KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አታመንዝር ዘጸ.፳፡፲፬
Күн бұрын
አታመንዝር ዘጸ.፳፡፲፬
Рет қаралды
48,373
Mahibere Kidusan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 192
@sabiyahavg4985
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማል ንአሜን አሜን አሜን
@weletharegawimz3347
4 жыл бұрын
ቃላ እዮት ያሰማልን
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ እንደ ቸርነሕ ማረኝ ለንስሐ አብቃኝ 😭😭 አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mekdesmekdes1907
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@agerneshmengstie1172
4 жыл бұрын
አንደ ቸርነትህ ማረን ለንስሐ አብቃን 😭😭 አባታችን የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!
@matt177st.6
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል : በረከትዎ ይደርብን !
@selamawitmekbib1727
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በዚህ ዘመን ከማግባት በፊት መዘሞት ግዴታ እየሆነ ነው። ካልሆነ ማግባት የሚታሰብ አልሆነም። በዚህ ላይ ቤተክርስቲያናች ትምህርት አብዝታ ብትሰጥ ጥሩ ነዉ።
@workuhamandefro8884
4 жыл бұрын
Amen3 kale hewotin yasemalen Abatachin legnam yesemanewn belebonachin yasadereben
@yeromteshome6238
4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀድስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ እዚች እለት ያደረሰን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@mube8885
4 жыл бұрын
EGZABHARE Segwen yibzalwete🌹🌹🌿🌿🌼🌻🌴🍁🌴🌵🌾🌿🍀🌲🌱🌿
@dawitkasa5632
4 жыл бұрын
kale heywot yasemalen mengeste semayat yawrselen.
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
😭ይችን ትምህርት በእንባ ጀንሬ በእባ ነው የጨረስኩት አባየ የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን። እኛም በሰማናት ጥዑም ትምህር በህይወት እድንኖራት።እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@serkalemmihiretu
4 жыл бұрын
እንባሽን ይቀበልልሽ
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
@@serkalemmihiretu አሜን አሜን አሜን ውደ
@hananh7131
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ማርያምየኢየሱስእናት
4 жыл бұрын
አሜን
@kurazelamba1748
4 жыл бұрын
Ayzosh
@elsabetesayas756
4 жыл бұрын
እመ አምላክ በእድሜና በፀጋ ጠብቃ ታኑርልን አባታችን አሜን።የኛ ዘመን ሰባኪያን ነን የሚሉ ምናለ ከእናተን እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ መልካም ነበር ።
@AfeMar1221
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ░በ░ስ░መ░ ░አ░ብ░ ░ወ░ወ░ል░ድ░ ░ወ░መ░ን░ፈ░ስ░ቅ░ዱ░ስ░ ░አ░ሐ░ዱ░ ░አ░ም░ላ░ክ░ ░አ░ሜ░ን░ ░!░ ░ው░ድ░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ቤ░ተ░ሰ░ቦ░ች░ ░የ░እ░መ░ቤ░ታ░ች░ን░ ░የ░ድ░ን░ግ░ል░ ░ማ░ር░ያ░ም░ ░ል░ጆ░ች░ ░በ░የ░ ░አ░ላ░ች░ሁ░በ░ት░ ░ሰ░ላ░መ░ ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ይ░ብ░ዛ░ላ░ች░ሁ░ ░።░ ░ ░✅░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ል░ጆ░ች░ ░እ░ን░ዎ░ ░ ░✝░️░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ሰ░ን░በ░ት░ ░ት░/░ቤ░ት░ን░ ░ለ░ማ░ጠ░ና░ከ░ር░ ░ ░✝░️░ ░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░የ░መ░ብ░ራ░ት░ ░አ░ር░ዳ░ታ░ ░ለ░ማ░ረ░ግ░ ░ይ░ህ░ን░ን░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░ከ░ፍ░ቻ░ለ░ሁ░ ░።░ ░ስ░ለ░ሆ░ነ░ም░ ░እ░ን░ዎ░ ░በ░ዚ░ህ░ ░አ░ገ░ል░ግ░ሎ░ት░ ░ከ░ተ░ደ░ሰ░ቱ░ ░በ░ሚ░ከ░ተ░ለ░ው░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░l░i░n░k░ ░ ░#░s░u░b░s░c░r░i░b░e░ ░በ░ማ░ረ░ግ░ ░እ░ር░ዳ░ታ░ች░ሁ░ን░ ░አ░ግ░ዙ░ኝ░ ░።░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░አ░ካ░ው░ን░ት░ ░ ░h░t░t░p░s░:░/░/ kzitem.info/rock/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w?view_as=subscriber ░ ░በ░ዚ░ህ░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░የ░ቆ░ዩ░ ░መ░ዝ░ሙ░ሮ░ች░ ░እ░ና░ ░ቅ░ዳ░ሴ░ዎ░ች░ን░ ░ያ░ገ░ኛ░ሉ░።░ ░✝░️░ ░ኑ░ ░በ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ደ░ስ░ ░ይ░በ░ለ░ን░ ░።░✝░️░ ░✝░️░ ░8░0░%░ ░ለ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ገ░ቢ░ ░የ░ሚ░ው░ል░ ░ነ░ው░ ░ ░✝░️░ ░ቤ░ተ░ሰ░ብ░ ░ስ░ለ░ሆ░ኑ░ ░እ░ና░ ░የ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░የ░ኔ░ም░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░ነ░ው░ ░ስ░ላ░ሉ░ ░እ░ና░መ░ሠ░ግ░ና░ለ░ን░✝░️░ kzitem.info/rock/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w?view_as=subscriber
@alemsherwe279
4 жыл бұрын
አባ እናመሰግናለን እዲሜና ጤና ይስጥልን አምላኪ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን
@liyahagos7768
4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባቶችን ጌታ ባይሰጠን ህይወት ትከብድ ነበር
@selamselamtube7005
4 жыл бұрын
ኑ የቅዱሳኑን ቅዱስ ተጋድሎ እየሰማን አብረን በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በፀሎታቸው እንማፀን፡፡ እውነት ነው ድንግል ሆይ በኃጢአተኛው አንደበታችን ምስጋና ይገባሻል ለዓለም ድህነት ምክንያት ስለሆንሽ፡፡ ቤተሰብ (subscribe) ማድረጎንም እንዳይረሱ……..
@netsanetgest284
4 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ እፉ ለንስሃ ሞት ያብቃን ምን ያልሆነው አለ ልብስ ለብሰን ስንሄድ ሰው እንመስላለን እዉነት ነው አምልስክን ዘንግተናል በድለናል ይማረን ቃለሂወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@serkalemmihiretu
4 жыл бұрын
አሜን
@madesign21
4 жыл бұрын
♥️ሊቃውንትን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ሊቃውንት አሏት እኛ ሰነፍ ሆነን ወደ አዳራሽ ማምረት ይመቸናልእንጂ እንቃ አባቶችን እንጠይቅ እንማር እንለወጥ ቃለ ህይዎት ያሰማልን::
@Sara-bc3oc
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን ጥሩ ምክር ነው የመከሩና ያስተማሩን ። ዘላለምዊ ስማያዊ መንግስትን ያዋርስልን። አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ትቁሙሎት አባታችን ኑሩልን የማቱሳላ እድሜን ይስጦት ።
@mseratemeserat6569
4 жыл бұрын
ቅድስት ነሽና ምስጋና ይገባሻል 🤲🏻😭 የመለኮት ማደሪያ ነሽና ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭 የተሽለምሽ ድንኳን ነሽና ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭 የመላይክት እህት የህዝብ ሁሉ እናት ነሽና ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭 የሁሉ እመቤት ማርያም ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭 የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭
@vjgu7406
11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲🤲
@tigigetu3792
4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እረጋ ብለው የሚያስተምሩን የእግዚያብሄር ቃል አንድ ሰው ፀሀይ መቶት ውሀ በጣም ጠምቶት ቀዝቃዛ ውሀ አግኝቶ ሲጠጣ እንደሚረካው ሁሉ እኛም እኛም የርሶን ትምህርት ስንሰማ በጣም ነው የምንደሰተው
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
@senayitlamesgen6152
2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ariamtesfaledet5758
Жыл бұрын
Amen kalwhiwe yasemaln Abatachn
@addishiwottaklu6841
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@ananiyabezu5217
2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እንደ ጅረት የሚፈሰው ቃለ እግዚአብሔር እማይጠገብ የጣፈጠ እንደማር አባችን እኔ እወዶታለው እባኮትን በጸሎቶ አስቡኝ የዝሙት መንፈስ ያስቸግረኛል እባኮ በጸሎቶ አስቡኝ
@woerkey1161
3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ይስጥልን የአባትችን አንድ ትምህርት ፈልጊ ነበር የፀረ 2 አመት ይሆናል እና አንዲት እመምኒት ፀነሸች ሊላይቱ ህባዊ ምእመናን ደግሞ ልጅ አጥታ እመቤታችን ትላምን ነበር አና ፅንሱን አዛወረችው ብለው አስተምረው ነበር እና ካላችሁ ሺር አድርጉልን
@sarataye8812
2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭🤲🤲🤲ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን
@demesewmereid9147
4 жыл бұрын
እንዲያው አምላከ እስራኤል ሁሉን ቻይ ልዑል ቸር ይቅር ባይ እግዚአብሔር እኝህን ወንጌልን ለሁሉ በሚሆን መልኩ እንደ ማር በሚጥም ንደበታቸው የሚያስተምሩ የሚመክሩ ሊቅ ሊቃውንት ትህትናቸው እንባቸው በእውነትልብን ይነካል። ልቤን እግዚአብሔር እንደሳቸው ስብር ባደረገልኝ በፅኑ እመኛለሁ። የእሳቸውን ዕድሜ እጥፍ ጉልበታቸው በርታ በርታ አድርጎጤናቸውን ጠብቆ ይመክሩን ያስተምሩን ዘንድ የሱ የፈጣሪ ቸሩ አባታቾን ፍቃድ ይሁንልን።መካሪ አያሳጣን አስተማሪነናየሚያስተምሩ ሊቅ፣ ካህን፣ ትሁት፣ ፀጋ ያላቸው አባት አይቼም አላውቅም የጠማኝን ነገር የራበኝን ብዙ በቃላት የማይጉለፁ ፀጋቸው ውስጤን ደስእያሰኝኝ ሳዳሞጣቸው ሰዓቲቱ በጣም ታጥርብኛለች ሁሊም ተከታትዬ አዳምጣቸዋለሁ። እናንተንም እግዚአብሔርን የምታገለግሉ ፈጣሪ ስለአገልግሎታችሁ ሁሉ ብሎ ስለእኛ ስለሀጢያተኞች መመለስ መመከር መማር መፀፀት ንሰሀ ስለመግባታችን ወዘተ ሁሉ በእናንተ በሁላችሁ ማስተማር መምከር ውጣውረድወዘተ ነው ፈጣሪም የሚመልሰን ሁላችሁ የምትተጉት ዕድሜ ከጤናችሁን ያበርክትልን። በዚች በኮረና ሰሞን እንኳ አቤቱ ስንቱን አየን ዓለም በሙሉ አክንባሎ የተደፋባት ምጣድ ሆነችብኝ ። እሱ ቸር ይቅር ባይ ይሁነን እንጂ ይህው አሜሪካ የምንኖርባት ሀገር ታልቅ ተብላ በስልጣኔ በኢኮኖሚ በመከላከያ በስልጣን በሰባዊ መብት በዲሞክራሲ በሳይንስ ፈጠራ በአስተዳደር በስፋት በተፅዕኖ ፈጣሪነት ወዘተ የተነሳ የአለም ህዝብ ሊያመልካት የደረሰች እንኳ ሰሞኑን አንድ ሚሊዮን ነጥብ ሶስትህዝቦቿ በcovid19 አንደኛ ሆና ወደ በብዙ ሺ በሞት ተወስደው እያለቁ ነውና እውቀታቸው ምንም ሊሰራላቸው አልቻለም ሞት ሲአጭዳቸው እንኳ ስለዚህ በዘመኑ እውቀትና ቴክኖሎጂ እና ገንዘብ ሊአድናቸው አልቻለምና ሰዎች አሜሪካንን እንደ መንግስተ ሰማያት የምታያዋት ናየምትናፍቋት ይሄትምህርት ይሁናችሁ። ጥበብናእውቀት መጀመሪያ ፈጣሪንመፍራትና በህጉ መኖር ነውና ወደ እግዚአብሔር በማወቅ በማስተዋል በትግስት ከልብ ተመልሰን ከፈጣሪ ጋር እየኖርን ቀሪውም ዘመናችንን በፍቅር እንድንኖር ይርዳን አሜን።
@Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsemaarsema3573
4 жыл бұрын
Ewinet new yemimeka binor be Egzabher ymeka
@rdyghffhbb977
4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሒወት ያሰማልን ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ሀፂያተኛ ነኝ እጅጉን በጣም ኡፍፍፍፍፍ
@ጉናቲዩብ
4 жыл бұрын
ኧረኔሥ ሁለመናየ የቋሸሸ ነው እሄ ነው አሁን በሥደት ነው ያለሁት ካገሬ እያለሁ የለት ጉሮሮየን ለመዝጋት ሥሯሯጥ ነው የምውለው የነበር ቤተ ክርሥቲያን ብሄድም 5 ደቂቃ ሠይሆን ነው ምወጣው አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን እድሜ ለመዳም ዋይፈይ የማላውቀውን ነገር አሥተምሮኛል
@bleng9317
4 жыл бұрын
ቀለሂወት ያሰማልን አባታችን እኔ በእርሶ አንደበት የእግዚያብሄር ቃል ስሰማ ደስ ይለኛል እኔ የምጠይቀው ነገር አለኝ ከተፈቀደልኝ አሚን🙏🙏🙏🙏
@Zagoy7952
4 жыл бұрын
በእውነቱ ለሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የማቱሳላን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንደነዚህ አይነቱ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
@hj9754
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ ማረንለንስሀ ሞት ያብቃን ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@gegejpuly790
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይፍቱን
@Efriemfe
4 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@nigistgtsadik65
4 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ።።። በረከቶ ይድረሰን።።። በፀሎቶ አስቡን።።። ጥዑም ትምህርት።።። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።።።
@yeznakassahun780
10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@yalemworkbayou2377
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sarayoutube9968
3 жыл бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fg6555
3 жыл бұрын
የእናታችን የቅድስት ኪዳን ምህረት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💒🕯💚💛❤ተመስገን
@TEMEGASHAW12
4 жыл бұрын
አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gualtedla1661
4 жыл бұрын
I'm wishing you a happy and long life aba
@AyuuyeAsellalijtube
4 жыл бұрын
አሜን ቃልህዎት ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ለእባታችን ለመከሩን በእውነቱ ቃለ ህይወት በእድሜ በፅጋው ለዘለሙ ዓለም ያኑርልን ። እሜን አሜን እሜን ይቆየን (፫)
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አባቴ
@wakakinde3576
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ummarbasha7211
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Emanu1532
4 жыл бұрын
አባት ከመፃፉ ሰለመገቡን ከጥፋት ስላገዱን ይባርክልን ቀኑን ሙሉ መፃፉን መግቡን ወጣቶች መንገድ እየሳትን ነውና አባ
@acham2383
3 жыл бұрын
ቃለ ንሕይወትን ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ለአባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@የኔሰው-ሠ9ጠ
4 жыл бұрын
አባ ባርኩኝ ኡፍፍፍፍ አምላኪ ለሀግሬ አብቃኝ ለንስሀ አብቃኝ
@ELOHE-mb3kr
Жыл бұрын
ere mahiberun degifu lelaw biker//// suscribe//?????
@marthawondessen4243
4 жыл бұрын
ማረኝ ለንስሐ አብቃኝ
@rribkakiflom6789
4 жыл бұрын
Abatacin kal hiwit yasmaln amen amen amen
@meharitsegay5836
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስማዓልና ሊቀ ሊቃውንት ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ንሕና ዶሞ ንንስሓ የብቀዓና እግዚኣብሔር ኣምልክ ኣሜን ።
@selamshiferaw5600
4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማነውን በልባችን አድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ እግዚአብሔር ይርዳን ለከሰሳ ለወቀሳ እንዳይሆንብን የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ያስበን አሜን አሜን አሜን
@ferahewotetedasse9165
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ethiopiamusic5285
4 жыл бұрын
እኔምለው ተዋህዶ የሆናችሁ ዲስ ላይክ እምታረጉ ምንለማለት ነው ነው የሊላ ሀይማኖት ገብታችሁ ነው ከሆነ ከዚህ ውጡ ተወህዶወች ከሆናችሁ ደግሞ ንገሩኝ ምኑነው ያልተመቻችሁ
@eneayehutsehay
4 жыл бұрын
ፅኑ ቃል Tinukal alemawek meselegn
@mastewalyibeltal7795
4 жыл бұрын
Some peoples do not know how to react, they probably dislike it mistakenly instead of like it.
@kebretebelay9522
3 жыл бұрын
@@eneayehutsehay did
@adyame4735
4 жыл бұрын
በንጽህና መኖር መመረጥ ነው ነገር ግን አለምን ለማሽነፍ እሷ ወደ መራችን መሄድ የለብንም አለምን መምራት አለብን እንጅ
@adyame4735
4 жыл бұрын
በንጽህና መኖር መመረጥ ነው ነገር ግን አለምን ለማሽነፍ እሷ ወደ መራችን መሄድ የለብንም አለምን መምራት አለብን እንጅ
@selomonasgedom5800
2 жыл бұрын
Kale Hiwett yasemalen abatachin
@hj9754
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemabrhan1408
3 жыл бұрын
Kale ehwet yasamalen
@melkamnesh3659
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@simretabebe4115
3 жыл бұрын
አሜን
@zimetawale2576
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን
@senkisenki2198
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fhdhrhrh7913
3 жыл бұрын
አቤቱ በምህረቱ ይማረን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@mdanin4169
4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin
@lidetnebiyat633
4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachn
@tigatig457
4 жыл бұрын
Amen kalehewet yasemalene yinsaha mute yabkane
@السيدحسين-ذ6ت
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@sisai8703
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen abatachen gerami tmrt new
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭
@tigatig457
4 жыл бұрын
Aba edme Tena yistne mengstsiymat yawrslne amen
@UserUser-nf7fs
4 жыл бұрын
Kalehywetyasemalnhabatachn
@fvop7530
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንንንንንን
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
4 жыл бұрын
Amen kale hiwete yasemalene
@እመንእጂአትፍራእመንእጂአ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልግ ያገልግሎትዘመነወት ያርዝምልን አሜን ፫
@lemlemhalfhom685
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sisai8703
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@Butu07
4 жыл бұрын
Abetu eker Belen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@2024710404
4 жыл бұрын
Please reduce the background music the next time thank you
@etagtadesse9242
4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tashaykef796
4 жыл бұрын
I love his Timtam Fashion Hat Amazing 🤗🙏 Abatachin kale hiwot yasemalin!
@alemnegassi5528
4 жыл бұрын
በርከቱዎ ይድርስን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@dallasdallas7217
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እንወደወታለ አባታችን
@NoName-ru1tx
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣባ ቃል ሂወት ያስማልን
@Emanu1532
4 жыл бұрын
ዝሙት-ልጅ ማሰወረድ --አግብቶ መፉታት ከ ሠው መግደል እኩል ነው ወገን ንሰሀ እንግባ
@redaithaymanot3915
4 жыл бұрын
በመገብያቹ ላይ ያለው መዝሙር በጣም ደስ ይላል
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን ማስተዋሉን ያድለን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በቸር ያውለን 👏❤
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enewaenewaenewa6885
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።።።
@mikiyastadele3135
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ እና በእድሜ ይጠብቅልን
@serkalemmihiretu
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን! እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ልደት በዓል
@hanaabunie2301
4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን! ቃለኅይወት ያሰማልን።
@ms-np4yt
4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን መድኃኒ አለም ቃለ ህይወት ያሰማልን
Пікірлер: 192