KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
tewodros taddesse ሃገሬ ናፈቅሽኝ
Күн бұрын
tewodros taddesse ሃገሬ ናፈቅሽኝ
Рет қаралды
150,783
kiddonet1🇪🇹
1
1
ethiopian music
Жүктеу
Пікірлер: 83
@Abu-kapuka
3 ай бұрын
ማነው በዚህ ሰዐት እንባ ቅር እያለው እናቱን የናፈቀ 7 አመት እኮ ሞላኝ እናቴ ሳላይሽ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥሸ ❤
@AkkamNaguma
2 жыл бұрын
ውብዓለም ናፈቅሸኝ ነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝ የኔ ዓለም ናፈቅሽኝ ነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝ በህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ አገሬ ናፈቅሽኝ ሰማዩም ጠቆረ.. ዳመናው ተቆጣ ወጨፎው ወጨፈ.. ውሽንፍሩም መጣ ዝናቡም ዘነበ... ወንዙም ደፈረሰ ትዝ አለኝ አገሬ... ሆዴም ተላወሰ ሆዴም ተላወሰ የማድጋው ጥንስስ... ብርዙ ዶሮ ወጡ ሽታው ይናፍቃል.... ካገር ቤት ሲወጡ እንኳን ጮማው ቀርቶ.... ሙክቱ ፍሪዳው እንጎቻው አይገኝ..... የናት ቤት ዘንጋዳው የናት ቤት ዘንጋዳው እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔ እስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔ ናፍቄያለሁ እኔ ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ውብዓለም ናፈቅሸኝ ነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝ የኔ ዓለም ናፈቅሽኝ ነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝ በህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ አገሬ ናፈቅሽኝ ዝግባና ቀረሮው... ዋርካና ግራሩ የዋልንበት ጎራው.... ወንዙ ሸንተረሩ እልፍ ያሉት ጊዜ.... ሲሹት የት ይገኛል የሰው ቤት የሰው ነው.... ሀገሬን ያሰኛል ሀገሬን ያሰኛል አስታዋሽ ጠያቂው... አይዞህ ባዩስ ማነው ሰው ካገሩ ሲርቅ.... ቀኑም ጨለማ ነው ያላየ ባየልኝ.... ምቾቱን ድሎቱን የሰው አገር ኑሮ.... ጭንቀቱን ጥበቱን ጭንቀቱን ጥበቱን እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔ እስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔ ናፍቄያለሁ እኔ ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
@kiddonet1
2 жыл бұрын
Thanks for the lyrics🙏
@mahderhagos-pi5hc
Ай бұрын
እውነት ነው እየኖርንባት የድሮዋን ኢትዮ የምንናፍቅበት ጊዜ ላይ ነን ኢትዮ እየኖርኩ ሙዚቃውን ሰአዳምጥ ሆዴን ባር ባር አለው እውነት ለመናገር አሁን ያለሁት መቀሌ ነው ለዛ ይሆን እንዴ 😅ባህር ማዶ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ግን የአ.አ ልጅ ነኝ😅
@samsami6780
Ай бұрын
ፈጣሪ ቸሩ መድኃኒዓለም ለሀገራችን ሰላም ይስጣት በሰላም ለ 2017 ያደርሰን
@kiddonet1
Ай бұрын
@@samsami6780 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@minasasres8286
4 жыл бұрын
ሀገሬ ለይ ሆኜ ሀገሬን የሚያሥናፍቅ ዘፈን ....እድሜ ያለነሡ አዋቂ የሌለ ለሚመሥላቸው አጋሠሦች!!!
@princessmekelle81
7 жыл бұрын
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞህ ባዩስ ማነው ሰው ካገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው ያላየ ባየልኝ ምቸቱም ድለቱም የሰው ሀገር ኑሮ ጭንቀቱን ጥበቱን ኡፍፍፍፍ የሰው ሀገር አይ ስደት አይ ይጥፋ
@nafkotamare4655
4 жыл бұрын
አብሽሩ የሀገር የቤተሰብ እርየስንቱናፍቆት እምየ ሀገሬ እር ሰላምሽ ይመለስ እእእ
@girmaworku1417
3 жыл бұрын
ደህና ሁኚልኝ!!! ሀገር በእናት ትመሰላለች ሰላም
@Bellabella28137
5 жыл бұрын
ምንም ነገር የራስን አያክል እውነት ኢትዮጵያዬን ሚያክል ምን አይነት ሐገር ይኖራል ሁሉም ነገር ተራ ነው ጥሩ መልበስ ገንዘብ መሠብሰብ ላይሞላ ድካም ምቾት ቢባል እንኳን የሠው ነገር የሠው ነው ሁሌም ሀገሬ እወድሻለሁ ከልቤ ነው ሁሉም በሐገር ላይ ያምራልና እግዚያብሔር ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
@tadiwosyahunu9030
5 жыл бұрын
ሀገሬ.........ናፈቅሽኝ......ግን የናፈቅሽኝ አሁንም አብሬሽ እየኖርኩ ነው..................
@yennygebre9216
7 жыл бұрын
One of my best song in all time,love Teddy!
@user-jd2po2cf8n
7 жыл бұрын
emama Ethiopia 😢😢 i miss my country so much
@sarhacasan7009
8 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ፣ ምርጥ የሀገር ፍቅር ዘፈን
@TemesgenHamusaTemu
10 ай бұрын
ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ዜማ ፡ ከልብ ፡ የማይጠፋ
@tegetsteget9609
6 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ወድሻለው
@jerrysalem65
5 жыл бұрын
Elff yalut gizee bishut mech ygegnal ysew bet ysw nw hageren yasegnal......respect our legendary singer tewodros tadesse.
@tewodrosmandefro149
9 жыл бұрын
He is one of a kind!
@newkonjo273
8 жыл бұрын
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞሽ ባዩ ማነው ሰው ጋገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው
@MOMRakeb7
4 жыл бұрын
የእውነት ግን እንደኔ የናፈቀው🤦🏾♀️ ካገሩ ሲርቅ ቀኑም🤦🏾♀️
@lydiaamde6365
4 жыл бұрын
I cant believe there r people who dislike this song😠🙁
@ethiopia189
6 жыл бұрын
ሀገር ስላምሽ ይብዛ
@MRIKR
7 жыл бұрын
Web alem nafekshgn ney nafekshgn ney nafekshgn.Ethiopiaye wbua selamesh yebezalen.
@siaupdates3211
5 жыл бұрын
አንተ አባይ አንተ አባይ አንተ አባይ አታሻግርም ዎይ የናፈቀን ሰዉ እኳን አንችንና የናፈቅሽዉን አሻግረዋለሁ መንገደኛዉን አለ ያገሬ ዘፍኝ ያረብ ሀገር ሰማይ ተዘርግቶ መግቢያ አጣን
@ethiopiayeethiopiaye4129
2 жыл бұрын
ይሄ መዚቃ ፈፅሞ ሊሰለቸኝ አልቻለም ምክንያቱም ይሄዉ ከ 9 አመት ቡሀላ ልገባ ነዉ በዉነት አደገኛ ትካዜና የናፍቆት ስሜት ዉስጥ ነኝ ደስታዉ ነዉ መሰለኝ ገና ሳይነጋ ነዉ መሳቅ እምጀምረዉ 💚💛❤ሀገሬ
@tedaraya6365
3 жыл бұрын
When you are out side of your country for long you feel like this .
@sekusekuti1480
6 жыл бұрын
hagere nafekshign.... ayi sidet kifuuu fetari le hagerachen yabekan
@semirakelifa4546
6 жыл бұрын
እዳሳቤስ እደልቤስ መች ሆንልኝ እኔስ 😞😞😞
@ተህያሀሰን
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አየ ስደት አየ ማጣት አይ ድህነት
@MesfinYedidya
10 ай бұрын
What a lyrics
@teddya8039
7 жыл бұрын
woyeyyyyyyyyyyy are hagere nafekechegn......are min yeshalegnal gobez
@HaileyesusHaileyesus-mg1wc
2 ай бұрын
Mnm
@yesewmgna1217
11 жыл бұрын
I LOVE THIS SONG
@lamlam2851
7 жыл бұрын
Betam dese yelal yehen zefen sesema agere teze telegnaleche
@AwokeGete-fg6qb
4 ай бұрын
❤❤❤
@aresematesfaye8238
10 жыл бұрын
enate nafakesheg hagera
@ashenafiadane5546
9 жыл бұрын
zs is best song
@ERITREA-xu2ur
5 жыл бұрын
Gitmu gn man new yetsafew tewoddros rasu new weys
@kiddonet1
4 ай бұрын
ዝነኛው ተመስገን ተካ
@ERITREA-xu2ur
5 жыл бұрын
Tewodros taddesse the one & the only rejim edmie temegnhulk
@yoalapp
5 жыл бұрын
እዚህ ቤት ጎራ ብያለሁ እናንተም ጎራ በሉ
@MRIKR
4 жыл бұрын
Ethiopiaye webalem.
@helengashaw701
5 жыл бұрын
Hagre nafkeshigal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😓😓😓
@amermusaamer4731
4 жыл бұрын
Tewodros Tadesse Master class Music.💚💛❤
@funinawfandaro9154
6 жыл бұрын
Hagere lanchi yalehone hiwote leman? korat LIgish mehonen eweki!!! Ethiopiayae !
@selamselam3097
7 жыл бұрын
Uffffffff btme btme Nifke
@imanyatama5353
8 жыл бұрын
uffff nis sonig my best
@haregeendale2805
7 жыл бұрын
uffff nis sonig i like it
@alemayehudejene4157
5 жыл бұрын
l Love ❤️ 🇪🇹 Ethiopia
@martaalemayehu6606
6 жыл бұрын
Wubalem ney nafekshign yene alem nafekshign ney nafkshign belmem bewunem hule eyetayeshign agere nafkshign weyyyyyy yesew agre nuro
@اتاجتوج
6 жыл бұрын
Efuuuuu hgereeeee ene alchlkumm
@kingof15aiz23
3 жыл бұрын
ላሞላልኝ ተሰድጀ ኡፋፋፋ........ 😨😨😨
@SeyeSeya
Ай бұрын
Ayi hagermalet lemayigebachwe yademtute
@frea3012
2 жыл бұрын
Best music
@bertukanadane6808
6 жыл бұрын
እህህህህ አገሬ ናፍቅሽኝ አልቻልኩም ይሄው በስደት 5አመቴን ጨርስኩ እህህህ እምየ ሀገሬ እር መልሽኝ አልቻልኩም
@filimongrmay1862
7 жыл бұрын
2017man ale hageru endene yenafeqew
@rimnafeker2834
8 жыл бұрын
uff betammmmm nat yenafikechgna
@newkonjo273
8 жыл бұрын
lveu ethio
@bekalubelakneh2526
9 жыл бұрын
Very interested
@galaxyjoseph4612
8 жыл бұрын
Eskimlse drse eskmayshe bayne nafekalwe ene!!!!!!
@ytgamer1471
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ተወከልቱዓለላሂ
6 жыл бұрын
besdet now yalhut zefenocheh sesema hula agera yasetawesegnal yanurelgn tederos betam now mewdeh
@kasims674
9 жыл бұрын
Laik it
@emutibintislam5059
7 жыл бұрын
tidiyi
@mimizsayah751
10 жыл бұрын
Like it
@kerubelalmi7267
2 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤️ 🥲🥲🥲
@georgefransua5569
4 жыл бұрын
Ethiopia Ethiopia
@yenetech1373
6 жыл бұрын
Just WOW
@እማየኔውድሁሌምወድሻለሁእ
7 жыл бұрын
የማድጋው ጥንስስ ጠለው ደሮወጡ ሽተው ይናፍቃል ከሀገር ቤት ሲወጡ እህህህህህህህህህህህህ
@sekusekuti1480
5 жыл бұрын
Sidet kifuuuuu
@abeyishume471
7 жыл бұрын
😍😍
@lailaonly6853
7 жыл бұрын
Sisemaw hode yibsegnal
@eleniboulotte1591
5 жыл бұрын
Ednibhna
@mike9230
4 жыл бұрын
dislike yemtaregu sewoch eshi kezi belay zefne keyet yimta....
@MOMRakeb7
4 жыл бұрын
እውነትም🤦🏽
@blackjesus1976
3 жыл бұрын
Tewacheew kerasu gar yetetala Banda wula!!
@FatumAhmed
9 ай бұрын
ADD ACOMMENT...!
@slasasefa1052
6 жыл бұрын
😂😂😂
@muhammadnoor3729
6 жыл бұрын
Un like ያደረካቹ እናታችሁን ልብዳ ሌላ ምን ይብባል
@cameranguytrang.sieunho
4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
Пікірлер: 83