KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ታላቁ ሚስጥር ገሀድ ወጣ
2 жыл бұрын
ታላቁ ሚስጥር ገሀድ ወጣ
Рет қаралды
20,126
Aksimaros tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 131
@negasenshew7085
2 ай бұрын
እጅግ የሚገርመው የሀሰት ባሕታውያን የተባሉ ደጋፊዎቻቸው እግዚኦ ብዛታቸው የተጠሩ እንጂ ያልተመረጡ አሰር ገሰሶች አባ ዮሐንስን አትንኩብን የ፲ አለቀ ግርማን አትንኩብን እገሌን አትንኩብን ይላል ያልታደለ ሕዝብ አየ ሰይጣን መታደልህ ይህ ሁሉ ቲፎዞህ ያንተ ነው መምህር ገብረ መድኀን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልልንእንደ ዋርካ ያስፋልን እንደ ጨፌ ያለምልምልን የሞተ የሕንድን ዊግ ያጠለቀ አጭበርባሪና ነጋዴዎች ባሕታውያን ተብየ ደጋፊዎች ወዮላችሁ ወዮታ አለባችሁ
@atalelawoke748
2 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ብለህ አንተው ጠብቀን መልካሙን መንገድ ምራን እንዳንወድቅ ጠብቀን🙏🙏🙏
@ephremalemayehu7587
Жыл бұрын
እናት ትዉለድህ ለዚህ ጠንቋያም ህዝ የሚገባዉን ነዉ የነገርከዉ ቀጥልበት ባለዊጉማ ተወዉ በጣም የሚዘጋኝ ዛርኩ ብሎ እሚያለቅሰዉ ነገር
@zahraahmad2296
2 жыл бұрын
ስማ አባታችን አባ ዮሀንስን አታንሳ እኛ በጣምነዉ የምንወደዉ ምክኒያቱም እንደናተ አይሰርቅም አይዋሽ ምንአደረገ በጾለቱ በንጹህ እንባዉ ሰላዳነነዉ እንዳተ በሰረቀ ብለህነዉ ግጣሪ ከግራቸዉ ስር ይጣልህ ዉአነት የሚያገለግለዉ መላኩ ገብርኤል
@zahraahmad2296
2 жыл бұрын
ስማ አባታችን አባ ዮሀንስ አታንሳ እኛ በጣምነዉ የምንወደዉ ምክኒያቱም አንዳንተ አይሰርቁም አይወ
@bethelephrata7487
2 жыл бұрын
እስኪ ስለ ኣገልግሎታቸው የተረዳሽው ኣስረጂ
@abdulazizomer8844
Жыл бұрын
@@zahraahmad2296 በሙስሊም ስም የምትጫወቱት ነገር ያስቀኛል😀😀😀
@zahraahmad2296
Жыл бұрын
@@abdulazizomer8844 አይ ከስሚ ምናለህ ዋናዉ እምነት ነዉጂ እዳንተ እዉነትኛ አባት ከማሳደብ የኔ ስም መቀየረ ይሻላል እኔ ደግሞ ስሜን ብቀይረም ደሕነት ላሽንፍ ባሕዛብ ሀገር ሁኝነዉ ግን ይቅርታ አንድ ሰዉ ክፉከስራሕ አንተ መላካም ነገር መልስለት ይላል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እናም ይቅር ይበልሕ 💒🤲➕👏
@abdulazizomer8844
Жыл бұрын
@@zahraahmad2296 ለስራ ብለሽ ከሆነ ይመችሽ።
@alemnewgetnet
6 ай бұрын
Amen
@yeshibalagerua1032
Жыл бұрын
ምን አለ የሰው ተከታይ ከምንሆን የእግዚአብሔር ተከታይ ብንሆን እናም ደሞ ቤተ ክርስቲያን ምን ትላለች ብንል ምን አለ አባን አትንካ እከሌን አትንካ ምን ያባብለናል በውነቱ ማስተዋሉን ያድለን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Ethiooooooo
2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። የቪድዮው ባለመብት ከሆኑ እባክዎትን ልስረቅዎት ይፍቀዱልኝ🙏
@bethelephrata7487
2 жыл бұрын
ተኩላና ተኩላ ይተባበራሉ
@besttube8710
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን።እናመሰግናለን እውነተኛው መምህራችን የኔታ ገብረመድኅን
@user-mp4cj4nh4v
2 жыл бұрын
አቤቱ ማስተዋልን ይስጠን ምን ዘመን ላይ ደረስን ቃለሕይወት ያሰማልን
@tilwalehmimi5332
Жыл бұрын
አንተ አባታችን አታንሳ ውሸታም ሌባ ምን ሙራል አሐሕ ውሸታም ጌታ ሆይ ልቤ ይሰጥህ በሰማም ውሸታም አዎ እንውውዳቸለን ያንቸ ትምህርተት አንሰማም መሰሚያችን ጠጥኘ ነው። ቀጣፎ
@temutube2021
Жыл бұрын
መድሃኒአለም ልቦና ያድለን ምን አለ አድቀን ደህና ብታስተምር ዘላለምህን ሁሌም መድረክ እምትወጣው ሰውን ለመሳደብነው ይልቅስ የምእመንን ልብ እምትስብ ራስህነህ ተስተካከል እባክህ ስራ በተግባር እንጅ እዳተ በማውራት አይደለም ምን አይነትነህ ለመሆኑ ባህታዊ አያመሰግንም ማለት ነው መዝሙር ማለት ምስጋናነው ታዲያ ማመስገን አይቻልም ዉይ አምላኬ
@user-ve5kz4du7m
2 жыл бұрын
ከእዉነት የሪቀ ወሬ እግዚአብሔር ማሰተወልን ይሰጣች
@getasewgech2957
2 жыл бұрын
የሰው ተከታይ የእውቀት ማነስ ነው። እንደዚህ የሚያቅበዘብዛችሁ አሁን ይሄ ትምህርት ምን ይወጣለታል? ግርማ ወንድሙን ገ/ መስቀልን ስንዱን የበረሃው ዘራፊን ተስፋ ማርያምን አይነ ጥላል ሄኖክ ወ/ማርያምን ያለም ጨለማን ከመከተል ቤተክርስቲያንን ስሙ
@user-vh4ne9jo1r
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ አንተ የሰይጣን የግብር ልጅ አሰመሳይ አንተ ደሞ ማነህ እእእ አባቶቻችን ምትሳደብ በምን አፍህ ነው ??
@user-ve5kz4du7m
2 жыл бұрын
በአባ ዮሐንስ አትምጡ አባታችን ምልካ አባት ናችዉ ኢሺ
@demekumelkamu3689
Жыл бұрын
አቢቱእደቸርነትህ አድነን ለማናቸዉም አባታችንሁሉምየራሱንብቻነዉመናገርየሚችል ግንከመናገረማዳመጥጥሩነዉ።አተምስለቤቴክርስቴያን አስተምር አባይሗኔስም ትምርትነዉ የሜሰጡ ስለዜህ ሜመኑ ወጌሉን እናትምህርቱን ነዉየምንሰማ ደግሞም እሱፈጣሬ ነዉየየስራችንን ይሰጠናል ስለዜህ አዱን ከፉ አዱን ዝቅ አድርጓ አይታይም ነዉርነዉ የእዉነት እዴትሰዉበሰዉይስቃል እጭ
@user-mf5jv2nx2j
9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሩን እውነተኛም ሆኑ አልሆኑ ሁላችንም እግዚአብሔር ያውቃል😢
@girmaysibatu3370
7 ай бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን
@belaynehberihun9772
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@sarinahile1150
2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@meharihagos5126
4 ай бұрын
ተደናገርነ፡ የማንን እንመን?
@bizuworkmamo330
8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@muluberhane13
16 минут бұрын
ኣብቶቻችን ምን ኣለ ቃል ኣምላክ ብታሰሙን ጌታ ሆይ ፍረድ ወይ ውረድ የድሮ ኣባቶቻችን ስብከት ናፈቀን ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@demekumelkamu3689
Жыл бұрын
እግዴያ እኛእናእናተማ በመጠጥየረከስን አይደለን ማናቸዉምሰዉ ስለእምነቱ ጠንቅቀንካወቅን ስለሠዉ አይመለከተንም ነበር ምክናያቱም እኛበራሳችን ሀፂያት ላይወድቀን ስለሰዉ ሀፄያት እናወራለን
@user-qk8br8dq9l
Жыл бұрын
አባ ገብረ መድህን ቅጠል በጣሽ ነኝ ያሉ ጀግና በአወደምህረት ላይ እኔም እችላለሁ ያለ ጀግና እግዚያብሔር ልብ ይስጥል ንፁሀን አባቱች ይሳደዳሉ ጠንቆይ ነኝ የሚል አባት ወይንም ገለሠብ ግን በአወደምልረት እንደፈለገ ያወራል የተዋህዶ ሌጆች የምትሰሙት ምረጡ እወቁ😥
@besttube8710
9 ай бұрын
ይኸው የደንቆሮ መጨረሻው 😂 አባ ማለት ለመደባችሁ አይደል ።አባ ሳይሆን የኔታ ናቸው እሳቸው።እናንተ ራሳችሁ ልቦና ይስጣችሁ።
@user-xm2qw4fp5k
Жыл бұрын
ሰለ አባታችን አደለም መናገር ማሰብም አይ ልክ አንተ ምሀይም እግዚአብሔር ስራውን ሰራ አንተ ሆዳም ቤተ ክርስቴያን ቁመክ ሰው እያማህ ከምሰብክ ሰለ ወንጊል አስተምር
@bethelephrata7487
2 жыл бұрын
ከየስድብ መንፈስ የሞላበት እውቀት ይዞ መድረክ ጨብጦ የተጣሰ ዶግማ ሆነ ቀኖና ሳይኖር ወልድ ዋህድ ብሎ ላመነ እንዲህ ማሳደድ ከቶ ማንን ለማስደሰት ነው ወይስ ስብከታቸ የተሰማ ስለማይመስላቹ ነው ይገርማል ጌታ ሆይ ከኣዋቂዎች ሰውረህ ለህጻናት ስለገለጥክላቸው ኣመሰግንሃለሁ ያለው የመጽሃፍ ቃል ተፈጸመ እኛም በገሃድ ኣየን ሰማን ።
@user-tg1jt2yq3y
2 жыл бұрын
ግሩም ነዉ ❤💐💐በእዉነት አባታችን ገብረ መድህን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏💐💐በቸርነቱ ሰው ከመከተል ይጠብቀን ለተሳዳቢዎች የቅዱሳን አምላክ ልብ ይስጥልን
@qalkidangetachewqalkidan8038
2 жыл бұрын
አሜን
@bethelephrata7487
2 жыл бұрын
የኔ እህት እኔስ ከዚህ መምህር በላይ ተሳዳቢ ኣላየሁን ከፓለቲከኛች ይልቅ
@abebeayalew7542
Жыл бұрын
አተ ካሀዲ ነህ ታያለህ አንድ ነገር ካልሆክ የአባታችን እንባ እና ፆሎት ይፍርድብህ ይፍርድብህ
@hayatetofia366
2 жыл бұрын
ህድአተሰይጣንእግዚያቤርይገስጥህየኛባትአምሳያምየላቸዉልዩስጦታችንናቸዉባባታችንአትጥብንእግዚያቤርያሳፍራችሁመሸበከቱዉወሬብቻ
@hayatethio3568
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይቅር ይበልህ የራስህን ብታስተምር ከሰዉላይ ወርደህ
@eliasmelese104
2 жыл бұрын
Egziabher yeker yebeleh
@girmaysibatu3370
7 ай бұрын
እዚህ መጥታችሁ የምትሳደቡ ሰቦች እግዚኣብሔርን በይቅርታ ጠይቁ
@wanzatube5055
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይጥህ🙏🙏🙏
@nanananee80
2 жыл бұрын
Enaye manegn malet ysfelgal
@negashmelkie5448
Жыл бұрын
Egzabher ykir ybeleh mkinyatum yemayneku abatochn new yemtsadebeu lemehonu egzabher leant tesadeb blo fekdolhal?ahun anthem member tebleh new
@Gebiresilasa
Жыл бұрын
ፈጣሪይቅርይበልህ መናፍቅ ልሣንህንይዝጋው አሁንአንተካህንነህ እየጭበረበርህቤተክርስታንንዝረፍ
@wondmnewalebel7065
2 жыл бұрын
kale hywet yasemaln
@user-xu5tf9uo8z
11 ай бұрын
Zebel.egziber.yikerybal
@sintayehuzeleke6990
2 жыл бұрын
አባቴ ይቅርታ አድርግልኝ ማየት ማመን ነው።
@mulukenabebe.gebeyehu5530
Жыл бұрын
Mahbere. Saytanoch
@nanananee80
2 жыл бұрын
Ante yedyablos yegbir lij sufuhin gedgideh sytan ante layi adro tebesache ante min sertehal esachewin yemtnekif hodu amlaku sile kirstos sibek yesew hatyat yemtmezin ayne libonahi yetawere terefe ayhud
@user-ve5kz4du7m
2 жыл бұрын
አሰማሠይ
@sewmehonsetegn7903
Жыл бұрын
አተራስህ ማነህ ጠፍተ ባታጠፋን ይሻል አተን ከመጠየቅ ይቅብን የስወል በርከፋች አተ ነህ
@nanananee80
2 жыл бұрын
Sekrehal meselegn kasoch babatoch stega atknu beteseber lib agelgilu menfes kudus endikerbachu tekula
@sewmehonsetegn7903
Жыл бұрын
አተ እራስህ ማነህ በስንት ገንዘብ ተገዛህ ጥላቻከማስተማር ቢቀርብ እግዜአብሄር ይቅር ይበህል
@masiimasiibuzn5922
2 жыл бұрын
ayi sibaket kentu wedase egzaber Leb yasxeh an hud amleku
@desalegnfentaye4847
Жыл бұрын
Sile mn new yastemare ere mimenun gedel sededut
@BelaynehEskeziaw-mz2pn
8 ай бұрын
በቅዱሳን ስም የቅዱሳኑን ልብስ ለብሰው ከሚነግዱ የአጋንንት ምልክተኞች እንደነአባዮሀንስ ከሚባሉት በትምህርታቹህ እባካቹህ ጠብቁን
@girmaysibatu3370
6 ай бұрын
ወገኖቼ ተዉ ግድ የላቾሁም የእግዚአብሔር መንግስት ታአምራት በማድረግ አየስወርም ሰወች ከምትከተሉ እግዚአብሔርን ተከተሉ
@munamunna4529
2 жыл бұрын
እፋፋፋፋ
@AndinetAbebaw-xo1nt
2 ай бұрын
ሰዎች እስኪ አስተውሉ ቦይ እንደለለው ውሀ አትነዱ የኔት እውነቱን ነው የተናገሩት እስኪ አስቡት እናት ድንግል ማርያም ስትሰደብ ምንም አይመስልህም አባ ዮሐንስ ሲነኩ ትንተፈተፋለህ ኧረ ስንቱን ልናገረዉ ሰዎች ኧረ እባካችሁ ትክክለኛ ባህያውያንን ለዩ ኧረረረረ
@hdhdhdjdjd1320
Жыл бұрын
እዳተ በጫማ መሰለህ የሚህዱት አንተ እራስህ መናፍቅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን ለሆዳቸው መሰለህ
@ediworku4925
2 жыл бұрын
አንተ ክርስቶስን አትሰብክም ሰውን እንደዚ ስለተናገርክ አትመልሰውም ይቅር ይበለን በአውደ ምህረቱ እርስ በርስ ስንሰዳደብ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
@addistube8734
2 жыл бұрын
lemanegnawm fnoteselam slemawkh enigenagnina sitgeref hulunm taworawaleh
@biresawasaye516
2 жыл бұрын
ሀሳብህ ልምታችሁ ዝም በሉ ነው።አልሰማህም አንተም በማህበር ስትደራጅ እኛም እንደራጃለን።
@user-in3fh6cf9k
2 жыл бұрын
ተኩላ እግዚአብሔር ይገፀፀህ ልቦናይሥጥክ የዩትብ ጡርተኛ ካባታችን አባዩሀንሥ ላይ ውርዲ ህዲህ እይ አትቀደደ
@welansam
Жыл бұрын
አዝለሻቸዉ ዙሪ
@hdhdhdjdjd1320
Жыл бұрын
እደውነትኛ መድረህላይ መቆም ? እረ ይከብዳል ለኢቱብ ከሆነ አለን አይዞህ
@gebregirmay9565
2 жыл бұрын
ከቶ ተረቱን የት ነው የምታመጡት??አያልቅባችሁም? እውነት የሆነው ኢየሱስ ይብራላችሁ!
@devan8265
2 жыл бұрын
ኧረ ተዉ ደብተራወች አትንጫጩ ሚስጥራችሁን ስላወጡባችሁ ተንጨረጨራችሁ አትድከሙ አባታችን ከላይ ነዉ ስጦታቸዉ አብ የተከለዉ አይናወፅም ስራቸዉ ምስክር ነዉ
@wubebelay2627
2 жыл бұрын
የት ነበሩ ከላይ ሲሰጣቸው
@getayeaderaw4732
2 жыл бұрын
አንተ ታቦት ሻች የድንግል ማርአም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ይፍረድብህ
@habtaron6897
9 ай бұрын
ሌላው ብሔር they dont give a sheet !ለአማራው ነው:አይ አማራ:ማንም እየመጣ ቅርሻት::አማራ shame on you,short memory,ጅላጅል ስንባል,እግዜርም ይጠየፋል::
@esrialetelahiune1579
Жыл бұрын
እዳተ ሌባና ኣጭበርባሪ ካልሆን ማን ይሰማሀል ዘናዉ በኣለም ተሰምቶል ሴጣን ተሸንፈሀል ወንቅሽት ገና ታብባለች ኣትፈርስም
@user-up5cg5kt7r
2 жыл бұрын
አሥመሣይ ቄሥ አባቴን አትካ
@user-ui3yj8tr1o
2 жыл бұрын
አረ የሰው አምላኪ መብዛቱ🥺እናመዛዝን አናስተውል እንጂ ጎበዝ ድሩየ በሰማይ ነፍሴ አደራ ከማለት ጅልነት የለም እናስተውል ወገን።
@welansam
Жыл бұрын
አዝለሻቸዉ ዙሪ
@user-xq1sv3mu5t
2 жыл бұрын
ምደረ ካሃዲ ምን አባትክ አገባህ
@cloudhualngocloud8675
2 жыл бұрын
በአባ ዮሐንሰ አትምጡብን አባታችን የአለም አባት ናቸው አባካቹ አትባሉ
@asnakewmamyue2210
Жыл бұрын
ቀዳዳ ጠንቆይ።ሴራሺ ሲጋለጥብሺ።ትንጫጫለሺ።።።ጩሃቹሁ ትቀራላቹሁ።ሰጦታው ከላይ ነው።😡
@hibretassefa9872
2 жыл бұрын
በአባዮሐንስ አትምጡ አባታችን መልካም አባት ናቸው
@wubebelay2627
2 жыл бұрын
አእምሮ የተፈጠረልህ እንድትመራመርበት ነው ወንድሜ
@asamelese3625
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይገስፅህ
@belaynehdres7846
2 жыл бұрын
እንዴት ነው የምታስጠላ ብሽቅ አንትን ይሉህ ሰባኪ ሌባ ደግሞ እኔ ብቻ አይደለሁም የሰደብኩህ በጣም ብዙ ነነ እሽ ሌባ
@user-tj4hp5ut7w
2 жыл бұрын
አድም የመጸሀፍ ቅዱስ ቃል አልተረጎምክም ስለሰው ስታመነጥል ጨረስከው
@asnakewmamyue2210
Жыл бұрын
ቀዳዳ ቱሪናፋ።ትበጠረቃለህ።ብጥርቅ
@cloudhualngocloud8675
2 жыл бұрын
ሰለእራሰህ እወቅ ሰለራሰህ እወቅ እባከህ አልሰማህ
@yaschalew6557
Жыл бұрын
ቆይ ግን ቲወሎጅ እምትማሩ ሰውን ለመስደብ ነው እንዴ ። እንደም ታስቡት አይደለም ለመሆኑ የእናንተውን ጉድ ምን ሊባል ይሆን ።በእናንተ ስድብ ወደ ኋላ የሚል የለም ። ቤተ ክርስቲያን እንዲህ እንደጧፍ በየቦታው እየትቃጠለች እያለ ግን እንዴት ቤተ ክርስቲያ እሚሰሩ አባቶችን ማሳደዱ ግን ይበጃል ።ኸረ በጣም ታሳዝናላችሁ ፥ አይ theology ሃሃሃ iii
@maremawitabraham6140
Жыл бұрын
እኔኮ ሰባኪ ተብየዎች ምናለ ሰለራሳችሁ እውቊ ሰለወንቅሸት ገዳም አታውሩ እፈሩ መጀመሪያ እራሳችሁን አብቁ ህዝብን ሰብሰቦ ቅዱሳንን ሰድቦ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ወሰጥ ከሚገባ ገቢ እኔን ብሎ ነው የመጣው ብሎ የተገኘውን ገቢ እኩል ተካፍሎ መሄድ
@girmaysibatu3370
7 ай бұрын
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ ይሄ የመሰለ ሊቅ አፋችሁ ሞልታችሁ ሰደባችሁት ምላሳችሁ ደፋር ነው አቤት
@hanazegeye9859
2 жыл бұрын
ብታወሩ ምንም አታመጡም ወደዳችሁም ጠላችሁም አባ የሀንስ ተሥፋ ማሪያም የሥምተኛው ሽ የመጨረሻው ሀዋሪያ ፃዴቅ ናቸው የሰው ልጅ መድሃኔ የዳቢሎስ ጠላት ናቸው ዳቢሎሥ አትንጫጫ ገና በተሠጣቸው ፀጋ በየሱስ ክርቶሥ ሥም ይረግጡሀል በቆፈርከው ጉድጓድ ትገባለህ አትጠራጠር እንደምትገባ ሲኦል ትወርዳለህ እስከ ግብር አበሮችህ አባ የሀንስን መመራመር አትችልም አትድከም አትወራጭ የእግዚአብሄር አገልጋይ የወንጌል ገበሬ ናቸው
@zebibamuhamed7944
2 жыл бұрын
Abatachen betam betam enamesegenal kale hewot yasemalen
@mulunehsiraye4654
2 жыл бұрын
እውነት ነው አድራሻ በገኝ የምሰጠው መረጃ ነበር ካላቹ እባካችሁ
@dggf4806
Жыл бұрын
ማሥተዋሉን ይሥጥህ አጭበርባሪ አባታችንን አትካ የታሪክ አባት እዳተ ያለውን ነው እሚሠበሥቡት ይቱብ መሸቀያ ከሆነ ተሣሥተሀል ክክክክክ ጅሉ አላለም አይ ሠው
@anakhanded485
2 жыл бұрын
አስመሳይ
@belaynehdres7846
2 жыл бұрын
አባዮሀንስን እንዳታነሳ እኛ በጣም ነው የምወዳቸው እሽ እራስህን ችለሕ አስተምር የኛ አባት ምንም እንከን የለባቸውም እሽ ዋ
@biresawasaye516
2 жыл бұрын
ሁሉንም እራሳቸው ሊወጡት አንተን ምን አቁነጠነጠህ ።ደግሞ የት ደረሱብህና ነው አያስቀምጡንም የምትል ነው የምትሰራት ክፋ ስራ ተጋለጠች ?
@hdhdhdjdjd1320
Жыл бұрын
ዘመኑ ሊባ ውሸታም ነው የሚወደደው አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ ሺ አመት ይኑሩ
@esrialetelahiune1579
Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሌቦች ከግራቸዉ ስር ትወድቃልህ ገና ኣላየህም ኣተ ጨሌ እራስህ ነህ ኣጋነት ዝም ብለህ ኣትቀባጥር ንሰሀ ግባ ደደብ ሌባ
@user-fl1od6jz5c
2 жыл бұрын
አንተ የምንድነህ 👎👎👎👎
@amooam1320
Жыл бұрын
ስማ ሻሻ የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደልም የምትሉት ሁሉ ከእውነት የራቀ ነው ። ማስተዋል ይስጣችሁ አሁን ግን በእናተምክኒያት ኦርቶዶክስ ነኝ እና ኢትዮቢያዊ ነኝ ለማልት ያስጠላል በእግዚአብሔር ቃል የምትጣምሙ ዉሸታውች የከተማ አውደልድል
@Yonas2117
Жыл бұрын
ወረኛ አባይሐንስ ምንአደረጉ ሰውንስለአዳኑ መመስገንሲገባቸው እረተው ዘመናዊገብያስለቀረባችሁነው
@user-xm2qw4fp5k
Жыл бұрын
የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም በአለምም በሀገርም ውስጥ ታሪክ ሰርተዋን አንተ ከተማ ለከተማ እየዞርክ አርቂ ጠጣ ተቃጠል ገና አለም ሁሉ ዮሀንስ ዮሀንስ ይላቸዋን እየተባሉም ነው አንተ ሆድ አምላኩ
@user-ie3sn8td2y
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ እድግ በይልኝ የኛ አባት. የበርሀው መናኝ ስራቸው ብቻ ምስክርነው
@user-vh4ne9jo1r
2 жыл бұрын
አንተ ተኩላ
@user-kp1ms5wr8g
13 күн бұрын
አረተው ተው የኣደገ ይሄዳል እዴ ዊግ ረሰጠፍተ ሰው ኣተጥፋ ኣባየውሃንስ እንደኣተ ተሳዳቢ ኣይደለም አንተ ኮ ኣነገዳም የኣደኩ ነኝ ለኔ እመኑ እያልከ ያለህ ግን ወደኣንተ መንፈስ ቁዱስ ይቀርባል እግዝኣቤሄር እኮ ስድብ ኣየስተመሃረም አባየዉሃንስ ሚያስተሙሁሩ ወንጀልን ስሪህን 13ቤተክርስትያን የሰርሁ ናቸዉ ይህን ማሃበረ ቦክራት ማሃበረትግሃት የወንቅሸት ገብሪኤል ተሰብስቦ ይህንመህበር ቤተክርስትይን ለመስራት እንጂ ለኣባት ኣይሳዶብን የኣንተ ትምህርቲ ድማ ኣባቶች መስደብ ተው ተው ለገንዘብ ስትል ስኦል ኣትግባ
@ephremdessie5710
2 жыл бұрын
ወራዳ አንተን ብሎ ሰባኪ ባለጊ ክርስቶስን ስበክ ደንቆሮ አህያ የዩቱዬብ ቅጥረኛ ቢዘምር አመሰገነ እንጅ ምን አደረጉ እንጅ አንተ ተኩላ
@ayenamogne6169
Жыл бұрын
ልቦና ይስጥህ ዉሸታም ነህ አጭበርባሪ ተነቅቶብሐል በምላስ የምትኖር ህዝቡን አታስት የሰዉ ጉድፍ ከምታይ የራስክን ግንድ ተመልከት እኔ አልሰማህም ሐሜት እንጂ ስብከት አይደለም አባ ዮሐንስን ተስፋ ማርያምን አትካብን ብተርፍ ጥሩ ነዉ
@AsAs-eh9ph
2 жыл бұрын
የአባታችን ጦስ ውሰድ አንተም ብሎ ሠባኪ ወረዳ ባለጌ ከንቱ
@kibralemwubet1739
2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@desalegnfentaye4847
Жыл бұрын
Sile mn new yastemare ere mimenun gedel sededut
Пікірлер: 131