የሚያስፈልግዎትን እቃዎች አይነትና ብዛት በደቂቃዎች ውስጥ እራስዎ ይገምቱ ፡፡ የሚበቃዎትን ያህል ብቻ ገምቶ በመግዛት አላስፈላጊ ኪሳራን እና የእቃ ብክነትን ይቀንሱ፡፡ በወቅቱ ገበያ መሰረት አሁን ያለውን የእቃና የባለሞያ ዋጋ ይከታተሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ያሉትን የባለሞያዎች፣ የእንጨት ሰራ ወርክሾፖች ወዘተ አድራሻ ይመልከቱ
Free finishing work estimator application for condominiums and similar buildings in Addis Ababa, Ethiopia October 2023. You can prepare floor and wall areas for each room effortlessly, Easily, choose from a list of finishes and prepare the materials needed with quantities. Monthly Updates of finishing material costs, labour costs, addresses of nearby skilled workmen, wood work shops and more.
Негізгі бет ጥቅምት 2016 ነጻ የኮንዶሚኒዬም የፊኒሺንግ ስራ ግምት በወቅቱ የገበያ ዋጋ መሰረትና በቤትዎ ስፋት ልክ ፣
Пікірлер: 2