KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
"ጦማረ ፅድቅ ልጄ ከእግዚአብሔር እንዳትሰርቂ ተጠንቀቂ
Күн бұрын
"ጦማረ ፅድቅ ልጄ ከእግዚአብሔር እንዳትሰርቂ ተጠንቀቂ
Рет қаралды
4,567
Mariyam Enatachn ማርያም እናታችን
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 48
@ذكرىالصالحي
7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ለአስራት በኩራት እጃችንን እንድንዘረጋ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳ አሜን !!!
@እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን
7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፫እጃችን ለመስጠት እዲዘረጋ ይሁን የእኛ ጥንካሬ ያስፈልጋል.
@masreshaenyew8183
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህያወት ያሰማልን እህቴ እኛንም እግዚያብሔር ያርዳን አስራት በኩራት እንድናውጣ እግዚያብሄር ያስጥልን
@haleluyatube19
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ላስተዋለው ትልቅ ትምህርት ነው በማይረባ በከንቱ ነገሮች ብራችን እንጨርሳለን ለእግዚአብሔር ቤት ወይም ለአስራት ስንል መልካም ሲሰራ የማይወደው ዲያብሎስ ምክንያት ያበዛብናል እግዚአብሔር አምላክ መልካም እንድሰራ ይርዳን አሜን።
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
7 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን ፫ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ አስታዋይ ልቦና ይስጠን የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳሪን ለቄሳሪ ነውእና እግዚአብሔር ይርዳን
@አለምነሽየድንግልባርያ
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአስራት በኩራት እጃችን እንዲዘረጋ የእግዚአብሔር ቅዱሱ ፈቃዱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@yeshialemalmawmihret8862
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ይስሰማልን። ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን
@zinashzinash9379
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን
@ምህረትየድንግልልጅቲዩብ
7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ለአስራት በኩራት እንዲሁም ለተቸገሩ ለመርዳት ለምፅዋት እጃችንን እንድዘረጋ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የእመብርሀን ምላጃ በያለንበት ይጠብቀን አሜን ፫
@srsr345
6 жыл бұрын
በተዋህዶ እምነታችን ልጆቾ አቤት ስወዳችሁ ♥♥♥♥ የህይወትን ቃለ ያሠማልን ፀጋውን ብዝዝዝዝትትት ያድርግላችሁ
@tegesttegest1344
6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@ሐናየተክለሃይማኖትል-ከ6የ
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞቻቻን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በጣም ደስ የሚል ት.ት ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ እህታችን ሳራ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን በቤቱ ያፅናሽ አማን፫
@እኔስአልፈራምድንግል-ጀ7ዐ
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ...ሳርዬ ጠፍታችሁዋል በሰላም ነው በርቱ
@Sarayemariyam
7 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እማ አለን አንዳንዴ ብቅ እያልን ነው በጸሎታችሁ አስቡን
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እኛም ለአስራት በኩራት እጃችን እንድንዘረጋ የአምላካችን የመድሀኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ።
@DanaytDani
7 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@saramulugeta7527
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን. እግዚአብሔር ይስጥልን
@memokwt1424
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@aselefishtigro7610
7 жыл бұрын
kale hiwotn yasemaln
@etaguzebir7994
7 жыл бұрын
Kale hywot yasemaln tesegawun yabzalsh ehtachin amen
@sabahaile840
7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egziabehare Yemesegen
@selamawutatala9497
7 жыл бұрын
kale hewot yasemalen ehtachn tesfa Yemenadrgbate mgeste semayaten yawureslen amen amen amen
@genniyeemebetewedajgeni7200
7 жыл бұрын
Ameen ameeen ameen kaliyotin yasemalin ihitachin egzhaber yibarkish
@sars126
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mmkk2889
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@maryamenate1555
6 жыл бұрын
amen amen amen Kalehiwet yasemaln
@Gemma-mo7fy
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ለህታች
@birhanenuigse8829
7 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይውት ያስማልን
@نزانتتكنو
7 жыл бұрын
ለህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yeshiyergu1316
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን
@tgsthbaita9060
7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@mesim5494
7 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ቃለህይወት ያሠማልን
@ssaassdd523
7 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን
@mollagetahun1624
7 жыл бұрын
Amen ehtachn egzabher yistshe kenkilfe new yekesekeshn egzabger fekadu yhunlin amen
@dandiidhugaatawahidhoodha3542
7 жыл бұрын
Ameen kale hiwoten yesamelan
@saramlove2795
7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ተዋህዶማንነቴ
7 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@እመቤትከቦቶኔእመቤትከቦቶ
7 жыл бұрын
be ewunt kela hiywotin yesamalin ehtachin
@Birt-mc8li
7 жыл бұрын
በእወነት ቃለ ህይውት ያስማልን እህታችንን
@banb4519
7 жыл бұрын
Birt0504384830 የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ה
@banb4519
7 жыл бұрын
היי
@assayeaynalem3770
6 жыл бұрын
KAL HEWOT YESMESH
@እርጅኝድንግልማርያም
7 жыл бұрын
ይህ ጦማሬ ፅድቅ የሚል መፅሃር የመናፍቃን ሃራጥቃ መፅሃፍ አይደል
@helenyemariyamlej
7 жыл бұрын
Selam Hagere Ethio ሰላምሽ ይብዛ እህት አባቶች ካስተማሩት ትምህርት ተውጣጥቶ የተዘጋጀ እንጂ ከማንኛውም መፅሐፍ የተወሰደ አይደለም።
@Sarayemariyam
7 жыл бұрын
Selam Hagere Ethio ምኑ ነው የታሕዶሳዊያን የመሰለሽ??? ሲጀመር ጦማር-ጽድቅ ማለት የጽድቅ ደብዳቤ ማለት ነው።ይህም እኛን ለማስተማር አባቶች ከአስተማሩን ተወስዶ በጦማር-መልክ የቀረበ እንጂ ከመጽሐፍ የተወሰደ አይደለም። ለትችት ከመፍጠን ይልቅ ያልገባንን ብንጠይቅ መልካም ነው።
@bazinashn9342
7 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@judio5511
7 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@የማርያምባርያነኝ
7 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln
Пікірлер: 48