KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ወልዳ ጥላዉ የሄደችዉን ልጅ ከአረብ አገር ስትመለስ ያጣችዉ ሴት መጨረሻ
2 ай бұрын
ወልዳ ጥላዉ የሄደችዉን ልጅ ከአረብ አገር ስትመለስ ያጣችዉ ሴት መጨረሻ
Рет қаралды
191,984
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 206
@user-eb4dm5ob1u
2 ай бұрын
ግንዚህ ጋር አስተያየት የምንሰጠው እኛ ስደተኞች እንዲህ አናደርግም። ደራሲው ስህተት ነው እኛ የአረብ ሀገር ያልን ሴት የዋህ ገር መልካም።ሰው ነን ልብ እሩሩ ነን 💔😍
@meseretgebriye2963
2 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽው በስማችን አትነግዱ😢
@user-bw3sg7ol1c
2 ай бұрын
ምን ያቃሉ እነዚህ ገንዘብ ያሰከራቸዉ😢
@selfiemobile2515
2 ай бұрын
Tikikilegna neger mach tesarto yawuqal 😢
@12-ty9zu
2 ай бұрын
ግን ደግሞ አንዳንድ ሰዎች አሉ የነበሩበትን የሚረሱ
@user-eb4dm5ob1u
2 ай бұрын
@@meseretgebriye2963 👍👍👍በትክክል
@user-xt7bg5bh3m
2 ай бұрын
ሶ እኔም አስተያየት ልስጥና እኛን አረባገር ያለን ሴቶችኮ እካን መንገድ ላይ ለሚለምን ይቅርና ቤተሰቦቻችንን ያላቸውንም የለላቸውንም ቀጥ አድርገን ሳንሳሳ ላንዱ ልከን ላንዱ ሳንልክ በማለት የምናኖራቸው ሚስኪን እርሩህ ሴቶች ነን እዝነት የሚባለው ነገር እኛጋር ነው ያለው ስለ አረብ ሀገር ሴት ሲሰራ በጭካኔ መልኩ ሳይሆን ስለአዘኔታችን ቢሰራ ጥሩ ነው ለብሰን አምሮብን ስንገባ በቃ ሞላጫ ቀብራራ እንመስላቸዋለን ግን አንጀት ነው የምንበላ ውስጣችን ቢታይ ማለት ብዙውን ፈተና ተፋልመን ስለምንሄድ ለትዳር እራሱ ጠንካራ የምንሆን እኛ ነን የመዳም ቅመሞች አሳቢ አዛኝን ስለምንሆን❤❤❤❤
@user-qu7tf4bh6k
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ለራሳችን አንሆንም እጅ ለሰው አዛኝ ነን
@EkramNasir-mi9rw
2 ай бұрын
Ewnet new welahi emesekrlachuhalewu👏❤❤❤❤
@SaidMed-sr4xv
2 ай бұрын
T6@@user-qu7tf4bh6k
@user-wl6od7sl4u
2 ай бұрын
ትክክል👍👍👍💞💞💞
@user-mc3jz7pk2p
2 ай бұрын
እኛ የአረብ አገር ሴቶች ብራችን ምስጋና የለውም አንደኛ አዛኝና ቸር የለም ሁሉንም ስለምናምን ነው ባዶ እጃችንን የምንቀራው ስማችንን በማይሆን ድራማ አታጥፉት😢😢😢
@user-sd1wb3bk8k
2 ай бұрын
Eid Al-fitr ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ዒድ ሙባረክ ☪
@tewedkifli5022
2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@EndrisMod
2 ай бұрын
Imo 11:15
@Aze-os8kf
2 ай бұрын
ተው እባካችሁ አረብ ሐገር ያለች ሴት እንኳን ልጇን የሩቅ ዘመዶቿን የምትረዳ ልበ ሩኅሩኅ ናት ። እንኳን ልጅን ረስቶ መኖር ይቅርና ደህና ማደራቸው እንኳን እያሳሰበን የምንኖር ለራሳችን ሳይሆን ለልጆቻችን ለቤተሰቦቻችን የምንኖር ለራሳችን ኖረን አናውቅ ምርጥ እናቶች ነን። ምሳሌው በአረብ ሀገር ባሉ ሴቶች ላይ ባይሆን ጥሩ ነበር። ለማንኛውም ጥሩ ምክር ነው ለጨካኝ ሴቶች።
@user-hs8in5zo6g
2 ай бұрын
በጣም እውነት
@user-kd6jd9yo1i
2 ай бұрын
ልክነሺ ዉደ😢
@lidiya1071
2 ай бұрын
Ewunet hak new 😢❤
@makiii456
2 ай бұрын
እንደ እኔ ውፍረት ያስጨነቃችሁ ሰዎች ብቻ ላይክ አድርጉኝና አብረን እንማረር🥺
@Semera-od3pg
2 ай бұрын
እኔስ ብበላ ብበላ ኣልወፍርም ምን ይሻላል😂❤❤
@rabiarawat9093
2 ай бұрын
😊😅ውፍረት ያሥጨንቃልዴ
@mulu529
2 ай бұрын
በባዶ ሆድሽ ዝጅብል እያፈላሽ ጠጪይ እሥፖርት ሥሪይ❤❤
@makiii456
2 ай бұрын
ስፖርት ልሰራ ይዤ ሳምንት እሰራና ያስጠላኛል 😂
@makiii456
2 ай бұрын
@@rabiarawat9093 ቀላል ያስጨንቃል
@ktube8920
2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ 😢 ጥሎብኝ የህፃን ልጅ ነገር ይጠናብኛል ሲሰቁም አለቅሳለሁ ሲያለቅሱም አለቅሳለሁ ወላሂ የኔ ነገር
@user-ig9hy6ky9d
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Zaneb-fu7nr
2 ай бұрын
አረተው እኛ የአረብሀገር ሴቶች ይኸንያክል ጨካኞች አይደለንም ሲቀጥል እኛ ልጆቻችንን ቀርቶ የባዳም ልጅ እናሳድጋለን ሆ 😢😢😢😢😢😢😢
@meseryebuzeman.21
2 ай бұрын
ውሸት ውሸት ውሸት የአረብ አገር ሴት እንደዚ አደለችም ለሰው አዛኝ ደግ እሩሩ የዋህ ለተቸገረ ሁሉ አዛኝ ነች እንኳን ለወለደችው ልጅ ይቅርና🤔🤔🤔😞😞😦😦
@rrrtuui2204
2 ай бұрын
በትክክል እኛ እንደዚህ አደለንም
@hnegnkeqatar3895
Ай бұрын
እኳን ለልጃቺን ለሀገር እተርፋለን ውሸታም በኛ አትነግዱ
@NunuDicha
2 ай бұрын
የዚህ ሚድያ ነገር እንድኔ ግራ የገባው 😂😂
@mdkhan2706
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ht8zc6bc9z
2 ай бұрын
Ena😂😂😂
@user-xt7bg5bh3m
2 ай бұрын
Betam andun jemrew say herself andun😊
@Lensaabrish
2 ай бұрын
Inem indachiwu wde betam gira gebagni kemir
@user-hx1pm4rh9n
2 ай бұрын
እንደፈለጉ ነው ሚያቦራጭቁት 😂የጀመሩት ሳይጨርሱ ሌላ ይጀምራሉ
@bebanshbebansh4880
2 ай бұрын
የታባሽ ይገባሻል የልጁ አድናቂ ነኝ ችግረኛን የምንረዳ የእኛ ሲሆን ብቻ አደለም አንች ደግሞ የማዳም ቅመሞችን አትወክይንም እማማ ግን ሲያሳዝኑ
@JamillaJamilla-bc9hu
2 ай бұрын
ምን አለ ግን የሌላውን ህመም እንደራሳችን ብናይ
@user-qc8tt6lm5j
2 ай бұрын
እኔ የለሁት የሠዉ አጋር ናዉ የለሁ ናጋር ግን እናት ሥታለቅሥ አብረት አልቅሸለዉ😢😭😭😭😭😭💔😭አልቻልኩ መጀመረ ታሠሥታ ብትጥለዉ የኔንን እናት ብትሆ
@fnggjh3553
2 ай бұрын
ግን ልጄ ልጄ ከምትል ተቸግረው የሚለምኑ ልጆችን መርዳት ነበረባት
@MahletGiday
2 ай бұрын
እንዴት ነው ማደርግሽ ሰው አገር ብዙ ፈተና አይተሽ አገር ስትገቢ ተመስገን ብለሽ ካለሽ ላይ ትንሽ ብትሰጭው ምን ችግር አለው ተመልሶ ለራስሽ ይጠቅማል ያ ያከላፈትሽው ልጅ ልጅሽ ሲሆን ስታውቂ ምን ይሰማሽ ይሆን አንዳንዴ እራስ ወዳድ ባንሆን ጥሩ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@rabiarawat9093
2 ай бұрын
ዲራማኮ ነው😮
@MahletGiday
2 ай бұрын
@@rabiarawat9093 አውቃለው ድራማ መሆኑን ድራማ እውነተኛ ታሪክን ተመርኩዞ ስለተሰራ ሰው እንዲማርበት ተደርጎ በድራማ መልክ አቅርበውት ነው
@user-tt5lt5zh5i
2 ай бұрын
እውነት ነው
@Woubnesh
2 ай бұрын
በጣም ልክ ነው ልጅዋ እንደጠፋ እንኳን እያዎቀች ትንሽ ርህራሄ በውስጧ ኣይፈጥርባትም የናትነት ሆድዋስ ሰፍ ኣይልባትም ያሳዝናል ልቦና ይስጥሽ😢
@Hiwothiyab
2 ай бұрын
ፊልም መሆኑን እንዳትረሱ
@user-ir6dz2lb5j
2 ай бұрын
ልጅ እኮ ህይወት ነው በልጅ ቀልድ የለም።
@zainbzaina7408
2 ай бұрын
ኧርእኝ ወደአገርችንሰገባ ሰው አንጠየፍም
@nomore-qb1fo
2 ай бұрын
ጨጓራ እኛ የአረብ አገረ ሴቶች ክብረ ያለን ለሰዉ አዛኝ ሩህሩሄ ነን
@Woubnesh
2 ай бұрын
ምን ኣይነት ደነዝ እናት ናት እችም ከሌሎች እናት ልትመደብ ነው ጭራሽ ሰብኣዊነት የሌላት ብያንስ ልጅዋ መጥፋቱ ካዎቀች ቡውሃላ እንኳን ልጄም እንዲህ እየተንጋላታ ነው ብላ ሰብኣዊነት ልሰማት ይገባ ነበር 😢
@suzansuzan2700
2 ай бұрын
እኮ ልጄ ቢሆንስ ብላ አለማሰቧ
@user-dd8lg3hw5g
2 ай бұрын
አንዲቀን ሳትጠይቅ ልጄን አይከብዲም
@user-oc3sd2ku76
2 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነዉ ማርያምን 😢
@user-cq4jj3vd6k
2 ай бұрын
ልጁ ደስ ሲል
@user-kq7lf8mt1x
2 ай бұрын
ትንሿ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ያሳድገው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@JsjdJsjhd
2 ай бұрын
ምኔአይነትጨካኝነች ስታሦጠላህ
@JamillaJamilla-bc9hu
2 ай бұрын
ሌብነት የሚያስተምሩት እንዲ እየጨከኑ ነው😭
@user-de8jl7bc6o
Ай бұрын
እኛ እድህ ጨካኝ አደለንም እኮን ሲለምኑን ልንከስታቸዉ ለተቸገረ እምንረዳ ነነ
@ZinabuBelay-im1zd
Ай бұрын
ይመችህ አቦ
@selame3757
2 ай бұрын
በለዉ ከልጅ የማበልጥ ነገር አለዴ ደፍር😢
@jimmaschild
2 ай бұрын
አረ ኡ ስለ እግዚኣብሔር ይሄንን Fendi brand bag ሰለቸኝ ማየት በየፊልሞቻችሁ።
@newtestamenttubeephrem9305
2 ай бұрын
ጀዝባ እናት
@user-pv4ne5pl3x
2 ай бұрын
አንዳድ ሴቶች ጥጋባቹ ከባድ ነው
@user-hp9nn1wn9q
2 ай бұрын
ሳትስማቼው ሻንጣ ጎትታ ትገባለች አንጀትሽ ይጎተት
@user-dd8lg3hw5g
2 ай бұрын
ልጁ መላኢካነውደ ምግብ ልብስ አያስፈልገውም
@infohouse731
2 ай бұрын
እነ ሳራስ የት ገቡ
@DhdhDbe
2 ай бұрын
Btasham mtmeslalti koda
@user-dh9wg7kj4g
2 ай бұрын
When poor people get a little money they act like her!😂
@susubareduasebot1489
2 ай бұрын
True 😢
@yemekerworku9931
2 ай бұрын
ግም ሴት ነሽ መጀመሪያ በሰባዊነት ማመን አለብሽ ማንም ይሁን ማንም እራበኝ ሲል ገንዘብ ከእጅሽ ካለሽ መርዳትና ሠግዛት ነበረብሽ
@Abureyan1
Ай бұрын
ሠላም ውዶች❤
@uaesara8261
2 ай бұрын
ይህ ታሪክ ሁላችንም በሰደት ያለን እህቶች ታሪክ ነው ልጄን ትቻት የመጣሁት በሶሰት አመቱአ ነው አሁን ሰባት አመቱአ ነው ሰለእሶአ ሳሰብ ይጨንቀኛን ወደ ሀገር እንዳልገባ ያለው ጦርነት ምን ሰርቸ ላሳድጋት ፈጣሪ ድርሰልን
@martamekonen7455
2 ай бұрын
ትንሽ ነገር ይዘሽ ግቢ ጉሊትም ስርተሽ ትኖሪ አለሽ ግቢ ከልጆቻችን የበለጠ ምንም የለም
@user-hs8in5zo6g
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-xt7bg5bh3m
2 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ሁለት ልጆች ትቸ ነው የመጣሁ ስለነሱ ብቻ እያሰብኩ ማልቀስ ሁናል ስራየ አላህ ይርዳን 😢😢😢😢😢
@HanaTsegaye-nc8qk
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samiba8699
2 ай бұрын
አውነት አሳታሚ ድራማ ነው አውንቴን
@MaMa-cx4se
2 ай бұрын
አወ
@MKk-qp6qx
2 ай бұрын
ግን በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
@user-dd8lg3hw5g
2 ай бұрын
ልጁኮ ካደገ ማንም ይፈልገዋል
@tadeletsegae2945
Ай бұрын
ያቺልጅቢሆንሥእሚለምንሽማሪታጨካኝአትሁኝ
@KemilaDaffis
2 ай бұрын
Pls next sijamaer lijish kalhone bestajer mardat yelebishim mnw yalew
@Zamzam-jb4ti
2 ай бұрын
😢😢
@user-sb9eo8gv1t
2 ай бұрын
sadnes😢
@chaltugutu7533
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-me9pd5dq3n
2 ай бұрын
😳😥😰
@amenadajane7501
2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Firoye921
2 ай бұрын
በጣም ካባድ ነው 😢😢😢😢😢
@romangoshu8510
2 ай бұрын
Men aynet kifu set nat minalebet bitsetachew😢😢😢😢
@vdjdbjvxjxb2524
Ай бұрын
❤❤❤🤨
@SnwSbss-zw5xs
9 күн бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@JamillaJamilla-bc9hu
2 ай бұрын
ክፉት ዞሮ የራሰ ነው
@GrDgg
2 ай бұрын
አረ ትልቅዋን ሴት ባነፍናፊ ሚድያ ላይ ልጅ ካገባች 3 አመት ነው ልጅ አልውልድችም ብላ ከልጅዋ ጋራ ወዘተ ነውር እዴ ግራ ገባኝ
@FunnyPrinter-ym8si
2 ай бұрын
Erasa nate
@TaganshMajali
2 ай бұрын
😢😮😮👍👍
@MaMa-cx4se
2 ай бұрын
😥😥😥😥
@mahdicell4054
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-re5sj1kp6d
2 ай бұрын
😢😢😢😢
@saidalsaid-9006
Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@Abureyan1
Ай бұрын
ፕሮፍይላችንን በመጫን ኑፍታበሉ ጥንዶችነን❤😂
@user-nu4lq9iv6l
2 ай бұрын
😢😢😢💔💔💔😭😭😭😥😥😥😥
@FhGg-pd8wp
2 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-xr4ml4fv7d
2 ай бұрын
ቀጣይካለዉ😢
@liyanateshome304
2 ай бұрын
ቆይ ግን አንድ ነገር አለ ቦርሳዋን አቡሽ ከነጠቃት በውሀላ አደል እንዴ እማማ የአቡሽን ፎቶ የሰጧት እነሱ የሚሉት ፎቶው ቦርሳውስጥ ነው
@user-qk7hj2of9b
2 ай бұрын
ያዉ የዉሸት ድራማ ስለሆነ😅
@sophoniasbekele2248
2 ай бұрын
Ezih gar tesastewal
@user-bw9gb4tu1z
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xt7bg5bh3m
2 ай бұрын
ልጁ ግን ልክ ነው😢😢😢😢😢
@marysam9193
2 ай бұрын
ይገባሻል በልጣጣ ደግ አረገ!!!!
@user-pc8ri2ud7p
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😊
@SeadaMuhamed-eu9qm
9 күн бұрын
ይችስልክ አሁንም አለች አላለችም
@fatemafatema1090
2 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢
@ZENASHWORKyenew-bi6qg
2 ай бұрын
Kizenam
@SemiraSeid-wq9cf
2 ай бұрын
Anciy.nesi.kosasa
@destamasallah9772
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-gk2im6bs1g
2 ай бұрын
❤❤❤😢🎉
@user-fx9to8jf6d
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LobabaShek
2 ай бұрын
,we Shf nwe
@user-es9wq4zx4w
2 ай бұрын
ቲክቶክ አይቸነው የመጣሁ
@MAbdalah-fd2gb
2 ай бұрын
እኔም
@user-il2hh4ch7l
2 ай бұрын
Ďedeb maninim bihon Leterabe ¡etechegere aysetim
@user-ly2gs1ll2v
2 ай бұрын
እኛ፣ስግተኛ፣እሩኽእሩኽ፣ነን
@AbsamadSirmolo
2 ай бұрын
ትዝታ አናሰበቹኝ
@user-dd8lg3hw5g
2 ай бұрын
ለሌላውንስ ብታጎርሽው
@zahrazahro167
2 ай бұрын
ሁለተኛየቸገረውንእርጂታለሽእሽ
@suzansuzan2700
2 ай бұрын
የልጇን መልክ የማታቅ እናት የለችም
@user-zh2li7mt8q
2 ай бұрын
መቸም ሸቃሊት ከዚህ ትማራላችሁ
@salamhzz-rv3uy
2 ай бұрын
😢😢🎉🎉❤❤❤❤
@GelilaGelila-vi5ut
2 ай бұрын
ዪአዳንን ለምን አትለቁልንም
@Belil-H
2 ай бұрын
Endelemedebachew akuartewt yhonal
@GelilaGelila-vi5ut
2 ай бұрын
@@Belil-H yene yoninm akuaretu
@tamerdubai9317
2 ай бұрын
አይ እኔም 1አመት9ወር ጥየ ነዉ የመጣሁት ገና 2ለት አመቶ አንቀን ብቻ በስልክ ያገኝሁተ 💔💔💔💔
@Asa-bq9dc
2 ай бұрын
ለምን
@Asa-bq9dc
2 ай бұрын
መለቴ ለምን አደዊይም
@SararAt-ix5po
2 ай бұрын
ድምጽ የለውም የተለቀቀው ቪደዮ
@semarawitsat
2 ай бұрын
አለው እረ እንደገና ክፈቺው
@user-ns2cj3yf3o
2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጭቅኔ እንዴት ነው ሰው ልጅ እያለው 10 አመት ሰው ሀገር ይሚቆየው
@fatimanigus3261
2 ай бұрын
😢😢🎉❤🎉❤8
@user-tl9od9qj2z
2 ай бұрын
13😢😢
@ZabebaMohamed
2 ай бұрын
ቆሻሻ ነሺ ብትሰጭው ምን ትሆኛለሺ አላህ ይሳሺ የሰጠሺን ገዘብ
@user-fm3vg1pl2l
2 ай бұрын
ተረጋጊ 😅😅😅
@habhabshi2484
2 ай бұрын
እረረረረረረረረረ😂😂 ቀስስስስስ
@user-rh1wg8qc5o
2 ай бұрын
Baka inen woha bellagnii woyine gudee
@AleAti
2 ай бұрын
አብይ አህመድ እየሌ ዳሀ እንዴት መኖሪ ይችላል
@ZebibaKedir-yj2nn
2 ай бұрын
😝😝😝😝😝😝
@user-km5vw2ck4p
2 ай бұрын
ልጀስቢሆንብለሺ አታስቢም ማሠቢያየለለሺ ዲጋ አፈራባሺብይ አይ ቆሻሻሻሻ
@user-km5vw2ck4p
2 ай бұрын
በቆሻሻእጂህአላለይም ቆሻሻእራስሺ አይደደሞ ሺትቤት አጥበሺሂደሺ ቆሻሻስትይ ፈጣሪንአፈሪም
@MKk-qp6qx
2 ай бұрын
ግን በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
@Membr-fc8kr
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
Пікірлер: 206