-ng5em8dl2l
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@azebsil7381
Жыл бұрын
Original 🥰
@calltech5706
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@laylaalmemari6459
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤💕💕👌👌👌
@ccu3907
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@menzmenze9445
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልጀግናዉ ግጀ
@menzmenze9445
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል
@user-yz7yq9ki5p
2 жыл бұрын
እደዉ መላመላ
@lingerhbiadiglign
29 күн бұрын
Ere dess stlu
@workuhibest9495
Жыл бұрын
Yidegem
@madi2644
Жыл бұрын
ሰላምናችሁ
@user-dz5qq7gk1x
10 ай бұрын
አማራ እራሷን ሆነት ባህል ታሪክን ወደድክ ደናክ ተዋነይ የሼሁሴን ልዥ
@user-gs8ct6hu3b
2 жыл бұрын
ለቅሶ ነዉ ሠርግ
@user-yz7yq9ki5p
2 жыл бұрын
እሚያለቅስ ሰዉ አየህ 😞
@mekdesbelay13
Жыл бұрын
yilekeslh
@amenamenmelise6068
Жыл бұрын
ሁሉ ይጨፍራል አጨብጫቢ የለም 😍
@user-yg7dn5fk9h
Жыл бұрын
@@amenamenmelise6068 እኮ😂😂
@hignehfantahun3620
Жыл бұрын
Proud!!! ከዚህ እንቁ ማህበረሰብ እቅፍ ውስጥ ባልሆን ኖሮ በቅናት እርር ድብን ባልኩ ነበር።
@user-gx9xu3xu2n
2 ай бұрын
ኧረ የኔ ተራ ናፈቀኝ አስነካው ጎጄ እልልልልልልልልልልልልልል 😘😘😘😘💕💕💕💕💕
Пікірлер: 64