ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው በጥያቄና መልስ መልክ ሆኖ ከበቂ ማብራሪያ ጋር ጠቃሚ እውቀትን በቀላሉ ለተመልካች ያሳውቃል። በ ኢትዮ ክላስ የተዘጋጀ።
This General Knowledge questions are prepared in the form of Question and Answer followed by detailed explanation so that the audience will get good knowledge. Prepared by Ethio Class, EthioClass
Telegram Channel t.me/EthioClass ወይም @ethioclass
Ethio Class KZitem Channel Link / @ethioclass
ማውጫ
00:00 - እንኩዋን ደህና መጡ
00:33 - 1. ከአለም ረጅሙ ወንዝ ማን ይባላል?
01:24 - 2. በሰዕሉ ላይ የሚታዩት ሰው ማን ይባላሉ?
02:47 - 3. ከአለም ትልቁ ሀገር በቆዳ ስፋት ማነው?
05:02 - 4. CNN እና BBC ምህፃረ ቃል ሲብራራ ምንድን ነው?
05:44 - 5. ከአለም በአፍ መፍቻ ቋንቋነት አንደኛ የሆነው የቱ ቁዋንቋ ነው?
32:01 - 6. ከአለም ትልቁ ውቅያኖስ ማን ይባላል?
10:17 - 7. ከአፍሪካ ትልቁ ሓይቅ ማን ነው ?
11:45 - 7. የመጀመሪያው የኮሮና በሽታ በየትኛው የቻይና ከተማ ተገኘ?
12:40 - 8. ያሁኑ የ አፍሪካ ህብረት ዋና ጸሐፊ ማን ናቸው?
14:44 - 9. የወተት ውጤቶችን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀመጠው የቱ ነው?
16:11 - 10. ከአፍሪካ ትልቁ ሃገር በቆዳ ስፋት ማን ነው?
18:14 - 11. አንድ ልአቅመአዳም የደረሰ ሰው ስንት አጥንቶች አሉት?
19:02 - 12. ህዳሴ ግድብ ሲያልቅ ስንት ሜጋ ዋት ያመነጫል?
19:55 - 13. አለም አቀፍ ደረጃን ያሙዋላ ፊፋ የሚጠቀምበት የእግር ኩዋስ ሜዳ ስፋቱና ርዝመቱ ስንት በስንት ሜትር ነው?
20:47 - 14. የመረብ ኩዋስ ለወንዶችና ለሴቶች በምን ያህል ሜትር ከፍታ ነው መረቡ የሚሰቀለው?
21:41 - 15. ከአፍሪካ በህዝብ ብዛት አንደኛ ማን ነው?
23:00 - 16. የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ጸሃፊ ማን ናችው?
24:47 - 17. የቅሪት አካላት ማለትም አርዲ ፣ ኢልዳቱ ፣ ድንቅነሽ (Lucy) እና ሰላም የተገኙት የት ክልል ነው
27:12 - 18. አጥቢ እና በራሪ እንሣ የቱ ነው?
27:44 - 19. የመረብ ኩዋስ ጨዋታ ላይ ሜዳ ዉስጥ እንዲገባ የሚፈቀደው ያንዱ ቡድን ብዛት ስንት ነው?
29:02 - 20. በአለም አቀፍ ደረጃ መሰረት የቅርጫት ኩዋስ ሜዳ ስፋትና እርዝመት በሜትር ስንት ነው ?
29:52 - ተጨማሪ ጥያቄዎች
Play List : • ጠቅላላ እውቀት General Know...
Негізгі бет ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ክፍል 1 ከ ማብራርያ ጋር ከ ኢትዮ ክላስ General Knowledge Part 1 by EthioClass Ethio Class
Пікірлер: 18