KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#uae
3 ай бұрын
#uae
Рет қаралды
14,815
Mame tube
1
1
#yetnbitube #4k #ethiopia #wedding
Жүктеу
Пікірлер: 133
@Mametube
3 ай бұрын
በቀጣይ ደግሞ ኢንሻ አላህ እንዴት ለዜጎቻቸው ፈጥነው እንደሚደርሱ እና እንዴት ዱባይን ወደ ቀድሞው ማንነቷ ለመመለስ እንደሚፍጨረጨሩ አሳያችሀለሁ አጂብ ፍጥነት አጆብ ሰበአዊነት
@user-rd1dm8sm8t
3 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወራማቱላሂ ወበራከቱ አላሀ ይጠብቃን መሀመድ በአላህ ቁጥርሂን ፈልግልወ እህቴ ዱባይ ናት ሀገረ መግባት ፋልጋ ነበር
@yerusalembeirut3648
3 ай бұрын
Mame ካተ አይጠበቅሞ ሙስላም አይደለህ እዴ በጣም እያጋነንህ ነዉ ዱባይ🇦🇪❤❤ ምርጥ አገር ነዉ ከሠራህ ቶሎ ትለዉጣለህ የደረሠዉ አደጋም ትንሺ ነዉ ለወደፊቱም አላህ ይጠብቀና
@alemgenatube2098
3 ай бұрын
Mame befeterek amilak kutirekin yedubaye kutirekin tinshi chegire getimogn lamakirehe neber plc wedim atilefegn benatik plc
@mekyachannel4906
3 ай бұрын
ዱንያ እና በውሥጧ የያዘችው ሁሉ ምን ያህል ደካማ በጣም ደካማ መሆኗን እኛም ሠወች በጣም ደካማ ምንም አቅም እንደለለን ያሣያል። ቅዋው ጉልበቱም እውቀቱም ጠካራውም አላህ ሀያሉ ጌታ ብቻ እና ብቻ ነው ሡብሀን አላህ ወደ አላህ እንድንመለሥ ተቅጣቶቹ አንዱን ቀመሥ እያረገንነው ቅምሻናት
@lovemom-dt1po
3 ай бұрын
*ሀያሉ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።!!* ☝️
@ummhat2793
3 ай бұрын
ከዲን ስናፈነግጥ እንድህ ነው አላህ ይዘንል
@user-yp5hc1pu5m
3 ай бұрын
ሁወል ቀዊይ ሁወል ጀባር ሁወል አዚዝ ሁወል መሊክ ሁወል ሰላም ላሂላሃኢለላህ😢
@user-ok9io3nk4o
3 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው ችግራችን አንማርም ዱኒያ ቀሪ ናት ገዘብ አያኮራም
@wyimam9103
3 ай бұрын
ሳህ
@user-tm9xp3tp1h
3 ай бұрын
ወንድማችን በርታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን በል❤❤❤❤
@WewewKagiw
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን በርታ እግዚአብሔር የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልክ❤❤❤
@user-oc5dt3eo6o
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ደግነት እንደሱ ቸርነት እንደሱ አዛኝነት እንደሱ የዋህነት እንደሱ ሩህሩህነት ይደረግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@nas7117
3 ай бұрын
እንኳንም የሰው ነፍስ ተረፈ ይህ ሁሉ ተፈጥሮ ንብረት ይገኛል ይጠፍል
@mizlalisaac6369
3 ай бұрын
ሰዉ በጣም ሲጠግብ አግዝአብሄር የቆጣል::
@user-jd2vj8zx2s
3 ай бұрын
ሀቄቃ ዱባይ ለዘጌቾ ህንደት እደምት ጨነቅ አጠይቁን ወታደር ፓሊስ ሊኮፉተር ሳይቀር ነው እንዳንስምጥ ሲሮሮጡ የነበር
@elaybright8884
3 ай бұрын
ያአላህ ራህመተከ ለነገሩ የብዙ ግፍና የብዝበዛ ሀገር ነው ሳዉዲና እነሱ ብዙ ደሀ ተገፍቶ ተመዝብሯል አረብ ባለጌዎች ናቸው አላህን አያከብሩም ከአፍ ያለፈ ነገር የላቸውም ነጣቂዎች ናቸው እና ምልክት ይሆናል የአላህ ቁጣ???።
@user-me2qy3jh2t
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ😢 እዝነቱ ሰፊ የሆነ ጌታ አላህ ይዘንልን ያረብ የኛ ስራ ከሆነ እሳትም ባይዘብብን 😢
@user-py8ib2fv8b
3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እንዴት አለክልን በታልን ሀብት ሀላፊ ጠፊይ ነው እግዚአብሔር ይታረቀን ❤❤❤❤
@hope8216
3 ай бұрын
አስቡት ከሳምንት በኋላ ፀሀይ በደንብ ሲወጣ የሞተው እንስሳ ሽታ: ብቻ አለም ወደ እውነተኛው አምላክ ሁሉን የፈጠረ ወደ ቅዱስ እግዚአብሄር በንስሀ ይመለስ:: እግዚአብሄር ሁሉን ስለሚገስ ሁሉን አያይም ለት አይደለም:: ሁሉን ወደሚያይ ፈጣሪ እግዚአብሄር በልጁ በጌታ እየሱስ በኩል ሳታቋሮጡ ፀልዩ:: ቅዱስ እግዚአብሄር መሀሪ እውነተኛ አምላክ እርሱ ብቻ ነው::
@sofiahailu6859
3 ай бұрын
lek new 🙏🙏
@fffff1230
3 ай бұрын
የአላህቁጣነዉጣወትከህድምንአመጣዉአልሀምዱሊላህበሉ
@ateeakapptube5393
3 ай бұрын
ጉድድ አነተ ጠብቀን ፈጣሪ ሆይ ወጀላችንን አትይብን
@ummhat2793
3 ай бұрын
የፊሊስጤሞች ላይ በመጨከናቸው ወይም ጀርባ ሰለ ሰጠ አላህ የእራሱን ጁኑዶች ላከባቸው ሳአውድም ተራው ይደረሳታል
@RukiRuki-vj7di
3 ай бұрын
እረአልጨከኑም ብዙ ረድተዋል
@Sweetheart-nk1lm
3 ай бұрын
ስልኬን ገለባበጥኩት እኮ አይ አቀራረፅ 😂
@user-vw7ez5wo6h
3 ай бұрын
አለሀምዱሊላህ ነው ማለት የጠፋው ንብረት ብቻ ነው ምድሪቷን እንዳለ ቢያሰምጣት ምን ሊባለነው አለሀምዱሊላህ አላህ ቀልባችንን ይመልስልን ምንማርበት ያድርገን
@tube-vs6rd
3 ай бұрын
ሠብለ ነኝ ማሜየ
@Zehara.Hussen-ne3px
3 ай бұрын
ahlen mam maberuk wedmyawe agbake betam dese belogle 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Yemer btum wedmte newe enme ezawe safere nage
@tadumeshesha2027
3 ай бұрын
ፈጣሪ ምሕረት አሁንም ያድርግ
@user-yz6ip7ft5r
3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሂወት ተረፋችሁ ንብረት ተሰብቶ ይተካል :: የማይተካ ሂወት ብቻ ነው ;:
@Sabit33
3 ай бұрын
አይ ማሜ ዜና ማንበብ ወይም ማስተልለፍ ላይ 100 /0 ነህ ግን በርታ በሚቀጥለው አስተካክለህ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ
@user-yi5ny5jg5i
Ай бұрын
ወደ ፈጣሪ እንመለስ አንድ ሐሙስ ብቻ ነዉ የቀረን ጠራርጎ ወደ ባህር ሊወስደን::
@user-ub3xi2nc5b
3 ай бұрын
ያረቢ ረህመተህ
@tube-vs6rd
3 ай бұрын
ይገርማል
@mekyachannel4906
3 ай бұрын
ሡብሀን አላህ በጣም ያሣዝናል
@mekiyatube7369
3 ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@user-vs4vz5up5l
3 ай бұрын
ሡበሀን አላህ እኛ ስንተዛዘንነበረ አላህም የሚዝንልን ግን እደሠው ልጅ ጨካኝየለም ያረብብብ በእዝነትህ
@tawakan9600
3 ай бұрын
ሱቡሀን አለህ አለሁ አክበር
@user-iz1ct1rf1m
3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ ምህረትን ላክልን የኛ ሀጺያት በዝቷልና ያለንበት ጊዜ አስፈርቷል
@ethiopiaagere5699
3 ай бұрын
ፈጣሪየ ለሁሉም አገር ሰላም አምጣልን
@user-fy8mi5gk5r
3 ай бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ከባድ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢
@derejebeyene4600
3 ай бұрын
Please avoid double image and inverted vidio.
@k.dyoutube5305
3 ай бұрын
ኦኦኦኦ በጣም ከባድ ነው 😮😊
@asmaahusenethiopia9342
3 ай бұрын
Subahanallah
@user-if1or3zv6p
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ወይ ዘንድሮ😢😢
@saedmohammed8159
3 ай бұрын
Subahan allha
@jemilyhusin4232
3 ай бұрын
እንደት ነው የምትቀርፆው
@zainabzainab7792
3 ай бұрын
🎉የአላህ🎉ማማዬመሀመዬ🎉🎉ወንድሜዬ
@zemzem-vn1hx
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-dx5yt6jd5n
3 ай бұрын
ያአላህ😢😢😢
@user-nw7qs7gp4q
3 ай бұрын
ያአላህ😢😢😢😢
@user-is6jv2iz2i
3 ай бұрын
ስብሀናላህ አላህ ይዘንል አለም በጠቃላይ በአንድ ቀን ሊያፋዉ ይችላል እስቲ አናማረዉ አልሀምዱሊላህ በሉት ከራሳችን ጥጋብ የመጣነዉ አላህ ማሀሪነዉ ማረን እንበለዉ
@user-ns9xw7tx8d
3 ай бұрын
ሱበሀን አለ
@fatumahassan433
3 ай бұрын
Thank for Allah
@musfadinerjabo3104
3 ай бұрын
ሱበሀነለህ
@fatumaawlu.youtube2449
3 ай бұрын
😢😢
@user-ew9hi9ri8p
3 ай бұрын
😢😢😢
@user-ke8ff1rk6b
3 ай бұрын
ለእለህእለለህ፣ስበህንአለ😢😢😢
@SaraSARA-io1uj
3 ай бұрын
Geta hoyi😢😢😢😢😢
@user-cw5sz4fc9w
3 ай бұрын
ማሜ ግን ትገርማለህ ፋሲካን ስርግ ሳጠራት ለምለምን ጠርተህካፊሪቱን ሙሥሊም እህትህን ተው ቲሺ ሤታሴት😊
@user-fu4ge9el5o
3 ай бұрын
Please. God save tham❤❤❤
@ssaw408
3 ай бұрын
አይይይ😭😭
@Fafi51296
3 ай бұрын
አይ ዱኒያ ይህቺናት ለዚህ ነው የምንስገበገበው አላሕ ሆይ እንደኛ ወንጀል አታርግብን ።ይቅር በለን የራሣችንን ሀፂያት ነው ይህን ቁጣህን ያወረድክብን።
@KikiNasser-ll4ze
3 ай бұрын
The government they will help everybody
@user-yg5hu4iw8w
3 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭
@user-ts5jp9cx1r
3 ай бұрын
😢😢😢😢🤲🤲🤲
@zwz-dq2qe
3 ай бұрын
Menaaw. Meyasazen nger bagereeh yayeeh atemaseLemesaaa
@wediyohaness-jp8qt
3 ай бұрын
ሰዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ማወቅ አለበት ሐጢአት የበዛበት ከተማ ዕጣዉ ይኸዉ ነዉ እስቲ ተክኖሎጂያቸዉ ይቻለዉ ይመልሰዉ ንሰሐ ካልገቡ ማስጠንቀቂያ ነዉ
@user-jl2rp9yc6c
3 ай бұрын
አይፎን አለዉ ወይ ማሜ😊
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
አላህ ሰሚኡል አሊም ዱኒ እንድህ ናት ትገለባበጣለች በኛ ከፋት ነዉ የሄ ሁሉ ፈተና
@user-hp6gn8or7x
3 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-gx9ud9rb7n
3 ай бұрын
ዱባይ የመጀመርያህ ነዉ እዴ የቆየነገር ስቴ ታቀርባለህ
@vip6526
3 ай бұрын
ያረብ ያአላህ ከቁጠዉ ይጠብቀን ያርብ
@imortele
3 ай бұрын
weregna
@user-bz4gp7ek4e
3 ай бұрын
ማሜዋ፣መቸመተህነው፣ዱባይሰላምህግን
@LolisaLolisa-kn3ml
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍📖📖📖📖❤️❤️❤️👌👌👌🙏🙏🙏
@user-km4bv1re5z
3 ай бұрын
መቸ ነዉ የሚደርቀዉ
@YohannesAbebe-he3pm
3 ай бұрын
አላህ ያለ ቀን።
@Hanif323
3 ай бұрын
ኢማራት ውስጥ ብዙ ሚስኪኖች አሉ የአላህ ቁጣ ደግሞ ሁሉንም ነው የኢማራት ሽማምቶችን ይዛቸውበሄደ
@azebfentaw
3 ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ ለአማራ ህዝብ ድሮን ሰጥታ ያስጨረሰችን ዱባይና ቱርክ ናቸዉ የጃቸዉን እያገኙነዉ እግዚአብሔር ይዘገይ ይሆናል እንጂ እያንዳንዳቸዉ ዋጋ ይከፍላሉ ፈጣሪዉን የሚረሳ ሁሉ ከንቱ ነዉ
@user-wr6nr4nd8p
3 ай бұрын
በል ለማንኛው ዩቱብ መስሪያ አገኛህ ግንኮ ሰኛና ማክሰኛ ሀይለኛ ዝናብ አለ ብለህ ነበር የት ነው ክክክክክክክ
@user-ms2zz8hq4g
3 ай бұрын
ማሜ እንደዚህ አታውራ ክክክክክ ሹሀደ
@mekyachannel4906
3 ай бұрын
እኮ ምን ይተባተባል😂😂😂
@tubeysikit
3 ай бұрын
አጅብ ነገሩ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ቂያማ ደረሰ ሱብሀነክ ስደት ስምት አመቴ ምንም የለኝም ባለታሪኳ ቤተሰብ አድርጉኝ ኢሻ አላህ
@7eyahh399
3 ай бұрын
አቅሺሪ እኛ ሰደት ያለነዉ ለረሳቸን መቸ እንኖረለን
@tubeysikit
3 ай бұрын
@@7eyahh399 ለራስሽ ካልኖርሽ ለማን ልትኖሪ
@7eyahh399
3 ай бұрын
የኛን አሩት ትተን ለቤቸሰብ ሰንል ነዉ እድሚያቸን እዝሁ እሰደት እሚያልቀዉ ታድያ አቸሰ 8 አመት ሙሉ ለምን ቆየሺ ለረሰ ብቻ ብቶኝ ለዛነዉ ምሳሌዉ የነገርኩሺ እኔ አልሀምዱሊላ ያለ አግባብ አልጠፊብኝም ሁሉም በሚክንያት ነዉ
@ZenebMahamed12
3 ай бұрын
አብሽሪ አልገባሽም እኔኮ አገር ገብቻለሁ @@7eyahh399
@wonder580
3 ай бұрын
ለምንድነው ፊልሙ የተገለበጠው አንገት ያሳምማል የማታስተካክል ከሆነም ያው ሳብሶክራይቤን እሰርዛለሁ
@3TOybaYemer
3 ай бұрын
ፊሊስጤምእየተራቡየየትምአለምሙስሊምይፈተናልአላህይጠብቀን
@user-cw5sz4fc9w
3 ай бұрын
ግን ማሜ የትቢን ስርግ ሥጠራ ፋሲካ ሙሥሊም እህትህ ሁና እዴት ለየሀት 😢
@user-pd5cr2sj3b
3 ай бұрын
የድሮን እርዳታ ስትረዳን መዳኒያለም የስራቸውን ሰጣቸው😂😂😂
@user-qj3ms8vj3r
3 ай бұрын
ጠግባ ነበር የአሜርካ እስታይል አያዋጣም ለፋሊስጤም ያልሆነ ነገር ይበላት
@user-cq6pl8xt9j
3 ай бұрын
ሳህ
@Madeena-in4cl
3 ай бұрын
ሣህ
@user-jl9ty6gs4b
3 ай бұрын
የምቀጥለው ካሀባ ነው
@user-qj3ms8vj3r
3 ай бұрын
@@user-jl9ty6gs4b የሚቀጥለው እየሱስ ነው ድጋሜ የሚስቀለው ምክንያቱም እናቱን ማረያም ስለገደ እኛ ፍረድ አስጠዋለን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ጣወት
@user-iy2gu2nj8z
3 ай бұрын
Tigrayen yeneka yelewm bereka
@user-cw7yv4df2b
3 ай бұрын
የሰንት ሰራተኛ እባ የት ይቀራል
@temimatemima3730
3 ай бұрын
ኢማራት የከሃድወች አጋር ሀገር ሆናለች አላህ ይሁናት የአላህ ቁጣ ነዉ ብቻ አላህ ይርዳን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@AhmedandFatumaTube
3 ай бұрын
አማራን ለማስጨረስ ድሮን ሲልክነበር አይ አላህ እኮ
@gbbh7183
3 ай бұрын
ጭራሽ እዛ ደርሰው
@kidistfentaw2824
3 ай бұрын
ጋዜጠኛው በደብ ሳታጥርና ነው ያቀረብክልን
@yordiyordi3158
3 ай бұрын
Esti mejemerya Vedio bedenb record aderg keza subscribe enaregalen
@user-jd2vj8zx2s
3 ай бұрын
ይህ ስፍር ሻርጃ ሲወ ነው አድሥ ስፈር ነው
@bvxgfz925
3 ай бұрын
ሰኞናማክሠኞ ይዘንባል እያለ ቲቀደድ ወፍም የለ ምናለየሠሙትን መቶ በሚድያ ተመቀባጠር ብትቆጠብ
@user-ue3tz2ks7t
3 ай бұрын
ዩቲበሮች ምን እነውራ ካሉ ቆዩ እኮ
@user-dk1bc5sb3t
3 ай бұрын
ዘግበህ ሙተሀል
@eshetubelaineh4127
3 ай бұрын
ቪዲዮህን አስተካክለው እንደ ጎርፉ ይገለባበጣል ትክክለኛ አቀዳድ የለህም አስተካክለህ ኤዲት አርገህ አቅርብ
@Lily-fq1co
3 ай бұрын
ዱባዮ ዱሮን ለአብይ እየሠጠች በሺ የሚቆጠር ሚስኪን የትግራይ ህዝብ ጨፍጭፋለች።እንዲሁም ቻይና,ቱሩክ።አቤት ፈጣሪ ማረን።
@user-jx5bb4bv6
3 ай бұрын
ዜናማበብላይ፣ብዙምአደለሕ፣ዝብለሕአውራ
@Ambassel
3 ай бұрын
የሱዳንን ጦርነት ያስነሳውና እንዲሁም ለአብይ አህመድ ድሮን እየሰጠ አማራን እያስጨፈጨፈ እንዴት ፈጣሪ ዝም ይበለው?ገና እሳት ይዘንብበታል::
@wengelylewtal9846
3 ай бұрын
ኢየሱስ የዘላለም እረፍት ነው ❤❤❤❤
@fatimahussain279
3 ай бұрын
👎👎👎👎👎
@lovemom-dt1po
3 ай бұрын
ይህ አንች የምሰብኪበት መንደር አይደለም። እየሱስ ሙስሊም ነው ነብይነው አንች እንደምታስቢው ጭፍን አይደለም😂😂
@lifeat2401
3 ай бұрын
ይሄን የሚያክል ዜና ይዘህ አጣመህ የምታነሳው ምን ሆነህ ነው???
@loweyer345
3 ай бұрын
ante arebochun kene belay atakachewem ye ejachewen new yesetachew ye deha genzeb emikemabet emaysetebet yedeha gulbet bezebeza gena leloch ageroch lay emitebek new tayaleh yegize guday new
@user-od2im7js6h
3 ай бұрын
አይ በዜና አነባበብህን ቀይረው ብዙው ፎቶ ቅንብርም አላት በተለይ የባለፈው ቪድዮ የእባቡ ውሸት ነው
@vivovtwenty3836
3 ай бұрын
አላህይድረሥለሁሉምወይይይይይይዞድሮሰንቱንአየሁት
@zekiya7868
3 ай бұрын
እሠይ ደግሆነች ዱባይ የአላህን ሀቅ የሚበሉ የፊልሥጤም ደም እምባ ምንም ሣይመሥላቸው እየጨፈሩ ትንሽ እኛ ሥደተኞቹ አብረን መጨነቃችንጂ እነሡኳ ያንሣቸዋል ድል ለአቅሧ ለፍሊሥጤም ሠላም ለሀገሬ ኢላሂ🤲🤲
@hha9740
3 ай бұрын
በጣም አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ባሪያዉን አይበዲልም እጃችን ቤመጣው ሥርእንጅ
@user-gp9sf9cn7g
3 ай бұрын
ሰኞ ማክሰኞ ይዝንባ የሉት ዘነበ ወይ?
@helimahelima5706
3 ай бұрын
እነሡ አላህ ናቸዉደ
Пікірлер: 133