በዛሬው ቪድዮ ስለ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን የምናይ ይሆናል ::
ለምን ተፈላጊነቱም ተወዳጅነቱም እየጨመረ መጣ?
ምንድነው ከማንዋል ማርሽ የሚለየው?
ምን ምን አይነት አውቶማቲክ ትራንስሚሽኖች አሉ?
የሚለውን እና Automatic መኪኖች ላይ 10 መደረግ የሌለባቸውን ነገሮች አሳያችሗለሁ::
ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ::
Telegram - t.me/OnlyAbout...
Tiktok - www.tiktok.com/yonathan_desta
Instagram - instagram.com/yonathan_desta
ያላችሁ መኪና ላይ ሪቪው እንድሰራ ፈቃደኛ ከሆናችሁ ቴሌግራም ላይ ሊያነጋግሩን ይችላሉ
t.me/OnlyCarsBot
t.me/YonathanD...
ማንኛውም የመኪና ኩባንያ እንዲሁም መኪና አስመጪዎች ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ በነዚህ አድራሻዎች እኛን ሊያነጋግሩን ይችላሉ
yonidesta61@gmail.com
For copyright matters please contact us at: yonidesta61@gmail.com
#YonathanDesta #AutomaticCars #EthiopianCars
Негізгі бет አውቶማቲክ መኪናችሁን ለብዙ አመት መጠቀም ከፈለጋችሁ እነዚህን 10 ነገሮች አስወግዱ | YonathanDesta
Пікірлер: 205