KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጠላፊዉ ተያዘ !! አዲስ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Күн бұрын
ጠላፊዉ ተያዘ !! አዲስ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Рет қаралды
22,416
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 131
@user-ps1oo6yt2q
5 ай бұрын
አስማረ ምርጥ ሰው ለሁሉም ሚዛናዊ የሆነ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ
@AminatMoges
5 ай бұрын
ትክክል
@Hayat-tv16
5 ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/l4J93oCZp4Wbnqg
@AmanuelSewagegn-eg1nt
5 ай бұрын
በማርያም በእግዚያብሄር ይችን አድርጉልን
@mozaalshkaili4015
5 ай бұрын
በሆነ ባልሆነው የፍጣሪን ስም እንደዚ አትማይ እህቴ❤❤
@Alem-zo7fv
5 ай бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥሩ ይላል ቃሉ@@mozaalshkaili4015
@tehgestalmu9104
5 ай бұрын
ወይ ይይይ ሽፈራው ጃዱን በለው አያሌውን😂😂😂 ይህ መሰሪ ትበይን ትንጣና ድራማው ይድመቄ ትጣልልልንንንን😂❤
@AsQw-fu4uq
5 ай бұрын
ወይኔምስኪንሻሽየ እሔአዬሌውመሆንአለበት
@SalamSalamah
5 ай бұрын
የሆነነገርአይቻለሁትበይንነግ👏👏👏👏👏😂😂አሁንአይቸነውእየሮጥኩየመጣሁት🏃🏃
@user-xc8rq2lw1m
5 ай бұрын
አያሌዉ ወንድ ወንድ ሽተት😂😂😂😂😂
@zeyenyadawud9443
5 ай бұрын
ማን ሊሞት ነው እኔ ገርሞኛል ሽፈረው ይሙት ሀሀሀ😂
@LoveLaugh2013
5 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ስራ! ከ አራዳዎቹም ፊልም 100x Best!
@user-ym4ez1cy4j
5 ай бұрын
አረ ሽፈራዉ ጃዱን ሳልለዉ አለ አይሆንም ሲለዉ በቃ ወገቡን😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
5 ай бұрын
እኳንደና መጣችው የኔውዶችጥሩትምርትነው ሰውመሳይ መሰሪ አገርያጠፋ በርቱ 💚💛❤
@bintislam3081
5 ай бұрын
ሽፈራውማ ይወዳታል ቀላል
@user-gi7qc3bc1k
5 ай бұрын
አስማረ ዛሬ ገና ተሳሳትክ ምንምኳ ቢሆን ጓደኛህ ነው መናገር የለብህም 😢😢😢 ሺፈራው ስንት አርጎታል አይ አስማረ 😢😢
@AminatMoges
5 ай бұрын
የሌባ ተባባሪ ነሸ ማለት ነው በውነታው አለም😅
@user-rr4ef4if7b
5 ай бұрын
ከጓደኛ እውነት ይቀድማል የሌባ ተባባሪ እንትሁኝ ከእውነት ጎንቁሚ
@user-te3jl7co4e
5 ай бұрын
ሽፈሬው በጣም ያስጠላል ሳያው እራሱ መሰሪ ሰው ነው ተንኮለኛ ነዉ እሲ ያለበት ክፍል ሁሉ ያስጠላል
@FanayeBirte-pj4ou
5 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ😅😅😅😅
@user-xy9ge5yn9r
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አያሌውም አጋች ሆነ ገራሚ ነው 😂😂😂😂
@AsiyaIbrahim-ek6sy
5 ай бұрын
ሁሉም ኮሜት አደኛ ነኝ ይላል ምን ነካችሁ 😂😂😂
@user-of6gn7ot2h
5 ай бұрын
ሁሉም ስራነዉኬሜትያየየለም😅😅
@wgwgwsvgay4617
5 ай бұрын
አ😂😂😂😂
@user-ii5ib3ml6x
5 ай бұрын
አይ አይሌው ወድ እደዚህ አያደርግም ወድ ከሆንክ ፊለፊት ተጋፍጠህ በወሠድክ ነበር
@user-qm8dp3vk8p
5 ай бұрын
አያሌው ምን ዞጥዟጣ ነህ የወንድ ስራ አትሠራም ወተፈናም ለምን ፊትለፊት ጆሮ ግንዱን አትለውም ይኼ ሽፈራው የሚባልን ሰለክላካ አጥማጃም 😁😃
@user-kr9cc3bh9h
5 ай бұрын
ኧሯሯሯ ወተፈናም😅😅😅😅😅
@nadayashaneh4485
5 ай бұрын
አሁንሰ ሸፈራው አሳዘነኝ ኮርትሚው ልምጣ አለ ክክ😊
@user-jj1ys5wo9g
5 ай бұрын
ሰው ማመን ቀብሮ የተባለው እንዲሁ አይደለም
@tsehaygebru6438
5 ай бұрын
አይ ሻሽቱ ጠፋች በቃ ፈልጓትታስራለች
@ethiopiaethiopia1827
5 ай бұрын
አያሌው ጀግናው አንጀቴ ን ያራስከው ይቺ ከሀዲ 😅
@gfj5233
5 ай бұрын
አይ አያሌው ግን የዋለውን ውለታ መጭመቅ አንድ ጓደኛ አለቺኝ ብዙ መሥዋት ተዋውለናል ግን ሥንጣላ በየኮሜቱ ሠው ሲደውልላት ይሄን አድርጌ ይሄን ሠርቼ አጪ ሢደብር
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
5 ай бұрын
ሽፈረው ገፈፉ ገፈፉ አልክበት😂😂❤
@hayatahemd13
5 ай бұрын
ሻሼ እራሷ አትፈልገውም ሺፈረው እንደዛ በትዳራቼው መሀል እየገባ ወንድነቱን ሲፈታተነው ንብረቱን ሲያወድመው ልጁን ሲያሳጡት የዚህን ያህል አልተጋነነም እሰኪ ለክ
@MeseretMekonn-bc1xl
5 ай бұрын
አንደኛ😂
@user-nm5xg1nh6q
5 ай бұрын
በትክክ አርሶአደር ናቸው አያሌው የተሠቀለበት ሥራ ጀግና ገበሬወች ናቸው የሚሠሩት
@AmanuelSewagegn-eg1nt
5 ай бұрын
ሽፈራው በእግዚያብሄር ከድሮ ቤታችሁሂዱና ፊልሙን አሳምሩት
@user-fm1yp3gn7q
5 ай бұрын
እነሽፈረውን የሚወድ ኮመንት ላይ እኔ ይቨል
@yasinali2603
5 ай бұрын
አያሌዉ ቦቅ ቧቃ😂😂
@MesiDagi
5 ай бұрын
😅😅
@MimMim-ib4fz
5 ай бұрын
ሹፌራውን የሚጠላ👍
@user-kr9cc3bh9h
5 ай бұрын
ባንቻየሁ ይች ሾካካ የሽፈራው ሚስጥረኛ😅😅😅😅ወንድማ አስማረ ነው❤ኧረግ አያሌው ወንድ ወጣው😅😅😅
@AlexWorku-vm3ws
5 ай бұрын
ቃል ለሌላት ሴት የሚገባትን ሠራ አያሌው ወንድ😅😅😅😅😅😅😅
@user-px1xc9lc8j
5 ай бұрын
1ኛ ነኝ
@berekethaddis239
5 ай бұрын
Love from Hawasa and Shashemene.
@user-tj3kc4no4g
5 ай бұрын
የሽፈረዉ ፎጣ ዛሬ ታጥባለች የምትሉ በላይክ አሳዬ😂
@user-bc7sw6bh1e
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rw3kj8yr8d
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@samuelmelese-pc9sv
5 ай бұрын
😂
@zeyenyadawud9443
5 ай бұрын
አዎ ወንዝ ወርደን ነበር
@user-rt9rl9bq6e
5 ай бұрын
😂😂😂
@almaztaye9712
5 ай бұрын
እቤት ጎርቤት ብጣም ጥሩ ጎርቤቶች ናችሁ
@user-gs3nv9bx3o
5 ай бұрын
የኔ ባንቹ ዛሬስ በጊዜ መጣችልኝ❤
@tehgestalmu9104
5 ай бұрын
አተ ልጅ😂 አለህ እኔም ካንተ ኮሜት ፍቅር ያዘኝ እየፈለግህ ነበር አገኘሁህ😂
@MesiDagi
5 ай бұрын
Banchun kemalign ke asemie fonka telfognal😅😅
@user-gs3nv9bx3o
5 ай бұрын
@@MesiDagi ባንቹየን ፎንቅቄባታለው
@burthkanburthkan1652
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂@@tehgestalmu9104
@user-ms1qv2rs2m
5 ай бұрын
የሻሸ አፍቃሪ ሽፈራው ነው አያሌው😂😂😂😂😂😂😂 አስማረ ጀግና
@AlexWorku-vm3ws
5 ай бұрын
አያሌው ወንድ የወንድ ዘር
@Sojoo-se1nv
5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አሁን ጥግረራ ላይ ነን ቢሆንም ግን ልሹፍችሁ
@user-nv5mu3ty1r
5 ай бұрын
גם אני אומר כמו אסמר יהיו ארבה אנשים
@feradesa9188
5 ай бұрын
ውዶቸ እንኳን መጣችሁ ደብሮኝ ነበር
@user-bl9cw7bm8o
5 ай бұрын
አያሌው የበሮቹን መልስ ነው😅😅😅
@SalamSalamah
5 ай бұрын
አይሻሸቱሚስኪን😂😂
@ethiopiaafrica5008
5 ай бұрын
እንደ ሻሼ ያለ ሴት ሌላም ይገባዋል።
@MMa-se4je
5 ай бұрын
ሽፋራዉ ሊጨልልነዉ😂😂😂
@user-dz5hk5zv3l
5 ай бұрын
እናንተ ከአስማረ ፍቅር ይዞኛል ጠይቁልኝ 😢😢😢እንቢ ካለኝ ግን ውርድ ከራሴ ጃዱን ጠቅልየ ነው የምጥለው 😂😂😂
@user-hl7vo2lt9mBement
5 ай бұрын
አስሜ ስወድህ ሰዉን ያምናል ስወድህ ❤❤❤❤
@user-zp3tj6lm8u
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይአሥማረ ሚሥጥርኮ አጠብቅለትምደ
@user-ym4ez1cy4j
5 ай бұрын
በግዜ ዛሬ ዎው😊
@yasinali2603
5 ай бұрын
የመጨረሻዉ ነገር ምን ይሆን
@KingVip-qb4sh
5 ай бұрын
አይይይይ አያሌዉ 😂😂😂
@A13Galaxy-ib1qn
5 ай бұрын
😂😂አይጌታየዋ😂😂
@Ayal19
5 ай бұрын
ሻሼን ግን አሰቃዮት አያሌው አይረባም ቢወዳት እንዲህ አያደርግም ሲጀምር ውለታውን ነው የሚቆጥረው ሲደብር ደመኛ እንኳ እሴት ላይ እጁን አያነሳም በእኛ ዘንድ
@Petros12340
5 ай бұрын
Where is tabei......takewe yet new........
@HappyGiraffe-mj8eh
5 ай бұрын
shferaw fteKesis siyasTela😢😢😢😢
@MMa-se4je
5 ай бұрын
ወዲወዲ ሸቷል አያሌዉ
@samuelmelese-pc9sv
5 ай бұрын
ወገቡን ልበለው😅😂😂😂
@user-qy4lx4cx8n
5 ай бұрын
ሺፈራውን ስጠላው አስመሳይ
@taibabtai2358
5 ай бұрын
አይ አያሌው😅😅😅😅
@WondiAbahba
5 ай бұрын
አሥማረ ተወዳጁ
@SamSam-hv7yj
5 ай бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ አይከፈልበትም ❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤አትርሱት ከአያቹህ አይቀር ላይክ🎉❤
@ethiopiaalmante8141
5 ай бұрын
Ere ayalaw telafi
@DubaiShj-gi9jy
5 ай бұрын
ዉይ አያሌዉ ያንተዉ ጉድ ነው
@hhhh3772
5 ай бұрын
😂😂😂😂 አይ አያሌው
@gfj5233
5 ай бұрын
አሥሜ እኮ ከልቡ ሠው ነው
@user-un8rv5md9t
5 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ግን በጣም አሳቃችሁኝ ድራማ መሆኑን እረሳችሁት እንደ😂😂😂😂በጣም እየሰሩ ነው ጠንክሩ ‼️🙏🙏🙏
@wgwgwsvgay4617
5 ай бұрын
እኮ😂
@Enanu-dy9tp
5 ай бұрын
Ayalew this very bad so you and ሻቨ higher the basically good thing
@user-hp6gn8or7x
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AmanuelSewagegn-eg1nt
5 ай бұрын
አያሌው ጉድህ ፈላ
@JemalJemal-mp5sx
5 ай бұрын
አንድኛ😂😂😂😂
@sada-qw4mx
5 ай бұрын
ተጋለጠ😂😂😂😂
@SartT-hl5ce
5 ай бұрын
አያሌዉፈሪነዉ
@user-ze5ug1rv3z
5 ай бұрын
ሺፊ ጅሀዱን በልና አሳየኚ አያሌውን ይሄ ሰው መሳይ አውሪ ዘረጦ ሴት የሚያግት ፈሪ
@hannaalmaz2394
5 ай бұрын
Tbeyn tmtana ayalewm yiref beka shashitun tewat leshferaw meretechew eko
@taibabtai2358
5 ай бұрын
እያፈጠርኩ ነው እያየሁ ያለሁት ።😍
@AsiyaIbrahim-ek6sy
5 ай бұрын
እንዴ የት ነው አሁን ፉጡር ኢትቶጵያ መሆን አለበት
@alimetali6080
5 ай бұрын
ዱባይ
@taibabtai2358
5 ай бұрын
@@AsiyaIbrahim-ek6sy ዱባይ አፍጠርን👏😍
@tehgestalmu9104
5 ай бұрын
ይተባረከ ይሁንልሽ እማ❤
@AmanuelSewagegn-eg1nt
5 ай бұрын
እነ አስማረ የወንዶችወንድ ናችሁ
@user-jf5xg6gv1i
5 ай бұрын
አያሌዉ እረተዉ ወዲሁን
@user-jo9nq8mn2c
5 ай бұрын
❤❤❤
@mamimami1739
5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-ir6fm4pt3z
5 ай бұрын
Well com❤❤❤❤❤
@user-nv5mu3ty1r
5 ай бұрын
תבין מתי חוזרת
@user-vc7up1jx1m
5 ай бұрын
ሽፈራው ከተም በላይ አሥመሣይ መሠሪ የራስህ ሴራ ነው
@SamSam-hv7yj
5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@user-oq8iu3tt6q
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdamdan
5 ай бұрын
አያሌዉ ወንድ ወንድ ሽተት ሁሌ ሞበቅቦቅ
@YasminAlomo-sz1df
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Teje-oj4nx
5 ай бұрын
😅😅😂😂
@user-tu8ui3tl2k
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-jf5xg6gv1i
5 ай бұрын
አያሌዉ ታዉሸፍት እና ተጫወትባቸዉ
@Honor-xo9fl
5 ай бұрын
ኧረ ሻሸን ተፋቷት ርእስ ቀይሩ
@luchiagebremeskel5891
5 ай бұрын
🇪🇹🏓🇪🇹🏓🇪🇹🏓🇪🇹🏓🇪🇹🏓🇪🇹
@me.tube.6785
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Sojoo-se1nv
5 ай бұрын
1 ኛ
@user-fj6ow8md4w
5 ай бұрын
አያሌዉ👹👹👹🤮🤮🤮ሸፈራው ❤❤❤❤❤
@yeshiwas8757
5 ай бұрын
Comedy mitilut gin minun new? This is not commedy. yegeter drama bicha bwki new.
@assefagemeda3278
5 ай бұрын
አያለው ጥሩ ሰው አልነበርክም?
@AmanuelSewagegn-eg1nt
5 ай бұрын
ሽፈራው መሳሪያ ግዛና አያሌውን አሸናው
@MMa-se4je
5 ай бұрын
ሽፋራዉ ሊጨልልነዉ😂😂😂
@laylaalmemari6459
5 ай бұрын
😂😂😂
@FwSh-mt2zl
5 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@MMa-se4je
5 ай бұрын
😂😂😂
Пікірлер: 131