KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#uae
Ай бұрын
#uae
Рет қаралды
7,335
Mame tube
1
1
#4k #yetnbitube #ethiopia #usa
Жүктеу
Пікірлер: 125
@Mametube
Ай бұрын
ምድረ ባለጌ ሰው ሰውን ካልተማመነ ማንን ይመን በጋራ የምትኖሩ ተጠንቀቁ
@Zana-vj5dq
Ай бұрын
ኢሻላህ ትክክል ነህ
@zemzems2429
Ай бұрын
የማሜ ድምፅ ይሰማ።የት ናቹ ሙስሊሞች ለወረኞች አታጨብጭቡ ኑው ወደ ማሜ ቤት።😢
@Ekram475
Ай бұрын
ሞት እያለ ክፋት ሱበሀን አላህ አላህ ከመጥፎሁሉ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢
@DadaTube225
Ай бұрын
እሕቴ ደምሪኝ በቅንነት❤
@Ekram475
Ай бұрын
@@DadaTube225 እሽ🥰🥰
@sumiwallotube997
Ай бұрын
የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ! ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።
@user-cj1jx1fy5m
Ай бұрын
ጀዛኪላ ቅዳሚ 9 ነው አብሽር ተጠናከሩ ነገ
@user-tt1pp3ei6q
Ай бұрын
ለዚ እኮ ነው የኛ አገር ሠው የፈለገ ብሰራ ማያፍልን ባአላሕ እስኪ ቀና ቀናው እናስብ ሥት ስከድ ይኑረን አናቅም ለመሙት ያረቢ
@DadaTube225
Ай бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@fnggjh3553
Ай бұрын
እርስበርሳችን እንዳንረዳዳ እንድንጨካከን እያረጉን ነው በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን
@DadaTube225
Ай бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@user-zh2li7mt8q
Ай бұрын
ወላሂ ወላሂ ነው የምላችሁ የሴት ጓደኛ ተጠንቀቁ በጣም አደገኛ ናቸው ጥሩም አሉ ግን ይበልጥ ክፉ ናቸው
@fatumamohammed-ye1rr
Ай бұрын
ትክክል
@user-nq9hu5jr8e
Ай бұрын
በጣም ያኢላሂአላህ ይጠብቀን
@user-fu4if4ps5u
Ай бұрын
አኡዙቢሏህ አሁንስ በኢትዮጵያዊነታኝ እንድንሸማቀቅ አደረጉን ወሏሂ
@DadaTube225
Ай бұрын
እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤
@SofiyaAbdu-bb1th
Ай бұрын
ኢጃዛቤት በዝህ ሰአት በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሀታ ተቸግረው ለምነው ተቡድረው ሰርተው ሴገኙ መስጠት በጣም ነው እሚከብዳቸው መመለስ አይፈልጉም
@user-nq9hu5jr8e
Ай бұрын
ያአላህ የዚህንያክል ሠውተጨካክኗል ያረቢ ያአላህአተውጠብቀን እህቶቸ ከመጥፎጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@umuabedurohman7657
Ай бұрын
አላህይጠብቀን በዝነቱበራህመቱ🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
Ай бұрын
ቢዲዮ ይልቀቁ የሚዋረዱት እነሱናችሁ አፈረ ይብሉ😢😢😢 እህታችን ሁላችን እናበርታት።አንቺምን እንዳትፈሪ ነፅየሚያወጣሽ እግዚአብሔር😭😭😭ፍት ለእህታችን
@user-ck5ri3ks2q
Ай бұрын
እረ የቀረፁትን እደፈለጉ ያድርጉት ትክሰሳቸው እና በህግ ታሲዛቸው 😢
@POp-lp5kj
Ай бұрын
ሡበንአላህ አተጠብቀን ከሠውሸይጣን
@zainabzainab7792
Ай бұрын
🎉ማማዬ🎉🎉መሀመድ🎉እህቴዬ🎉🎉🎉ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@Mumina-ne2lg
Ай бұрын
በጣም ያስጠላል አላህ ይጠብቀን
@SOFYAawoll
Ай бұрын
ሃቅ ፈራጁአለኮ አብሺርር ሜምየ ያናድዳልኮያረቢ
@sumiwallotube997
Ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን ማሜ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ትክክል ነህ
@kedejaa
Ай бұрын
የአላህ በላ ይውረድባቸው
@user-on6mt9fi9x
Ай бұрын
ኢና ኢላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን
@nesriya2256
Ай бұрын
ሱበሀን አላህ 😢😢😢
@SOFYAawoll
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክልነህ ወድሜ
@zabeebazabeeba812
Ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሜ አንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ትክክልነህ
@AminaAdam-wh5bt
Ай бұрын
ያረቢ😢😢
@laylalayla8503
Ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ማሜ እውነትነው ሠው ለሠው ማሠቡን ካቆሙ ቆዮ አላህ ይድረስልንጂ
@Tube-gy8hm
Ай бұрын
አላህ ይስቱር የሠው ልጂ ገንዘብ ሆኗል ደሙ የሚሰራው አላህ ልብይስጠን🎉🎉🎉
@hekimahekima5572
Ай бұрын
Subhan Allah 😢😢😢😢😢
@saadahsaadah9872
Ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@user-em5rd5tf2s
Ай бұрын
የአላህ የሰውክፋት 😢😢😢😢
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
የኔ እናት. አይዛሽ. የልቀቁት. አችን. እግዚአብሔር. ይርዳሽ. 😢😢😢😢😢
@user-be6ki1dm5f
Ай бұрын
ያረቢ ምን እየሰማን ነው 😢😢😢😢
@user-vu8qb9um4e
Ай бұрын
ያረብ አላህ ያጋልጣቸው
@user-tm7ze2ek1h
Ай бұрын
ሡበሀንአሏህ ምን አይነት አረመኔ ናቸው ኧረ ኢትዮጵያ ዊያን ጭንቅላታችሁን ኸይርነገር እሠቡበት
@uaekalba3062
Ай бұрын
😢😢😢😢😢 የአላህ
@tamerdubai9317
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድሜ እፍ ሰውን ማመን ከባድነው
@EdenAbebe1969
Ай бұрын
ጊዜው ከፍታል ማሜዋ ጎዜው የፍየል ጊዜ ነው የስራቸውን ይስጣቸው
@rahimasiraji9003
Ай бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ያሳፍራል በገዛ ወገንህ ሀበሻ በቁም ይገልሀል 😢😢😢😢😢
@user-dh6mq1wf1f
Ай бұрын
ማሜፎርጂዲየባንክአካዉትምአሰርተዉየሀዋላቁጥርይጠይቃሉ፣ከዛ ልኬልሀለሁብለዉፎረረጂዲየባንክአካዉንትይልካሉደረሰኝበዚህየተሰማሩምአሉእባክህ ስራባቸዉቁጥራቸዉናስማቸዉአለኝ
@zehramuhamed6489
Ай бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ሰው ምነው ሞትን ረሳ😢
@gygtda7911
Ай бұрын
አዉዙቢላህ የሠዉ አዉሬ😢😢😢አላህ በላዉን ያዉርድባቸዉ
@user-hs1nv7ih5j
Ай бұрын
እነዝህ. ስወች. ተይዘው. ማየት. ናፈቀኝ
@user-dh3bp1oz8f
Ай бұрын
🤔🤔😥😥
@SikoSilo-pv8mi
Ай бұрын
ሱብሀንአላህ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነዉ የደረስን የአላህ ይህን ያህል ክፍት አኡዙቢላህ አላህ ሀቅዋን ያስመልስላት ያረብ
@rahmaali1933
Ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔመልካም ወድም
@user-jn4ql6vr9m
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-cj1jx1fy5m
Ай бұрын
😢😢😢😢
@SamsungSamsung-xz5te
Ай бұрын
እናወግዛለን፡ፀየፍ፡ነው
@makeyajmal3627
Ай бұрын
ሃስቢየአላህ ወናመን ወኪል
@user-zd1qm3jy4t
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@emtube9470
Ай бұрын
ሀሥቢየሏህ ወኒእመል ወኪል
@user-lk4xj6ni9b
Ай бұрын
ፊድዮ የተባለዉ ይልቀቁት ገላዋን ታጠበች እጂ አልባለገች በዚህ የሚያስራሩት ጉድ ነዉ ለማይታወቅ ሠዉ 50ሺ ድርሀም የምሠጥ😂አሁን እኮ ወድማ ላኪልኝ ቢላት እንኳን 50ሺ ድርሀም 50ሺ 😂 ብር አትልክለትም
@medinaimam4666
Ай бұрын
ይልቀቁተማሜምንምአያመጡም
@noranora-jx7ut
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fadkad7433
Ай бұрын
Batam miyasazin naw
@Samsung-kl9mp
Ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@zeynebahmed5262
Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@zeharazehara9372
Ай бұрын
Ws wr wb
@user-nx4sj3cw8b
Ай бұрын
ወይ ጉድ እድህም ጪካኔ ኢጃዛ ቤት ሀማም ዘው አትበሉ በለን
@user-rs7hz5os5p
Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-vf9pt5dd9n
Ай бұрын
አኡዙቢላህ አላህ አተጠብቀኝ❤❤❤❤❤❤
@zainabzainab4412
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷
@fatoomabdu1483
Ай бұрын
አኡዙቢላህ የሰዉክፍት ደነገጥኩ ወላሂ ሰዉን ማመን የለብንም ወይይይይይይ የአላህ😥
@OkOk-ep2km
Ай бұрын
አኡዚቢላህ የኛስ ከፋ ያረብ ሰአድኒ
@user-pl4zn9hp9j
Ай бұрын
እንቆም አለን
@Zehara.Hussen-ne3px
Ай бұрын
Mwmewa esty srmchea emlslawe 😢😢😢😢
@hawlet.adem123
Ай бұрын
እነዚህንበፖሊስማስያዝነዉያሳዝናል😢💔ብሩብቻሳይሆንትልቁመጀልየህነዉአትተዉክሳንእሳትይብላቸዉቆሻሾቺ
@hadiyaseid2163
Ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@Samsung-kl9mp
Ай бұрын
😢😢😢😢😢👌👌👌💔
@seadi5
Ай бұрын
አሁንስ ሁሉም ነገርአስጣላኝ
@user-vd1jn9ye1l
Ай бұрын
😭😭😭👍
@user-gd3pk9fp3g
Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاة እኔ አልሀምዱሊላህ እኔ ስራ እና ስራብቻነዉ ጓደኛዩ እና ቤተሰቦቸ
@zemzamsofian4473
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamsungSamsung-xz5te
Ай бұрын
ፍትህ፡ለእህታችን
@user-bs8gx9yc9y
Ай бұрын
😭😭😭 የኔ ህመም እኔ በገዛ ባል የማይደን ጠባሳ
@rahmaomar9179
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉😭😭😭😭
@user-gd3lj7ze9l
Ай бұрын
😭😭😭😭😭👍
@semutimohamed8744
Ай бұрын
አሏህ ሀቋን ይመልስላት እኔ አሁን ላይ በማየው ጋጠ ወጥነት እሳት እንዳይዘንብብን እየፈራሁ ነው ሰው ሞት ያለበት አይመስለውም አውዙቢላህ🥺
@fatumaseid288
Ай бұрын
ማሜ ደሴ የወንድሜን ሰልክ ሰረቁብኝ በሰደት ብዙለፍች። ለትምህርት መማራያ ብየ ላኩለት እድት ነው በዊይፋይፍ ኮዱ ማገኝት የምችለው ?????😢። በሰልኩ እየተጠቀሙበት ነው ኦላይን
@zahrazhara4836
Ай бұрын
❤❤❤❤💕💕💕💔💔💔💔💔
@user-lk4xj6ni9b
Ай бұрын
እኔ የምለዉ እደት ለማታቀዉ ሠዉ ገና ጎደኛ ናት ብላ 50ሺ ድርሀም ትሠጣለች🙄?
@user-ht8io8uk8s
Ай бұрын
لا حول ولا قوة الا بالله
@asmaahusenethiopia9342
Ай бұрын
Kiis masat yellebtiim biileQum inesu yiiQexalluu
@user-ke3dm3zl8t
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያወዱድ እረ ምን ጉድ ነው እረ ተዉ ሞት አለብን አላህን እንፍራ አላህ ፊት እንቀርባል ይቺ ዱኒያ ጠፊ አለም ነች ያጀባር ያአላህ ያወዱድ ያረብ አተን በመፍራት ላይ አፅናን አተን ትንፈራ ነውና ስራችን ሁሉ የሚያምረው ።ተመጥፎ ስራም የምን ርቀው
@ferdos-tube
Ай бұрын
ዋ ለራሴ ሰው እንደት ነው ከሰው ጋር የምንኖረው😢
@zeynebahmed5262
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@AliaWatad
Ай бұрын
የክፋት ጥግ እደነዚህ አይነቶች አጋሰሶችን አሳልፎ ለህግ መስጠት ነው
@umuabdellahmanhajiaslefya3702
Ай бұрын
አኡዙቢላሂ
@zaharamuhammad2691
Ай бұрын
ሱበሀን አላህ በዘህልክ ዘቅጠናል ማንን እንመን አይሰዉ
@hawlet.adem123
Ай бұрын
ማሜብርትልካለህደኮሜቴታየህዉመልስልኝ
@ggoo3232
Ай бұрын
አላህ ሀቅ ገዘቧን ይመልስለት ያረቢ
@user-jw1ik5op8n
Ай бұрын
ክሱን አታሠ አነሱ የጣይቃሉ ፈቶም ቢህነያነት ያልሳፈቅደሠልሆን
@Bent-Eslam
Ай бұрын
Kes kalebachew Wade ager mahed aychelum
@Tkt-ue5jd
Ай бұрын
ይልቁቁ ምን ም አያመጡም ማፈርያ ናቸው
@SamsungSamsung-xz5te
Ай бұрын
አቤት፡ጭካኔ
@uaehmp8756
Ай бұрын
የክፋት ጥግ
@user-bf9ii7nk7s
Ай бұрын
በአላህ ስም ካየህ ደዉልኝ
@Mametube
Ай бұрын
0506683917
@hawamohammed6515
Ай бұрын
ካወቀቻቸው ቀጥታ በኢባሲ ለፖሊስ አሳልፈው መስጠት አለባቸው
@zinetebrhem5681
Ай бұрын
የትኛው ኢባሲ
@hawamohammed6515
Ай бұрын
@@zinetebrhem5681 ደግ ከሆኑ ያግዟታል ለህግ እዲቀርቡ
@abcabc1705
Ай бұрын
እገዟትና አሲዟቼው
@user-rs4xb6qg8f
Ай бұрын
ወሬ ሳይሆን አሁን መሐፉትሄ መፉጠር ነዉ ለሷ ብሯን ማስመለስ አለባችሁ😮😮
@keres5182
Ай бұрын
We're fet heg yazhun neger sewu masefetat ayechelem enesu eyagezat newu enji degay
@umuabedurohman7657
Ай бұрын
ክሱንእንዳታቃርጥ ወጀሉየነሱነው ህጋዊከሆነች
@amenaMuhammed
Ай бұрын
መኖራፍቃድካላትወደህግትሂድአረብአግርቀልድየለም
Пікірлер: 125