KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#u
Ай бұрын
#u
Рет қаралды
5,659
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #ስደት #ህይወት #donkey #ethiopia
Жүктеу
Пікірлер: 72
@Mametube
Ай бұрын
በቀጣይ መሰል ታሪኮችን ማካፈል የምትፈልጉ ተመዝገቡ ዱባይ ያላችሁ
@rehmabu5255
Ай бұрын
ኢሻአላህ
@madenamohammed-hk4op
26 күн бұрын
ደምሩኚ❤
@user-hi5co5th6l
24 күн бұрын
@@Mametube ማሜ ዩቱብ መከፈት እፈለጋለዉ
@Emann5201
Ай бұрын
ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲
@user-ff8wp1jf7s
Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል አሏህ ጥሩ ህይወት ይሥጠው ካንተ ባላውቅም ማሜ ታሪካቸውን ራሣቸው ባለታሪኳቹ ቢያቀርቡት እላለሁ በራሣቸው አንዴበት ሲሆን የበለጠ ትርጉም አለው ሥሜታቸውንም መረዳት ማየት ደሥ ይላል እና ደግሞ እዚህ ሜዳ ላይ ከመቀመጥ ደግሞ የራሥህ እሥቴዲዪም ባይኖርህ ሌላ የተሻለ ቦታ ሁነህ ውሀ ሶፍት አድርገህ ለባለታሪኮች ቢቀርብ የሚያሥተምሩ ጠንካራ ጎኖችንም እንካፈላለን ብየ አሥባለሁ አንዴኛ ይህ ባለታሪክ እንድሪሥ ታሪኩ አጠር . በሠፊው ይተርኩ በራሣቸው አንዴበት መግቢያ ላይ አንተ ሥታወራ ሥለሠማሁ ነው የግል ሀሣቤ ነው
@Mametube
Ай бұрын
እኔ መግቢያ ብቻ ነው
@user-ff8wp1jf7s
Ай бұрын
@@Mametube በርታልን ማሜ ጥሩ ነው ኢንሻአሏህ ከህይወት ተሞክሯቸው እኛም እንማርበታለን የእኔ የፍቅር ታሪክ እና ሥዴት ሥምንት አመቴ የሥዴት ሥቃይም ደሥታም ብዙ አሣልፊያለሁ የራሴ ታሪክ አለኝ ኢንሻአሏህ ሲመቼኝ እቀርባለሁ
@uddhhhhshdh3614
Ай бұрын
ያአላህ እናትኮ ከለለች ሁሉም ጨለማነው የሚሆነው አላህ ሆይ እናቶቻችነን አላህ ይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤❤
@NurraNurra-fi6tq
Ай бұрын
አሚንንንን
@dohadoha8116
Ай бұрын
በጣም እናት ካለች አታገባ የልጆቼን እንጄራ ይቆጥራል እያለች እናትም አባትም ሁና ታሳዲጋለች አባትግን
@meram-no8we
19 күн бұрын
እንድሪያስ እድህ ያለ የሂወት ውጣውረድ አሳልፈሀል ለካ የአገሬልጅ አብሽር
@mekiyatube3184
Ай бұрын
ሚስኪን አብሽር ወንድማችን አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፍቅህ
@Abukifashin
Ай бұрын
የኔባት የኔ ጀግና ወንድም አንተ ብርቱነሕ አላሕ ቀጣይ ሒወትሕን ያማረ የሰመረ ያርግልሕ
@user-qq9ce9bu4g
Ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔አብሸሪ ወንድሜ
@GggGggg-cg3wd
Ай бұрын
ዱንያፈተናናት እናትንማጣት ከባድ ነው ወንድማችን አላህ ያጠንክርህ እናትህን አላህይዘንላት
@አሚንቲዩብ
Ай бұрын
አብሽር ሀቢቢ ሁሉም ያልፋል
@RahmaRahma-tx1vk
Ай бұрын
አይ እናት እናት ማጣት ከባዲነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MesertWalo
Ай бұрын
ኡፍ የኔ ጌታ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
አብሺር ወድሜ የናት ሞትና ከስው እናት ጋር መኖር ፈተናው ብዙ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናህ እናትህንም አላህ ይራህማቸው😢😢😢
@Samira22Samira22-ul8fs
Ай бұрын
የሰዉ ልጂ ይፈተናል ወንድም ጎበዝነህ ጠንክር አይዞህ ሶሊህ የሆነቺ ሚስት ይስጥህ ያረብ
@indrisman3351
Ай бұрын
Amiiiin sis
@safeermall8910
Ай бұрын
እናት ከለለች ሁሉም ጨለማነው😢😢😢😢😢😢
@user-hg4pr6mp9y
Ай бұрын
በጣም😢😢😢
@ToyibDesalegn
18 күн бұрын
አይዞህ ዎንድሜ
@rehmabu5255
Ай бұрын
እዲሪስ ያገሬ ልጂ አይዞህ ጠክር ኢሻአላህ እናትየሆነቺዉንይወፍቅህ አብሽርወዲሜ
@user-xq8yj3pb7j
23 күн бұрын
አገናኙኝ
@adenategene101
Ай бұрын
Gobze iyzohe wendma Egzyabheir yaberth😢
@user-bk6qu6sz7v
Ай бұрын
ማሻአላህ እንድሪስ ትልቅ ሰው ሁነሀል
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
Ай бұрын
አብሸር አላህ ያፅናህ
@user-os5vo4gz4y
Ай бұрын
አይዞህ ወድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@amuhabeshawit3787
Ай бұрын
የሰፈሬልጅ እንድሪስ
@AmeenaImam-jh1pb
Ай бұрын
መሻአላህ ማሜ ጎበዚ ጋዜኝ እየሆክ ነው ልጁ በጣም አሳዘነኝ በእናት ምት መፈተኑ በጣም ከባድ ነው በልጂነት
@madinaebrahim4997
Ай бұрын
አብሽር የኔ ዋድሜ
@fatumamuhammed7167
Ай бұрын
እናትን ያጣት ነወ የሚቀው አብሸር አይዛህ ያገሪ ልጅ ባቅህም ግን የሀገሪ ልጅ ነህ እናት ሰትሞት ሁሉም ነገረ ያስጠላል ሰለማቀው የደረሰብኝ ሰለሁነ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያለው አይቀርም ሰለሁነ
@emuemran-zw9vj
Ай бұрын
ሲጀመር ከ15ዓመትበላይ ከሆነው የቲምአይባልም።
@madinaebrahim4997
Ай бұрын
ሙሀመድ ያገሬ ልጅ ከየት አምትህው 🌹🌹🌹
@user-zs9ix2hc5b
19 күн бұрын
አቀዋለሁ
@user-du2el1kb6o
Ай бұрын
የኔወድምያጉቴልጂ አብሽርለሀይነው
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ኡፍፍፍእናት ከባድነው አላህ እረጅምእድሜይስጣቸውያረብ
@seadaabdu6617
Ай бұрын
መገን እናት😢 እረጂም እድሜ ለናቶቻችንያረብ ❤
@AweledirisGoshi
Ай бұрын
Habibi alah tatkrh
@user-jn1uc1oh1s
Ай бұрын
😢😢😢 ማሜ እናቱ የሞተበት ሰው የቲም አይባልም ወድሜ አባት ሲሆን ነው የቲም የሚባል. እናት ትኑር ትሂድ አጎብሳ ተባይ ታወጣለች በጨለማ ዳብሳ እናት አላህ ይርሀማት ወድሜ 💪💪💪
@dohadoha8116
Ай бұрын
አረ ተሳስተሻል እናት የሞተችበት ነው የቲም የሚባለው አባት የሞተበት ነወ እንዴውም የቲም የማይባለው እንዴኔ ሀሳብ ለምን ብትይኝ እኔ አባቴ ሳናውቀው ነወ የሞተው የቲሞች አንመሰልም እጎረቤቶቼ ዴሞ እናታቸው የሞተችባቸው አሉ አባታቸው እያገባ እዬራባቸው ትምህርት ቤት ይሄዳሉ መንገዱ ዴሞ የሁለት ሰአት መንገዲነው እሷ ስሳሰጣቸው አይበሉም አረሰንት የቲሞች አሉ በንጄራእናት የሚሰቃዬ እናቱ የሞተችበትነው እንዴኔ የቲም የሚባለው ውዴ
@user-jn1uc1oh1s
Ай бұрын
@@dohadoha8116 እደእራስሽ ሀሳብ እጅ. እደሸሪአው መች አወራሽ. በሸሪያአው. ግን አባት የሞተበት ነው የቲም ። እደራስሽማ ካሰብሽ ብዙ ትያለሽ. እደ ዲን ሂጅ. አች. ገና እናት ናት ያሳደገችኝ ስለዚህ. የቲም. አይደለሁም. ካልሽ. እሽ. ግን እናትሽ የቲም አሳዳጊ. ነበሩ. ። ይሄ ነው ሀቁ.
@fewziyasedik6681
Ай бұрын
አለህንአብሸር😢
@najatwassihun9627
Ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ያልፋል አልሀምዱሊላህ
@dohadoha8116
Ай бұрын
ወላሂ እናትን ማጣት እንኳን በሞት አይዴለም ውጭ ውለን እናታችን ቤት ሰንገባ ቤቱ ሳስጠላ እሷ ከለለች ያጄማአ እኔ አሁን ያንዲልጂ እናት ሁኜ ሰዴት ሁሉ ተሰዲጄ ትዳር ይዤኳን እናቴቤት ሰሄዲ እሷ ከለለች እቤት አልገባም ያሰጠላኛል እኔ እሷጋር ከሄርኩ እንዴእሰረኛ እቤት ቁጭነወ የምትለው ቤቱን ያለሷ ወላሂ አሎዴውም ያረቢ እርሜዋን ያርዝምልኝ ያአላህ የሁላችንንም እናቶች
@zainabzainab7792
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህወንድሜየ/ማማዬመሀመድዬ/እህቴዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qy1ie3gj4h
Ай бұрын
ወድሜ አይዞህ ሙስሊም ይፈተናል አልሀምዱሊላህ ያልፋል አላህ ይማራቸው እናትህም
@fatimamohammed6818
Ай бұрын
እናትየምትኋንሚስትይስጥህአብሽረ
@sittieahmad6771
Ай бұрын
Allah yezanelchwu Abeshir bareta wonedemeye
@Ayisha-hy6be
Ай бұрын
Ynabat❤❤❤❤❤
@RahkmaSaed
Ай бұрын
አብሺርወንድሜ ሳሌህየሆነችውንእንደናትየምትከባከበህንይሰጥህ
@user-vd1jn9ye1l
Ай бұрын
👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RadiMohamed-ic9uy
18 күн бұрын
er lelekah kedad😅😅😅
@aminaahmed-zz9dj
Ай бұрын
የኔ ከርታታ ሲያሳዝን ወንድሜ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጥህ ግን ልጁን ሳየው ልቤ ደነገጠ ምን እንድሆንኩ አላውቅም ክክክ የምታውቁ ንገሩኝ
@user-wu2fu3bw8e
Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናቺሁ
@selima4387
Ай бұрын
አላህመልካምየሆነችውንለዱንያምለአሄራምየምትበጀውንይሥጥህየትዳርአጋርይሥጥህበርታነገሌላቀነውቀናበልቀንአለ
@zufiwollotube786
Ай бұрын
😢😢😢
@mekiyatube7369
Ай бұрын
😢😢
@zemzems2429
Ай бұрын
አይዞኝ😢ወንድም አለም እስኪ ሙስሊም ወንድሞች ከካፊሮች አሰበልጠን እናበርታቸው እዛ እኝኝኝኝኝ አትበሉ።😢
@user-tf6pf4zc1g
Ай бұрын
😢😢😢😢
@zinetaragaw9273
Ай бұрын
እዋ አገር መግቢያ እንዳታጡ ሆ
@user-xq8yj3pb7j
23 күн бұрын
ከምር እኔን አግባኝ እና እናትም ሚሰትም ልሁንህ ግን በሸሪአ መልኩ ደዉ እሀሱንም አንተን ለማሰዴሰት
@user-rw9cz1fh4q
19 күн бұрын
ወለጋስባልያመኛል
@Halimat12
Ай бұрын
የስደት ገጠመኝ ቪዛ አሰራለሁ ብሎ 3500ድራሃም የበላኝ ልጅ አለ የመርሳ ልጅ ነው ቻርጅ ነው የሚኖረው በህይወቴ የተሸወድኩበት ግዜ ግን በአኼራ እንድመጠይቀው ሳውቅ እረጋጋለሁ የሰውን ገንዘ የበላችሁ ሁለየም መጥፎ ቦታ ትወድቃላችሁ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-by7kn5pr1l
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@kadijamohammedkedi9625
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amatudxb4425
Ай бұрын
እናቱ💦💦💦💦💦
Пікірлер: 72