KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️ታቦቱን የሚረከበን ካገኘን ....
Ай бұрын
♦️ታቦቱን የሚረከበን ካገኘን ....
Рет қаралды
3,066
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 28
@addisemetiku1495
Ай бұрын
አይዞን ባለ 6 ክንፉ የኢትዮጵያ ኮከብ ተክልየ ሁሉን ያስተካክላል በጊዜዉ ከቅዱስ ሚካኤል ጋ ሁነዉ ታምር ይሰራሉ😢❤❤❤❤❤
@hellinabebe424
Ай бұрын
የት ናችሁ የተዋሕዶልጆች አረ እናግዛቸው በጣም ያሳዝናሉ እውነት ቤተክርስቲያን እንደዚሕ ስትሆን አባቶች ሲቸገሩ ማየት ያማል እናግዝ እስከ አሁን ባለማወቅ ካቴድራል የሚባል የካቶሊክ አዳራሽም ሰርተናል ተዋሕዶን የማይወክል አናግዛለን አረ እሺ
@aynadisteklu1626
Ай бұрын
አናቶቻችን ሲያለቅሱ ማየት በጣም ያማል ክርሰቲያን እህቶች ወንድሞች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እንተባበር!!
@user-qb8su6gv2r
Ай бұрын
አይዞአችሁ የአለሙ መድኃኒት አለ 😢
@birukmanguday
Ай бұрын
ወገን ማህተብ የደረጋችሁ የት ናችሁ ኧረ በእመብርሐን
@ahadufirst3374
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@FikirFikir-dz2yp
29 күн бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው በርቱ ተስፋ አትቁረጡ እናግዛለን
@yonathenhabte4954
Ай бұрын
አረ አባካችሁ ሰልካችሁ አስቀመጡ አንደረዳችሁ
@cherntman5842
Ай бұрын
እመቤቴ ማረያም ትድረስላቹ
@addisietafere1918
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ
@emmazero3023
Ай бұрын
😢😢😢😢ያሳዝናል😢
@hargegobena8962
29 күн бұрын
እኔ እምለዉ ቤተ ክህነቱ እረ የት ነዉ ያለው ያሳዝናል ሲቀ ጥል አካባቢዉ ሰዉ ከሌለ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ
@hiwottsegaye4073
Ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ሁሉንም ያያል፣ በአሁን ጊዜ ግን ቄስ አማኝ ፈጣሪን የሚፈራ አለ በዚ ዘመን፣ ደሞ እኮ ያበላሸናቸው እኛው ምእመን ነን፣ እሱ በብዙ እየፈተነን ነው፣ ቤ/ክ መሪ እኮ የለም
@askask4815
Ай бұрын
የአዲስአባቤተክነትየሚሰበስበዉገንዘብጳጳስሊያደልብበትቢኤትሐገመግዛነዉቤተክርስቲያችግርላይሲወድቅእያዩዝምየሚሉት
@user-hu4om4zx2v
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lijmilytube1553
Ай бұрын
ብር ቢያሰገባ ግን መጥተው በፐርሰንት ሊወሰዱ ይመጣሉ አረ ቤ/ተክ ምንድነው ሰራው እነሱ በሰልጣንና በደሞዝ ይጣላሉ አረ ጌታሆይ አንተ ቤትህን ተመልከት
@user-vu7vy5mi4g
Ай бұрын
Atalkisu
@user-fm9jr7ys1u
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@peaceethiopia3935
Ай бұрын
ውድሞቼ እካባቢው ምን ያህል ስላም ነው ? ሁልት እይነት ነው እኮ ይምታውሩት እኛ እብይ እህምድን ትኝትህ ያድራሉ ያሞግስው የሽግር እስተዳዳሪን ልእምን እትጥይቁትም ? ? ስራው ምንድ ነው እውነቱን ምእንጋግር ግድ ነው ። በእካባቢው ስዎች ክእሌሉ ማእንን ነው ይምታግልግሉት ?? እስኪ መጅምሪ እካባቢ ፅጥታው ይረጋግጥ ዋናው እሱ ነው መድሃኒ ዓልም ፍርዱን ያምጣልን እሜን !!!
@yonathenhabte4954
Ай бұрын
ሰልካካችሁ askenetelen😭😭😭😭😭
@FikirFikir-dz2yp
29 күн бұрын
አስቀምጧል ወንድም ከታች
@giovannarosa2146
Ай бұрын
Ene mlew Betekrst iyan yemisera gdamatochn yemireda hezb new beteknet yemisebesbew genzeb MN yaderegewal?be4meazen yalewn betekrstiyann kahnatnn mekotakot betekhnet eyezoru alen malet ybetekhnetu guday new beam yasaznal enbachhun medanit alem krstos ybslachhu💔💔💔😭😭😭😭😭
@amsalashagviea2866
Ай бұрын
እባካችሁ ቤተክርስቲያን እንዳይዘጋ እንተባበር
@amsalashagviea2866
Ай бұрын
ከተማ ይሉ ቤተክርስቲያን ምመናት ገንዘብ ይሰጣሉ ገቢው ለመንግስት መሳርይ መግዣ ነው ለምን ለገጠር ቤተክርስቲያን ለምን አይርዱም ጳጳሳት እግዚአብሔር ይቀር ይበላችሁ
@aynadisteklu1626
Ай бұрын
ሞጆ የት ነው በትክክል አሳውቁን ከደብረዘይት ቀጥሎ ያለው ነው ወይስ ሌላ ነው?
@singletube5173
Ай бұрын
Awo
@jdcell63
27 күн бұрын
አዎ
@ChaleKassahun
23 күн бұрын
ሞጆ፡ሣይሖንኤርቱሞጆነው
Пікірлер: 28