KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#uae
No video
3 ай бұрын
#uae
Рет қаралды
151,638
Mame tube
1
1
#yetnbitube #ethiopia #4k #donkey
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@Mametube
3 ай бұрын
አላህ በራህመቱ ይጠብቃት በጣም አስፈሪ ግዜ ላይ ነን
@user-he8tw5de4d
3 ай бұрын
ያኢላሂአንተውጠብቀን ያረቢእደወጣንእዳቀር
@fafi-lp2wy
3 ай бұрын
እረ ውሀ ለውሀ አትሂድ ኤሌክትሪኩ ኮንታክት እያደረገ እየሞቱነው ቤንስ እራስህን ጠብቅ
@rahmaali1933
3 ай бұрын
በጣም ሀቂቃ በጣም ቶበትትያሥፈልገና እላሂ
@user-he8tw5de4d
3 ай бұрын
በወጀላችንምክንያትነውይሄንያመጣብን የቂያምቀንምልክትምነው አላህተውበትንነሱሃወፋቀን ያኢላሂ
@lubabafaisal6270
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ያስፈራል
@meselechfeyessa1226
3 ай бұрын
💚💛❤️ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ከጥፋት ወቶ ከመቅረት ያድናችሁ ምስኪኖች ሃገር💚💛❤️ወዳዶች😢ኢትዮጵያን አትንኩ!!!!!!
@RahmaRahma-tx1vk
3 ай бұрын
አታስጨንቁን አላህ ከቀደረው ውጭ እሚሆን አንዲም ነገር የለም አብሽሩ እህቶቼ
@user-vf5lb4ru5h
3 ай бұрын
ሳህ
@user-he8tw5de4d
3 ай бұрын
ወላሂአላህየቀደርውነው አላህተውበትንይወፍቀን
@hanaa1558
3 ай бұрын
Ante yeheko zenab Aydelm yefelstem enba new😊
@user-xk2tv8yt7l
3 ай бұрын
አወ አሏህ የቀደረዉ ነዉ የሚሆነዉ ግን ስበብ ማድረስ አለብን
@ekramtube6423
3 ай бұрын
@@user-xk2tv8yt7lዉደደማሬኚ❤❤
@user-gt9le8jy2m
3 ай бұрын
ወደፉት ያለውን ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያቀው ዱባይ ያላችሁ ወገኖቸ ተወከሉ አለሏህ አትስጉ አብሽሩ
@mmayfano1297
3 ай бұрын
ኢ ወላ አላህ ከቀደረው አይቀርም
@ekramtube6423
3 ай бұрын
@@mmayfano1297ዉደደምሬኚ❤❤
@fatimanigus3261
3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@user-mv3up7gx7r
3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን ቀናችንም ከደረሰ ሸሀደን ይወፍቀን ከአለህ ውሰኔ ውጪ ሚሆን የለም
@kadeejakadeeja-nq6lx
3 ай бұрын
ምነው የሩቅ ሚስጥር አቃለሁ አላችሁ ቀደር አላህ ወማሻአ መጥፎ ጥርጣሬ አትጠራጠሩ የመዳም ቅመሞች ዩቱበሮች እደሆኑ ከአላህ ጋር ፉክክር ይዘዋል ለብር ሲሉ
@user-cg6vy3kn7r
3 ай бұрын
ሰደተኞችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@Sabit33
3 ай бұрын
አዋን ወሏህ ያርብ ንብረታቸውን አተው የለፉበትን ገንዘብ ውሃ በልቶት አሏህ ይርዳቸው
@user-oc5wb2qn4s
3 ай бұрын
ዱአ ኡርጉልን እኛ ስደተኞች እነሱ ባመጡት ጣጣ ነው የጃቸውን የሰጣቸው አሏህ
@ekramtube6423
3 ай бұрын
@@user-oc5wb2qn4sዉደደምሬኚ❤❤
@ekramtube6423
3 ай бұрын
@@Sabit33ዉደደምሬኚ❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-ub3gd9iu1v
3 ай бұрын
ዱባይ ለብዙ ሃገራት መፍረስ ምክንያት ናት። የመን ሱዳን ኣሁንም ለ ኣቢ። እግዚኣብሄር ያያል። ሃያል ነኝ ለሚል ሃይሉን ከንቱ ያረጋል።
@user-um2io6nv5m
3 ай бұрын
ዐዱባይ፣የምትገኙ፣የኔቢጤዎች፣የሰውቤት፣፣ድክም፣ስልችት፣ያላችሁ፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣አብሽሩ፣ጭቀታችሁ፣ጭቀታችንንነው።አላህ፣ነጃ፣ይበላችሁ።
@user-qg5lk5fs9f
3 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@BadryaBadrya-hz5nh
3 ай бұрын
አሚን
@Amber1919
3 ай бұрын
ዱባይ በሀብቷ ተማምና ይህን የአፍሪካ ቀንድ እያመሰች ያለች አገር ነች ። አላህ ደግሞ አሁን ምልክቱን አሳይቷታል አላርፍ ካለች ደግሞ በአሸዋ ክምር ደፍኖ ምድረ በዳ ይቀይራታል ።
@REHAM.1r
3 ай бұрын
ሲያንሳቸው ነው በሰራተኛ ላይ የሚሰሩት ግፍ ነው አላህ የባሰ ነገር ያምጣባቸው
@sarahsarahsarah3389
3 ай бұрын
እረ አይባልም በኝስ ላይ ምን ንደሚያመጣ ማን ያውቃል
@user-wk1cu6ev1f
3 ай бұрын
ኑፁሀንም አብረው ነው እሚጉደት አይባል
@hawlet.adem123
3 ай бұрын
ያዱኒያበላአይለይምህትእዲህአይባልምእኛምዲሆቹበሰዉአገርእዳንቀርዱአእንዳረግ
@Hirut-teshome
3 ай бұрын
አረ ተይ ውዴ የሰውልጅ አይጎዳ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላሙን እግዚአብሔር ያምጣልን እንዴት እንደሚያስፈራ በቦታው ሆነሽ ብታይው
@user-cs5pi4et7u
3 ай бұрын
Wegenochachin,lijochachin, alun bayhonim duaa madreg new engi kufu memegnrt ayadfeligim
@enatemedia8267
3 ай бұрын
የሰው ነፍስ ነውጅ ንብርቱ ይመለሳል ሀብታም ሀገር ናት የሚያሳዝኑት ስደተኞች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-px2zm4eq4b
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ ኢትዮጵያዋን በሙሉ ዱባይ ያላችሁ እህት ወንዲሞቻችን ያረብ ክፉ አችሁን እንዳያሠማን
@aminathassen6428
3 ай бұрын
Amen yarb😢😢😢😢
@ekru7258
3 ай бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@RozeMuhammad
3 ай бұрын
የሰኞዉን አላህ ነው እሚያቀው ባለፈዉም ይጥላል ብለው ሲጠብቁ መቼ ጣለ 🥺🥺አላህ ይጠብቀን ብቻ
@user-vp6oe9vb9m
3 ай бұрын
በምን እያወቁነዉ የኔሠወች ይጥላል ሢሉእናደዳለሑ በአላሕሥራ እየገቡ እያልኩ ግንደሞ ይጥላል
@user-uv5mb3ek8z
3 ай бұрын
በመውቃ ነው
@martamekonen7455
3 ай бұрын
በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ኧረ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@fafidessieweloyewa922
3 ай бұрын
አላህ አላህ አለንን😢😢😢😢😢😢😢😢
@kkd8112
3 ай бұрын
@@user-vp6oe9vb9m እኔማ እናተ ቸ ይጥላል ባለችሁ በን ቀኑ ነው የሚጥለው ብየ ለማዳም ለካ እሷ እየቆጠረች ነበር ሲጥል እደት አወቅሸ ብላ አልያዘችኝም እኔኮ አውቄ ሳይሆን ሰለሚያናድዱኝ ነው ይጥላል ባሉ ቀን አይጥልም
@tigisteaafea8240
3 ай бұрын
ኢትዮጵያን የኘካ የለውም በረካ እኔ አጨናንቀው ለኢትዮጵያ ወገኖቼ ነው ❤
@hulugebchanel6659
3 ай бұрын
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጠኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍❤❤😢😢
@Ahlu567
3 ай бұрын
ነይ😢
@ekramtube6423
3 ай бұрын
@@Ahlu567ዉደደምሬኚ❤❤
@user-cw9hp5qx6h
3 ай бұрын
ነይእህቴ
@user-cw9hp5qx6h
3 ай бұрын
@@Ahlu567ነይየኔወደ❤
@ZenebMahamed12
3 ай бұрын
አብሽሪ
@rajabshaik8141
3 ай бұрын
😢😢😢😢ያአላህ ቁጣሀን አንሰልን አለምን ሁሉ ሰለም አርግን ያረብ በጣም ካበድ ነው😢😢😢😢😢
@Yenantwtube.
3 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ተቃርቧል ይሄ ሁሉ አዲስ አይደለም እራይ ዩሐንስ ላይ የተፃፈውን ነው የተፈፀመው ያለው የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ ባላችሁበት ንስሐ ግቡ ።😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣላቸው ።
@Rim-ws4zg
3 ай бұрын
እናቴ እንደናፈቀችኝ እንዳልቀር እዚሁ ያረብ አደራህን በተለይ ኣጅማን እና ሻርጃ ያላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይሁነን በላ ሲመጣ ለአመፀኛ ብቻ አይደለምና 😢
@hawamohammed4122
3 ай бұрын
አጂማን ነኝ ግን ተይቶ ነውዴ የሚጥለው
@user-iw4dm4dd9n
3 ай бұрын
Kkkkk 😂 @@hawamohammed4122
@Rim-ws4zg
3 ай бұрын
@@hawamohammed4122 ኣዎ ማሬ እኔ ዱባይ ነኝ ላኪን ቀሊል ነው የጣለ ከኛጋ ባለፈው አጅማን እና ሻርጃ ግን ምን ብየ ልንገርሽ
@Rim-ws4zg
3 ай бұрын
@@hawamohammed4122 ኣዎ ማሬ እኔ ዱባይ ነኝ ላኪን ቀሊል ነው የጣለ ከኛጋ ባለፈው አጅማን እና ሻርጃ ግን ምን ብየ ልንገርሽ
@asnibelhu8843
3 ай бұрын
የአገራችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ😢
@MakeyaSaraj-kp2zw
3 ай бұрын
ኧረ ማሜ አታስጨንቀነ ኢማራት አላህ ከነህዝቦቿ ይጠብቃት ሁሉን አዋቂ አላህ ብቻነዉ መጨረሻችንን አላሀ ያሳምርልን
@yeneneshtadde2252
3 ай бұрын
ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አገራቹ በሰላም ያስገባቹ
@user-ei8tp5kx9q
3 ай бұрын
ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ብቻነው የሚያቀው ይዝነብ አይዝነብ ከሡውጭ እሚያቅ የለም ያኡመተ ሙሀመድ በዱአ እበርታ ሀባይብ አትጨነቁ🎉🎉🎉
@user-so7mp2in4p
3 ай бұрын
Awo wellahi Awakiw Allah becha naw wellahi demo ledunia nuro estikifar ena dual mabzat naw
@user-xj3dv4cq4l
3 ай бұрын
የዱባይ መግስት እኔ በራሴ ዝናብ አዘበለሁ እያለ ነበር አላህ ሀይሉን የሰየው ሱባሀን አላህ
@arabia1239
3 ай бұрын
ሡብሀን አላሕ ያርብ የማይመስል
@fatuma241
3 ай бұрын
የዝናቡ ባለቤት አላህ እንጂ ሰው አይደለም ሰው ስላለ አይዘንብም ሰው ስላላለ አይቅረም ሀስቢየላህ ወኒእመልወኪል
@wollokocha
3 ай бұрын
ኬሚካል እየረጩ ማዝነብ ተጀምሯል አሉ😊የአላህን ስራ መፈላፈላቸው ጉድ ሰራቸው
@user-nj6xs1eu9g
3 ай бұрын
እና የፈጣሪን ስራ መጋፋት ትርፉ ይሄ ነው እነሱ ደመናን እናዘባለን ብለው አይደልዴ ጉድ የሆኑት በሱ ስራ መግባት ይድረስ ለአብይ አህመድ የሰ ደም ምድሪቷን እንዳልሆነ ያደርጋታል አሁን ኢትዮጵያ ዝናብ ቸገራት ደመናን አዘባለው እያለ ማስታወቂያ የሚሰራው ማስታወቂያ ምህረትህ ይብዛልን ጌታ ሆይ
@addisoukikenfela6060
3 ай бұрын
አላህን ረሱ የተቸገረን ፍልስጤምን ከመርዳት ሸሹ የሰይጣን አምላኪዎች የጋራ የአብርሃም ልጆች የሚል የእምነት ቦታ ሰሩ አለህን ረሱ ገንዘባቸውን ተመኩ ለአላህ ሰከንድ አይፈጅበትም ለማጥፋት
@user-jl8oe3fd2s
3 ай бұрын
አለህ ነው ምየቀው መን የውቀል ይዝነብ አይዝነብ
@alainfef176
3 ай бұрын
😢😢እኮ እሄ ያላህን. ስራ መፈታተን. ቀድመን. አውቀናል. የሚል ህዝብ. እኛን ጭምር. ሊያስጨርሱን ማማየ😢😢😢
@SophiaAwale
3 ай бұрын
አደኛ የፍልስጤን ህፀን እደዛ ሲጨፈጨፍ ዝም ጭጭ ሰውዲም ገና ሰውዲንም ይጨምራተል ዱባይ ሲጀመር ፈሳድ የበዘበት ነው መበለቃቀጥ ብልፅግና መስሎቸው ወገቸውን ሰጠቸው
@user-bf5ds5xv3l
3 ай бұрын
emegermesh enae lehageru adise nen medere belkata yebezabat aymeselenem neber welahe enate semeta yayehut gud Allahakber betam nw yasakene wey endeze aynet yedureyae metramesha nat endae becha mene alefashe azenku 😢😢😢😢
@madi8643
3 ай бұрын
የፍልስጤን ህጻንን የጨፈጨፉት ኢስራኤሎች ናቸው አላህ ካለ እነሱ ያጥፋለን እንጅ ሳኡድ እና ዱባይ ምን አደረጉ በእርግጥ ዝም ማለታቸው ትልቅ በደል ነው
@SophiaAwale
3 ай бұрын
@@user-bf5ds5xv3l ወላሂ በጠም የኛጌታ አዘኝ መሆኑናው እሄን ያክል ዝም ያለቸው እሄ ትምርት ሆኖዋቸው ከተመለሱ ጥሩ ነው ከዱባይና ከቻርጃ ይልቅ አቡዳቢ ትንሽ ይሻላል
@idhdjdhdu3161
3 ай бұрын
የምን ዝምታ እህቴ ለኢስራኤሎች እያገዙ ነዉ ዝብታማ አንድነገር ነበር ብቻ አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርላቸዉ ያረብ
@madinachanel6313
3 ай бұрын
እያገዙቸውኮ ነው ገና ምአት ይመጣል አላህ ይጠብቀንጅ @@madi8643
@saedmohammed8159
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ ውድሞቸ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@rahmaali1933
3 ай бұрын
አላህየ መጨራሻችንን አሣምርልን አታቁጣሁን በቃበልን አተእራሂምየ የሁሉ አዋቂ የሆከውጌታየ። እደኛወጀል ሣይሆን እዳታ እርዳታالله
@user-mh9tg5ul5k
3 ай бұрын
እደት መገድ ሲሰራ አብሮ መፋሰሻ አይሰራም
@tigistyoutubeyoutube12
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏
@user-dt1mm2rx4s
3 ай бұрын
ለስደተኞችእህቾቸአላህይድርስላችሁ
@kelemm8046
3 ай бұрын
እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ ከእንደዝህ አይነት አደጋ አተ ጠብቀን የስራዊት ጌታ መደሀኒያለም
@EmuAyimen232
3 ай бұрын
ስደቶኞችን አላህ ይጠብቃቸው እነሱግን ይገባቸዋል የንፁሀን ደም ነው
@KiyuKiyu-lk9yl
3 ай бұрын
የሀገሬ ሴቶች እንባ ናደም
@user-sn7wl5md8x
3 ай бұрын
ማሜዬ ነገ ሰኞ ነው የሚጥለው ድጋሜ ፈጣሪ ይጠብቀነ አንተም እራስህን ብቅ
@user-lt4ke4nf1k
3 ай бұрын
ይጥልም ከአሁን ቡሃላ ውሸት ነው ነገ እሚጥል ከሆነ ዛሬ ደመናም የለ እና አትፍሩ ፈጣሪ ያውቃል ሰው ስላወራ አይደለም
@getu859
3 ай бұрын
አዎ ግን መጠንቀቁ አይከፋም
@hawahasan8916
3 ай бұрын
ሆሆሆሆሆ አዳርቄ ሳልጨርስ ከድካም ላይ ድካም አሏህ ይጠብቅ ከደዚህ አይነት በላ አልሀምዱሊላህ የባለፈዉን ያሳለፍ 😢😢😢😢
@user-qb2qu8if9w
3 ай бұрын
አወ
@idhdjdhdu3161
3 ай бұрын
ስደተኞቹን አላህ ይጠብቃችሁ ኢማራትን ግን አላህ በላዉን ይጨምርላቸዉበእዉነት ሙናፊቅ መሪነዉ ያላቸዉ አላህ ይፍረድ ብቻ ሌላቹንም ይድገማቸዉ የሙስሊሞች ጠላት ሙስሊም መሳይ ሙናፊቅ አላህ በላዉን ያዉርድባቸዉ ያረብ
@bintahmed
3 ай бұрын
እናሊላህ ወኢናሊላህ እራጅኡን አሄሩዘመን ያረቢ መጀመሪያችንን እዳሳመረከው መጨረሻችንንም አሳምረው ያረብ
@MuluHawitibo
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነዉ የማቀዉ ሰዉ እንደ ምል አደሌም እና እትዮጵያን ወጌኖቼ በሙሉ በያላቹቤት ጌታ ይጤብቃችሁ 😢😢😢😢😢😢 ያስፈራል ንስሃ ግቡ የመጨረሻ ዘመን ነዉ እሄ ምልክቱ ነዉ ወገኖቼ ❤❤❤
@kamilatube8553
3 ай бұрын
የአላህ ዱባይ ያላቺሁ ራሳቺሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ❤😢😢😢
@astccb4022
3 ай бұрын
አሜን አሜን
@Abay429
3 ай бұрын
ይበላት ገናነው የስራዋን ታገኛለች እግዚሐብኤር ይፈርዳል።
@Amen-vh8pt
3 ай бұрын
አዎ ይበላት !!!! ቱርክንም ዱባይንማ የሰሩት ግፍ ይኸው አሳየን
@user-jj4lh3lo6q
3 ай бұрын
የፅዮን ፍርድ ነው በነሱ ድሮን ስንት ቤተክርስቲያን መስጊድ ስንት ሰው ደም ፈሰዋልን ከዚ የበለጠ ይስጣት የኢትዮጵያ ልጆች ያላቹ ድባይ ግን እግዚአብሔር አምላክ በቸሩነቱ ይጠብቃቹ ዋንው ኑፅህ ምሃን ነው እንዳትፈሩ እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቅዱስ ቃሉ ❤❤❤😢😢😢😢
@saarayoutube4253
3 ай бұрын
ሲላ ማራጃው እናማሳግናለን እግዝአብሔር ይጠቃን
@Salsibel
3 ай бұрын
ያአላህ ከባድነው አላህ ይድረስላቹ ሱበሀነላህ ባለፈው ከህዶችጋ የበአድ አምልኮ እየሰሩ ነበር አሚሮቹ የአላህ ቁጣነው ወደአላህ ተመለሱ
@SophiaAwale
3 ай бұрын
እዴት በአላህ
@user-hv7kk2mx1e
3 ай бұрын
ሳህ ቢደወው ዬቲዬብና ቲክ ታክ ተለቆል
@Salsibel
3 ай бұрын
@@SophiaAwale የሆነ ህዶች ሚያመልኩት አምልኮ በአላቸው ላይ የዱባይ አሚሮቹ ተገኝተው እደነሡ እየሠሩ ነበር ሚያመልኩትነገር እኔ ቨዲዮው ሳይ ወላሂ ደግጨአለሁ
@user-ok4vr7tg8x
3 ай бұрын
ከዚህ የከፋ ነገር ገና ይገጥማታል ምክኒያቱም እሷ የሰጠችው ድሮን ነው የአማራን ህዝብ ደም እንደዚህ ጎርፍ የተጥለቀለቀው ይገባታል ሚስኪኖችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@hananabdurahman6578
3 ай бұрын
በሰራሺው ስራ ፈጣሪ ሊያጠፋሽ ተዘጋጅቷል !ዓላህ ያድርገው!
@user-mw7nm3bj5f
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እኳን ሰላም መጣህ ያገርልጅ አላህ ነጃይበለን ያረብ🎉🎉😢
@user-uy7qs3ty3t
3 ай бұрын
ወጀላን ነዉ ነገሩ የጠፈዉ የህዲ ጣዉት ሲያመጡ ነዉ አሏህ ይረዳቸዉ
@user-sb5ui9pz6c
3 ай бұрын
የሁላችንም ወንጀል ነው
@berhanezaid3464
3 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn
@JemilaHamtha
3 ай бұрын
حسبا الله ونإمل وكل لا حولا و لقت إ الله بالله
@GenetMulgeta
3 ай бұрын
በየእምነታችው በፀሎት በርቱ ከወትሮ የበለበ ወደ እግዝያብሔር ፀልዩ የአጥያታችን ወጤት ነው እባካችውን በያላችውበት ለእንጀራ ብላችው ከአገር የወጣችው በያላችውበት ሳትረበሹ ፀሊዩ ጥሬን ከብስል የለየ አምላክ ስላላችው ያድናችውማል እግዝያብሔር ፈጥኖ ይድረስላችው
@seidmuhamed5310
3 ай бұрын
ማሜ ሀቢቢ አላህ ይጠብቃቹ
@Hana-29
3 ай бұрын
ለኢትዮጵያ መግስት ለንፁሀን መጨፍጨፋ የላከው የዱባይ መግስትነበር ገና ትቀጣለች ዱባይ እግዚአብሔር የንፁሀን ደም ይፍረድ 😢
@Sarah-kg6mb
3 ай бұрын
አሜን አሜን
@ninjaice744
3 ай бұрын
እውነት ነው.
@fousiadxb987
3 ай бұрын
በጣም
@fousiadxb987
3 ай бұрын
አታካብዲ ሥት ዜጋ እያሥጨፈጨፈ የፊልሥጤን ጩኸት ፀጥ ያለ ምግሰትነዉ ገና ዋጋ ያሥከፈላቸዋል
@maresketafff2901
3 ай бұрын
ዋጋዋን ነው ያገኘችው ድሮን እየላከች ንጹሀን እደሚጨፈጭፍ እያየች ።ዛሬ መከራ በቤታ ገባ
@user-pl7uf3qx6g
3 ай бұрын
አንተ ግን ምንድን ነው ሳይንስ ተከታይ ነኝ አልክ እኝኽ አለ የሀገሬ ሰው አትግማማ የሩቅ አዋቂው አላህ ብቻ ና ብቻ ነው አኡዙቢላህ አላህን ፍራ ሰኞና ማክሰኞን ዝናብ ይጣል አይጣል አላህ ነው የሚያውቀው እሺ ሶ ሶ ሶ እያልክ አስር አታውራ
@user-qj2lv5hy6w
3 ай бұрын
ዘመቃጠል😂😂😂😂
@firdoushabasha
3 ай бұрын
ጅዝባነውልጁአስለን ስጠላው
@user-rs4xb6qg8f
3 ай бұрын
ሳህ 😂😂ሦሦ
@samear1235
3 ай бұрын
የዚህ ልጂ ቢጤ ትምህርት በሚማር ስአት ከሰኞ እስአ አርብ ተምሮ ከዚያን መምህሩን ያዉ ቅዳሜና እሁድ ትምህርት ስለለ ገኞ ለሠኞ ፍቀድልኝ አለዉ ለምን ብሎ ጠየቀዉ ሆደን ያመኛል አላለም ክክ አሁንም የሩቅ አዋቂ አጫወተዉ
@user-gv7me7se8v
3 ай бұрын
😂😂😂
@jonejo8648
3 ай бұрын
መዚህ መከራ ግዜ ለወገናችን ይህን መልእክት በማሰማትክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tubeysikit
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ስደትን የተመለከተ ሀገር ገብቶ የራሱን አይዲያ ይመርጣል ቤተሰብ አድርጉኝ
@sebelsolo6381
3 ай бұрын
ምክንያቱም የእግዚያብሔርን,የአላህን,መንገድ ስለሳቱ ነው!ዱባይ ወድገንዘብ ሳይሆን ወደፈጣሪ መመለስ አለባት! ከአርቴፍሻል ስራ የግዚአብሔር, እና የአላህ ስራ ይበልጣል ስለዚህ ፀሎት ዱኣ ከልብ ማድረግ ነው እናደርጋለንም!!🙏🏾✌🏽🕊️
@user-ec6vs6rh4x
3 ай бұрын
እግዚአብሔርና አላህ አንድ አይደሉም አላህ ጣኦት ነው እግዚአብሔር ግን የአለም ፈጣሪዋም አስተዳዳሪዋም አሳላፊዋም ነው
@nasryahkora4117
3 ай бұрын
😂😂😂😂 ኢሳ ዉይም እየሱስ አልይህ ሰላም እኔ ጌታ አይደለሁም ከሱ ዘንድ የተላኩ ማላክት ነኝ እያላቹ የምታመልኩ የአላህ ስም ስታነሱ አይከብዳቹም
@unkn5033
3 ай бұрын
@@user-ec6vs6rh4x አንተ የሸርሙጣ ልጅ ይሄ ቂጣ የቀደደው አፍህን ዝም ብለህ አትክፈተው እሺ። ለዚህ ቆሻሻ ንግግርህ በእጥፉ አፀፋዊ ምላሽ እሰጥህ ነበር ግን ልክ እንደ ኮማቿ አይነት ጥሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ማስቀየም ስላልፈለግኩ ነው። ይኸውልህ ደሞ reply አረክልኝ ማለት እስከ ጥግ አጠግብሀለሁ አንተ የዛች የትላም ሸርሙጣ ልጅ።
@unkn5033
3 ай бұрын
@@user-ec6vs6rh4x አንተ የሸርሙጣ ልጅ ይሄ ቂጣ የቀደደው አፍህን ዝም ብለህ አትበልቅጠው እሺ። ለዚህ ቆሻሻ ንግግርህ ፈጣሪዬ ብለህ የምታመልከውን አምላክ ከፍ ዝቅ አርጌ መስደብ አቅቶኝ አይምሰልህ እንደ ሰብለ (ኮማቿ) አይነት ጥሩ ጥሩ ክርስቲያን ወገኖቼን ላለማስከፋት ብዬ እንጂ። ይኸውልህ ደሞ ለዚህ ፅሁፌ reply አረክ ማለት ምላሹን በእጥፉ ነው ምሰጥህ የዛች የትላም ሸርሙጣ ልጅ።
@user-ec6vs6rh4x
3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ውርደት ለኢትዮጲያና አማራ ጠላቶች።የአማራን ህዝብ በድሮን ስታስጨርስ ፈጣሪ በአቋራጭ መጣባት ክብር ለፈጣሪ
@nasryahkora4117
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኢትዮጵያ ፈርሳ አማራ የታባህ ታገኛቸዋለህ ባዶ ጭቅላት 😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ን ማን ጠላ ጥላቶቿን እንጅ@@nasryahkora4117
@butajrawit
3 ай бұрын
@@nasryahkora4117 ዝም አትቲይውም 😂😂😂
@NaemaAhmad-nj4ei
3 ай бұрын
Allahn fru zeregnnet tnb new nesanetn stmegnu lehulum tebeday temegnu adelem ad ager honen lelelam ager tebeday ena gf lemidersbachew Hulu freedmen enmegnalen inshallah
@NaemaAhmad-nj4ei
3 ай бұрын
Demo dubay amaran MN aderegech eski ngeregn wendm
@newflowergetu8958
3 ай бұрын
Yesegnon Egziabher yetadegelen. Hulachenem berteten entseleye. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hurelBoss
3 ай бұрын
ኢማራት አላህ ይጠብቃቺሁ ማሜ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
3 ай бұрын
እኔም የምኖረው ዱባይ ነው ግን ኢትዮጵያን ነክተዋልና ይበላቸው ድሮን ገንዘብ መሳሪያ እየሠጡ የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፈውማ አይቀሯትም ደግ ሆኑ ስለ ቅን ፍርዱ እግዚአብሄር ይመሥገን
@user-ks8gj3li7p
3 ай бұрын
ወላሂ ይሳታህሉ ለፍልስጢኒ ድምፅ አልሆኑም ነበር ሱበሀናላ
@jamilamohammed3273
3 ай бұрын
የምን ፍልስጢን?በአማረኛ እየፃፍሽ ድሮን ጀት አረ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ቨገዛ ሀገሩ የሚገደለዉ አማራ መሰለኝ እደሙስሊም ስናስብ ወይም እደሰዉ እዉነቱን እንናገራለን
@user-zp7fy8tt6s
3 ай бұрын
@@jamilamohammed3273ትክክል የአማራ ህዝብ ቢያልቅ የሚፈልግ ቅናተኛ ሁላ
@meselechfeyessa1226
3 ай бұрын
የምት ለብሰው የላት ልትከናነብ አማራት የኢትዮጵያን ሞት አልታየሽም ፊሊስጢ ለምን ጥርግርግ አይሉም መድረ አራጅ
@user-he8tw5de4d
3 ай бұрын
@@user-zp7fy8tt6s እስኪየገባውየሚያስረዳኝ እኮሜትላይአያለሁ ያማራደምነው የአማራደምገናምንአይቶየሚሉትሰወች አማራእናኢማራትምንአገናኘው
@madi8643
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ ይልቅ ዱአ አድርጉ በሰው ከመፍረድ አላህ በወንጀላችን ልክ በያዘን ኑሮ መጀመሪያ አሜሪካ እና እስራኤልን በጨረሳቸው ነበር
@user-zm2on5mt1q
3 ай бұрын
አለህ ይጠብቀቹ የረቢ
@makkamohomed6326
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያርብ
@seadetube8022
3 ай бұрын
ዱአ ነውጂ ወድሜ ከባድ ነው😢
@kareemakareema9299
3 ай бұрын
የአላህ ራመት ነው ምኑነው ቁጣ የጎርፍ ሞረጃ ቦይ ስላሌላት ነው እንጂ ኢትዮጵያ ከዝህ እጥፍ አይደል ምዘበው ኢማራት አላህ ይጠብቃት
@RahmaRahma-tx1vk
3 ай бұрын
ትክክል መሬቱ ውሃ አይመጥም እና ነው
@nasryahkora4117
3 ай бұрын
አሚንንን
@halima2135
3 ай бұрын
ልክ ነው
@user-hr9xp6ev1n
3 ай бұрын
ኧረ አመድ ያርጋት ኢትዮጵያዉያን ወገኖች ስላሉጅ
@user-gy6ok6iq8u
3 ай бұрын
እህ ሳማልጪህ ጀዋሌ አመለጠኝ በድንጋጥ አኡዙቢላሂ አላህ ይጠብቃቺው ያረብ አላህዬ በረድ ያድርግላቸው ያረቢ
@user-tn6bi2lk5d
3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃቸው እግድህ
@aziebwelderufael340
3 ай бұрын
ምን ዋስትና አለ በዝች ምድር ዎስትና እየሱስ ብቻ ነው እንግዲህስ ንቁ መዳን በጌታችን አምላካችን እየሱስ ብቻ ነው ንቁ!!
@fatumayusof1652
3 ай бұрын
ያረቢ እዝንነተህን የወደፊቱን አላህ ነው የሚቃው
@Fafi51296
3 ай бұрын
አላሕ ከእርሡ ቁጣ ይጠብቀን ሀሥቡነላሕ ወኒዕመል ወኪል አላሕዬ ቁጣህን አብርድልን
@HappyLightning-et6fe
3 ай бұрын
ያረቢ አላህ ይጠበቀን
@user-bd7nt7qi6x
3 ай бұрын
የምናባህ ምስኪን ነዉ የምታወራዉ የኢትዮጵያን አምላክ ነዉ ይህን ያደረሠባት ተቀጣጣይ ፈንጂ ድሮን እየሠጠቺ ትግራዋያን አፈርን አማራን ያሥጨፈጨፈቺ አሪወስ ድራሻ ይጥፍ ጠግባለቺ ያለሁት እዚሁ ነዉ ባገሬ በህዝቤ በሀይማኖቴ ግን አልደራደርም ቀላዋጭ ባንዳነህ
@LuLuBintEbrahim
3 ай бұрын
ወይ ጉድ ኢማራትየ የምወዳት ሀገር ናት አላህ በቃ በለን
@zebibaosman9282
3 ай бұрын
ትግራይን በድሮን ሲያስጨፈጭፍ አልነበረም እንዴ ?
@zainabmohammad9042
3 ай бұрын
ደህና መፈመሻ አገኘህ
@makyamd6204
3 ай бұрын
አላህ ሰላምየምጣልን የህሁሉ ጉደየየሁላቺንም ዘብነው
@Aendys-wx8pb
3 ай бұрын
ከባድነዉ አምላኬ ምህረቱን ላክልን😢😢😢ሀፂአታችን በዛ ለዱባዮችም ሰላም ያዉርድላቼዉ ለሁላችነም ምህረት ይላክልን
@user-ri8ok7gk3u
3 ай бұрын
ወይት ያቁታል አላህነው የሚቀው ይጣል አይጣል ማንምዐአያቅ አላህ ታዘዘ ይዘባል ታላዘዘ አይዘብም አለቀ የሞትን ቀን አናቅም ሥለዚህ የዝናብንም ቀን አናቅም
@user-tf4jv7ei2k
3 ай бұрын
በስቱእንጨነቅ የሀገርሰላምማጣትያስጨንቀናል ሁለተኛጨቀትበስደትላይ ሀስቡንአላህ ወኒአመንወኪልአላህይጠብቀንያረብ
@gamila8009
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@medna1571
3 ай бұрын
የነገን አዋቂው አላህ ብቻ ነው አላህ ሁን ሲለው በስከንድም ይሆናል እነሱ ለስኞ ቀጠረሮየሚይዙልን ፈጣሪ ናቸው?ኩንፈየኩን
@UMAbdelah
3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ አብረን እንደግ እስኪ ጀማሪንም አበረታቱኝ
@user-cs3yx3vm8b
3 ай бұрын
ዱባይ ዟሊም ደበር ያለፈች ኣገር ናት ራቁታቸውን የሚሄዱ ሰዎችን በውስጧ ኣቅፋ ይዛ በደስታ የምታስተናግድ ኣገር ነች አሏሕ እንዲሕ ሲገሰፃት ደስ ይላል የወደፊቱን የሚያውቀው ኣሏሕ ብቻ ነው
@zabibakader8903
3 ай бұрын
የረብ የኸይር ዝነብ አዝንብን በረህመትክ የአሏህ
@AmenaA-xs2cz
3 ай бұрын
የአላህ አተ ጠብቀን ያርበ
@hareggetachew167
3 ай бұрын
God be with you, just pray God is faithful forever, he will here peoples prayers also l will pray too. God be with you all.
@mkrehebesha5237
3 ай бұрын
ቀጠነም ወፈረም ዱባይ የመኮብለያና የተስፉ ሀገራችን ናት ስንቱ ድሀ የተለወጠባት አላህ ሂድያና ሰላም ያስፍንባት በላውንም ያንሳላት ለወንጀለኞች ተውበትን ይፍቃቸው🤲🤲🤲ያረብ😢😢😢
@makme4304
3 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ማሚ ያሰፈራል የአላህ አላህ ይጠብቀን
@tadelulegese1965
3 ай бұрын
ሰለ ነገ እግዝኣብሄር ነው የሚያቀው በእርሱ ስራ ኣትግቡ ህዝቡ ኣታስጨንቁት ፈጣሪ ርህሩህ በህዝቡ ኣይጨክንም በቃቹ ይበላቸው እንደሰራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ብለን መፀለይ ነው ያለብን 🙏🙏
@aliami3143
3 ай бұрын
አላህበረዴዌሰላም ያረግልን
@alemesoratube9648
3 ай бұрын
Egzaber yetaraqane
@Eteteitube
3 ай бұрын
ጌታ ሆይ በሰላም ወደ አገራችን አስገባን
@user-is6jv2iz2i
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን በየአለንበት
@mariyammariyam-zs5lr
3 ай бұрын
ያረቢየአላህ
@selamawitbefekadu3138
3 ай бұрын
🙏❤️ God be with you all!
@abebayoutube7089
3 ай бұрын
ድባይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያ ወገኖቸ እግዚአብሔር ከልፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@7eyahh399
3 ай бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀን ቀለል ያድርግልን
@UaeUae-hd3un
3 ай бұрын
የአላህ ሁለተኛ ሀገሬ አላህ ይጠብቀሸ መከራናደሥታ ያየሁብሸ ነሺ
@The-lj7yh
3 ай бұрын
ደግሁነዋል ይገባቸዋል አላህ እሚፈልገውን ይጠብቃቸው ዟሊሞችን ይጨምራችሁ
@hawa291
3 ай бұрын
አገራ ችንን እያስጨፈጨፈ ያማራ እንባ ነው እኛን አላህ ይጠብቀን ቅመሞችየ❤❤❤
@zeebazeeba4554
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን በራህመቱ እኛንም ሀገሪቱንም አገር ሠላም ሲሆን ነዉ እኛም ዉለን የምንገባዉ ያረብ እፍፍ😢😢
@aregashmollawa7819
3 ай бұрын
Fatare kanataga yehuni waganocha geziwomeharana keresitosi🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ekramtueb3720
3 ай бұрын
መሸአላህ
@nestiethiohabeshatube7243
3 ай бұрын
ወገኖቼ ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ እፉፉፉ ከክፉም ይሰውራችሁ
Пікірлер: 1 М.