በዚሁ ታላቅ መንፈሳዊ ሩጫ ለይ የሚሳተፉ ምዕመናን በሙሉ ለበረከት የተዘጋጀውን ቲሸርት ከቤተክርስቲያን ልጆች መግዛት የግድ ሲሆን፣
ቲሸርቶችን ለመግዛት እስክሪኑ ላይ በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች እየደወላችሁ ቲሸርቱን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
1/ 0911036962 ሳንቾ ቀበና
2/ 0920223025 ጆሲ አቧሬ
3/ 0942790318 ዮናስ ኡራኤል
4/ 0911695007 ሀይላት ፒያሳ
5/ 0912042033 ሀብታሙ ሾላ
6/ 0912121639 ጆኒ 22 አዲሱ አስፓልት
7/ 0911668535 አቶ ዳኙ እንግሊዝ ኤምባሲ
8/ 0911731458 ኤልያስ 4ኪሎ
9/ 0910896160 የካ አባዶ
በተጨማሪም፡- ሜክሲኮ , ቀጨኔ, ፈረንሳይ እና ጎፋ አካባቢ በ0910896160 እደወላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በተጨማሪ መረጃዎችንለማግኘት ለምትፈልጉ ፡- በ 0911573458 በመደወል ማግኘት ይቻላሉ፡፡
እኔ_ለመስቀሉ_እሮጣለሁ እናንተስ ? ? ?
Негізгі бет ታላቅ የበረከት ጥሪ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በሙሉ.እኔ ለመስቀሉ እሮጣለሁ እናንተስ???
Пікірлер: 37