ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደግሞ በሀገራችን በጣም ተወዳጅ የሆነውን የሸክላ ጥብስ አሰራር ይዤ መጥቻለሁ ለእርሱም የተጠቀምኩት ግብዓት ቆንጆ የጭቅና ስጋ ዘይት የተፈጨ የነጭ ሽንኩርት የተፈጨ ኮረሪማ,የተፈጨ የጥብስ ቅጠል ,የቁንዶ በርበሬ እንዲሁም እርጥብ የመጥበሻ ቅጠል ቃሪያ እና ሽንኩርት ናቸው ሙሉውን ቪዲዬ በመመልከት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ከላይ በኩል ኦል የምትለዋን በመንካት ሁልጊዜ የምለቃቸው ቪዲዬ እንዲደርሳችሁ በትህትና እጠይቃችኃለሁ እስኩቲ ቲዩብ @eskutitube
Негізгі бет ዝልዝል ጥብስ አሰራር shekla tibse Aserare @eskutitube how to make Ethiopian shekila tibse
Пікірлер: 29