KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ወሳኝ መረጃ የስረችንን ውጤተች ተመልከቱልን
3 жыл бұрын
ወሳኝ መረጃ የስረችንን ውጤተች ተመልከቱልን
Рет қаралды
27,451
Esmael Furniture
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 158
@SaadSaad-mr1sy
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ብሩ ንገሩን
@user-xg6jb6rs3s
3 жыл бұрын
እኔ እስማኤል ለስራህ ያለህ ክብር ደስ ይለኛል ከገጣጠመ ቡሀላ የሚያፀዳው ነገር ይገርመኛል እጂህም ቤትህም ይባረክ እኔም ሀገሬ ስመጣ እመጣለሁ
@user-ye4cr7jx2l
3 жыл бұрын
ሀውይ እናመሰግናለን😍😘
@sulululu6942
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ያምራል ደስይላል ወላሂ"እናመሠግናለን
@alhamdulillahforeverything7305
3 жыл бұрын
Masha allah yamiralii mebirukii bilenalii Seadii gn Hawa be imo eyawarahushii neber
@meskeremelese6154
2 жыл бұрын
Yamral Ejachu yibarek 👍👍
@umuuyusuf2899
3 жыл бұрын
Mashaa'Allaah Mashaa'Allaah Mashaa'Allaah
@halimatoyibiammusilmalmd5647
3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله ❤️
@faxumaamohammedfaxumaa2819
3 жыл бұрын
Mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah mashaa Allaah 👍
@user-lu7tl7vk8h
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ከታች ብቻ ያለውን ማሰራት እፈልጋለሁ ይቻላል
@user-fn3oq9gv3x
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ ባለ ሙያ ወንድሜ ኢስማኢል አድናቂህ ነኝ ዛሬ ባለንበት ወጣት ወንድሞቻችን በመጥፎ ነገር ሙያ ቢስነት በበዛበት እንድህ ጀግና ወንድም ሳይ ያስደስተኛል በርታልኝ ኢንሻ እኔም የኮቻ ልጂ ነኝ ኢንሻ አላህ ቤት ይለቅና ካንተ ቦታው መጥቸም አይቸ መርጭ ሙሉ የቤት እቃ ካንተ ነው ስራህ ጥራትህ ይደነቃል ምንም ይሁን በዚህ አቆምህ እንዳትቀይር ጥራት ያልሆነ ሰርቶ ከመታወቅ በጥሩ ነገር መታወቁ ሁለቱም አለም ትርፍ ነው በርችልኝ እህቴ አንችም በቻልሺው ከጉኑ በመሆን ኢንሻ አላህ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንደግ
@fatumaali1032
3 жыл бұрын
ዎው ማሻአላህ በጣም ያምራል
@nazifatube2513
3 жыл бұрын
Mashaallha
@ekranmohammed7840
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል የጤና ቤት ያድርግልሽ።እንደዚህ ተንቀሳቃሽ ።ኪችን ይሰራ ከነ ንገሩኝ ላሰራ ብየ ነበር።አላህ ቢያግዝኝ
@user-qf5ld6ek1s
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ገና ቤት አልሰራሁም ዱአ አደርጉልኝ ፍፍ
@user-wi2gy5hi7x
3 жыл бұрын
እኔም አልስራሁ ውድአይዛሺማማየ
@user-qf5ld6ek1s
3 жыл бұрын
@@user-wi2gy5hi7x እሸ ውድ
@user-ho7be4cx1t
3 жыл бұрын
አይዞሽ ይሰራል አች ሰላም ሁኒ እኔም በቅርብ ነው የሰራሁት ገና አልጨርስኩም
@user-qf5ld6ek1s
3 жыл бұрын
@@user-ho7be4cx1t እሸ ማር ሀሳብ ልሙት ነው
@user-ho7be4cx1t
3 жыл бұрын
@@user-qf5ld6ek1s አታስቢ እስከሚጀመር ነው ይሰራል አብሽሪ ውደ
@user-ij5to3lt3v
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል
@user-jh8bh1ms6z
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል የአፋ ቤት አላህ yargilachehu 😍👌🌹
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
አብረን እንደግ
@hawaahmed1785
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝወች ናችሁ ሰአዲና አሊ መልካም ሰዉ ናቸዉ
@AdanEch-tj6vk
5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-du7uh4zc1i
3 жыл бұрын
በርቱልን በጣም ያምራል
@rahuyoutube8516
3 жыл бұрын
እማ እንዛመድ ውዴ
@gaaarsteeeqny8931
2 жыл бұрын
ዋጋም ንገሩን እድናስብበት
@hayutube8786
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን ጭቃ ቤት ላይ መትከል ይቻላል ወይ??በአላህ መልሱልኝ ኮቻ ከሆነንክ ካንተው ነው የማሰራው ከተቸሰለ
@ktube8920
Жыл бұрын
አለ የጪቃ ቤት ለብቻ
@imanekumaleephisamucaakaku5780
3 жыл бұрын
wowww baayy'ee gaaridha🙏
@user-eb3je7bu7s
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@user-ct9bc4yc8o
3 жыл бұрын
እኔ ኮምቦልቻ ነው ቤቴ ከናንተ ብዙ ነገር እገዛለሁ ኢንሻአላህ ለሀገር ያብቃንና
@user-zo4yy5pw3x
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ayarsetup8497
3 жыл бұрын
ማሻ አላሕ እኔ እዛ ብሆን ኖሮ ካተ ነበር ምገዛዉ በጣም ሚያማምሩ ዲዛዬነዉ ያላቸዉ በለተይ የእጨቱ ደስ ይላል
@user-vp5pr6su2x
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂበጣምያምራል
@almaztekla2540
2 жыл бұрын
በእውነት አሳውቁኝ በናታችሁ የቻናላችሁ ትከታታይ አንድዋ እህታችሁ ነኝ
@Tube-wd2oy
3 жыл бұрын
መሽአላህእዚህቤትተውአብርንእንደግ.
@user-xc5oo8bu7n
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@user-yz7ky7zq4v
3 жыл бұрын
መሸአላህ ደስይላል
@user-dm3ji5rd9h
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saidawaday5478
Жыл бұрын
Mashalh ♥️ ♥️ ♥️
@ms2736
3 жыл бұрын
ደስ ይላል ማሻአላህ ዋጋውም ብትነግሩን
@user-lo9zp3cd8f
3 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ ጡሩ በመረጃነው እህቴ እኔለራሱ እደት ይቆመል እጭቃቤትላይ እል ነበር አውቄ በነበር ከመጀመሪያ። አስደርግ ነበር ከተቻለ የምዲር ብቻ አሥደርጋለሁ ኢንሻ። አላህ
@user-sm6qk7ux1c
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶችዬዬዬዬ💜💜
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንድግ
@user-td1lc7rr5z
3 жыл бұрын
ሟሻ አላህ ያምራል
@anukedija8321
2 жыл бұрын
Esalhe
@SitiTube-vt8kx
3 жыл бұрын
ማሻአ አለህ በርቱ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንደግ
@user-mr8kb5wq7n
3 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንደግ
@anukedija8321
2 жыл бұрын
Wa we
@almaztekla2540
2 жыл бұрын
ዋው ጌታን በጣም ያምራል
@jamalsaid6175
2 жыл бұрын
Wowhi
@meryemtube3653
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል እኔም አሰራለሁ ኢንሻአላህ ወደቻናሌ።ጎራ በሉ ሀሪፍ ነው
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
እንደመር አብረን እንደግ
@rukeyawollo675
3 жыл бұрын
ለጭቃ ቤት አይሆንም ብቻውን የተሠራ ካልሆነ በስተቀር
@user-hw2xx6nh5f
3 жыл бұрын
ወላ አይሁንም እኔ ወደፊት እገዛለሁ ብያለሁ
@sadatube6206
3 жыл бұрын
ይሆናል እህት
@rahuyoutube8516
3 жыл бұрын
ሪቅያ እንዛመድ እህት
@madinachanel6313
Жыл бұрын
@@sadatube6206 አስርተሻልደ
@user-fh5re7yc7l
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል
@user-ri1nv9iy2g
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ለኔም ትሰሩልኝ አላችሁ
@tttube6528
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንደግ
@salihatube8511
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ያምራል የረበና ሰላም አይለያችሁ ውዶች ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ሀባይብ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
አብረን እንደግ
@user-ye4cr7jx2l
3 жыл бұрын
ቤቴን በናተ እቃ ፏብልጭ ነው እማደርገው ሀውይ አማና ጥየብሻለሁ በቅርብ አዛለሁ ኢንሻ አላህ👌
@user-rm6qh6lt8l
3 жыл бұрын
እሽ የኔንስ እምን አደረሳችሁት ዛሬስ መነዛነዝም ሠለቸኝ
@user-hv4ns5sd7w
2 жыл бұрын
🏆
@nurunuru3922
3 жыл бұрын
አሁን ባሳያችሁን ዲዛይን አይነት የአንዱን ካሬ ዋጋ ስንት እንደሆን ንገሩን
@saidasaid467
Жыл бұрын
ያምራል ግን ለጨትቤት ተሰራአልተሰራ
@user-nk9nn8hk2n
3 жыл бұрын
💚💛💓
@hadubinitmuhamed8043
3 жыл бұрын
እሽ እህቴ ለጭቃ ቤት ካልሆነ ቡፊ ማሰራት ይሻላል እስከ ወልደያ ትሄዳላችሁ ??
@user-fe6fw2er3q
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ።ያምራል ዋጋው ስንትነው❓
@ramlaabdulla9265
3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@murhida5479
3 жыл бұрын
መሸአለ በጠም ደስ ይለሊ
@rahmaomar2161
3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-oe2td1qn4u
3 жыл бұрын
መሸሀለ የምራየል እነየ ቢይሩዮ ስይትነው
@iloveyoumoreethiopian3993
3 жыл бұрын
ያምራል
@ethiopiahagerekurate1434
3 жыл бұрын
As wr wb Mashsalah alah ychemrlachihu Gobezochi bertu Lelaw tyake alegne Ye chika bet new bete Tadiya mn aynet enasera ????
@user-vp5pr6su2x
3 жыл бұрын
ብሩንገሩን ስትነዉ
@chol9412
3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምረው እጅህን ይባርከው የት ነው ያላችሁት
@wowwow-tn5fu
3 жыл бұрын
ከሚሴ ናቸው
@sabbontuuwallookamisee6317
3 жыл бұрын
ኡስሚዬ እጅህ ይባረክ እኔም ኬላ ሰፈር ሄደህ ለክተህ ትሰራልኛለህ
@esmaelfurniture8386
3 жыл бұрын
Insh Allah
@user-qy5yz2ui4f
3 жыл бұрын
@@esmaelfurniture8386 ወጋዉ ስንት ነዉ
@qamuti1
3 жыл бұрын
ስንት ነዉ
@user-cy6hf6cr4h
2 жыл бұрын
ደህና ጀምራችሁ በመሀል ጨረቅ የተጋረደ ነው የሚመስለው በነጩ ብትጨርሱት ፐርፌክት ነበር የተቀላቀለው ከለር አልተመቸኝም
@user-hb4ip9ld9c
3 жыл бұрын
ምንአለዋገውንስ ብትናጋራ ዋገውን ብናውቅ እኛም እናሰራቆየ
@almaztekla2540
2 жыл бұрын
አደራ ከነዋጋው
@user-dy5yv4dp8w
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኬት ነወ?? እናም ዋጋወ ሰንት ነወ
@ethio-army-jimsuga5351
3 жыл бұрын
ዋጋውሰ እንዴት ነው ብትናገሩ
@tube-hz7ix
3 жыл бұрын
መሻአሏህ ያምራል እኔ የሠራሁት የእንጨት ቤትነው እናም ለሡ ይሆናል ወይ አይከበዴውም እናም ገና እየተመረገነው ምን ማድረግአለብኝ ወንድሜ እኔ ሙሉ የቤትእቃ ካአተነው መግዛትየምፈልገው ግን ኪችን ካፕኔቱ ለእንጨት ቤት ይሆናልወይ ???መልሥ????
@tube-vp1gk
3 жыл бұрын
ዋጋዉን ንገሩን ከቻልን እንድንገዛ
@user-td1lc7rr5z
3 жыл бұрын
ለእንጨት ቤት ይሆናልደ
@user-ce7dg5js3w
2 жыл бұрын
ስንት ነው ዱላቡ መልሱ በአላህ እስከ ቡታጋዙ
@meazitube8567
3 жыл бұрын
Arsi Aselaa deliver tadergalachuh ende
@hawawollotube7200
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መሻህ አላህ ለእኔም ስራልኝ እስማኤል ዋጋውን ንገረኝ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
ኑ።አብረን እንደግ
@altaf9096
3 жыл бұрын
Wagaw
@user-fj3ym2hd1y
3 жыл бұрын
ሥልክለምን አትመልሡም በተሌግራም?
@samiraatube1413
5 ай бұрын
Yet neshi
@user-ev6ry6sx2f
3 жыл бұрын
ብሩ ስንትነው
@huletesenbet9630
3 жыл бұрын
የት ነው?
@saadamohammad2253
3 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጡ ዋጋ ተናገሩ
@mikumiki3192
3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዋጋ ስንት ነው? ቡፌዎቹ
@ameinhllll8168
3 жыл бұрын
እጭቃቤት.ነበርእምፈልገው.ሀይቅ
@azizaassen2427
3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነዉ ግን አይናገሩም
@aishaaisha6153
3 жыл бұрын
የት ነው
@shihabakkshihabakk1844
3 жыл бұрын
As wr WB gatiin meeqaa anii hojochifachuun barbadaa gatisaa natii himii
@tigasmojas9679
3 жыл бұрын
እስኪ የቴሌግራም ቻላናችሁን ላኩልን በጣም ደጋግሜ ጠየኩኝ ግን አትመልሽም
@ruufjj7355
3 жыл бұрын
የት ሐገር ነው
@fafimagnatube143
2 жыл бұрын
ሀዊታ ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝ ኖሮ ጥሩ ነበር
@salihatube8511
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ግን ሲደውሉሏችሁ አታነሱም ሀቂቃ ታናዳላችሁ
@rahuyoutube8516
3 жыл бұрын
ሣሊሀ እንዛመድ ውዴ
@americaneaglebarge9235
Жыл бұрын
Ye ches mewchaw esa yet nw be ser nw be meret ser nw ches mewchaw
@user-ox3oi1fi1m
Жыл бұрын
ዋጋበካሬሥተነዉ
@lilayoutube6931
3 жыл бұрын
ማድቤት ጣባብ ሲልናዉ
@user-ec5dc5qu3i
3 жыл бұрын
እሽነው ፋይዳ መልክት አትመልሱም ልናሰራ ስንፈልግ ሙራን ትዘጋላችሁ በውስጥ አናግሪሽ ነበር ግን መመለስ አችይም ለናተው ይሆናችሁ
@maranatatube4525
3 жыл бұрын
እንደመር አብረን እንደግ
@ccccvvccccvv326
2 жыл бұрын
ወገው
@ikrameshetu4880
3 жыл бұрын
በጭቃ ቤት ይህንን ማሰራት ይቻላል ወይ የምታውቁ አስረዱኝ
@zainathassan8037
3 жыл бұрын
የግድግዳው አይሰራም መሬት ላይ ነው የሚሰራው
@ikrameshetu4880
3 жыл бұрын
@@zainathassan8037 እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@user-gy5vo4br1x
3 жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጡ እኔ እፈልጋለሁ
Пікірлер: 158