KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#wello_tube
2 жыл бұрын
#wello_tube
Рет қаралды
25,107
Mame tube
1
1
#ወሎ #መርሳ #ወልዲያ
Жүктеу
Пікірлер: 339
@Mametube
2 жыл бұрын
እኔን የቆጨኝ አህመድ ጋር ግንባር ለመሄድ ደሴስደርስ እሱ ግንባር ደረሰ የኔ ነገር ሁለየ ማርፈድ ኪኪኪ
@user-dk2sy8xs5c
2 жыл бұрын
አብሺር ማሜ
@user-ez5sj2ld1h
2 жыл бұрын
ማሜ ያተ ነገር ዘመትክ ብየ ነበር
@user-qw1lb8ml3e
2 жыл бұрын
Abseri
@user-sk4qt7rl9
2 жыл бұрын
አይ ያንተ ነገረ ከሆለህ መቶ ሲቅረምህ እንባ ካዘነ እንባ አይገድም አልቆረጥክም ፈትኑም ክክክ
@zuzubintbaba7485
2 жыл бұрын
ክክክክ
@sofiya151
2 жыл бұрын
አህመድ ብዙ ሰበር ዜና. ብሏል! መካ ከተማን ለቆ እዚህ ቦታ መገኘት ከዘበር ዜና በላይ ክብር ይገባዋል ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@lailaethio6578
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@eid753
2 жыл бұрын
ትክክል
@user-jl5fn4oc7j
2 жыл бұрын
ይህ መሀመዲ አብዱነኝ ያለውልጂ እደት አጀት እሜሽርንግግርነው የተናገረው የኛጀግና አላህይጠብቃችሁ ወዲሞቸ አባቶቸ
@hiqatarhiqatar4385
2 жыл бұрын
ወይኔ ጥረሰ ፍንጩ ሰውየ እንደት እንደማናገር በጣም ያረካል ንግግሩ ያረብ አሏህ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-sx8tq3xg8m
2 жыл бұрын
በእዉነት የአገሩ ፍቅር ከጥግ ነው አህመድ ለመልካም ነገር አገር ይገበል ጀግና አህመድ መሀመድ አብሽር
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@lubabayoutube5663
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች እናተን ሳይ የሚፈሰው እባየ ይቆማል የኔ ጀግኖች ነፍ አመት ኑሩልን እንወዳችሁአለን ወሎ ይህ አይገባም ነበር
@user-sl2nx8rk8v
2 жыл бұрын
አሚንንን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@meriyammuhamed1853
2 жыл бұрын
አህመድ ወሎ አኮራኸን ምርጥ ሀገር ዉዳዲ መሆንህን አስመስክረሀል
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝመሬምየ
@haymanot9489
2 жыл бұрын
ጀግናዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛❤💚💛❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@fafiwollotube3735
2 жыл бұрын
ኧረ መከራችን እኔስ በሀሳብ ሞኩኝ አላህ ሰላሙን ያውርድልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
አሚንያረብ ደምሪኝማሚየ
@haymanot9489
2 жыл бұрын
እናንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ወንድሞቼ ከምንም በላይ አንበሳናችሁ በተለይጥርሰፍንጭቱ ንግግሩ በጣም አረካኝኑርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qp4qq2xg5t
2 жыл бұрын
አህመድ ውንዲነትህ ተመሰክርልህ በሚዲያ ላይ መበጥርቅ ለሚያበዙት ውንዶች ተምሳሌት ትሆን ዘንድ አህመድ ጅግና ጅግና ጅግና ብቻ አይገልፅውም
@user-kb6ec9gf6y
2 жыл бұрын
ትክክል መካ ፅጥተኛይቱን አገር ትቶ አገሬ ብሎ ግንባር መገኘተቱ ተደናቂ ነው
@user-qp4qq2xg5t
2 жыл бұрын
@@user-kb6ec9gf6y አይ ውላሂ ሹልክ ብሎ ሀገር ገባ። ጅግና ነው ውላሂ አላህ ይጠብቀው ያርብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግን
@user-xx9ve3vu8l
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sarafoon8419
2 жыл бұрын
ወላሂ አህመድ አላህ በዱኒያም በአኬራም ይመችህ ወላሂ ጀግና ነህ ያተ እህት በጣም እድለኛ ነት ማሻ አላህህ
@user-qp4qq2xg5t
2 жыл бұрын
@@sarafoon8419 አሚንንንን ሳራየ
@ahamad5661
2 жыл бұрын
😥😥😥ይኸ ሁሉ የኛ ወንጀልነው አንድ ሙሲባ ሲመጣ እጃችን በሰራነው ስራነው አላህ ይዘንልን 😥😥😥
@user-wz5jn6rx2q
2 жыл бұрын
አውነትነው. አላህ. ይዘንልን. ሁቢ
@hawaseidhawaseid9610
2 жыл бұрын
صح. والخ
@user-jp9xt8nm9g
2 жыл бұрын
ምግስት ምግስት ትላላችሁ ምግስት በራሱ የአማራ እዝብ እንዳልቅ ነው ፍላጎቱ እንደዛ ካልሆነ ለምን እርዳታ አይሰጣቸውም የጥይትም የምግብም ግንሳ እሱ ገበሬውን እያስጨረሰ ዝምታውንነው የመረጠው::
@euey1815
2 жыл бұрын
ትክክል የኔሀሳብነው የተናገረሺው የመንግስት እጂ አለበት አማራን ለማስጨረስ ነው
@user-jp9xt8nm9g
2 жыл бұрын
@@euey1815 💜🌹👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅
@mohammedmakintube
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችንም በቻልነው ከጎናቸው መቆም አለብን
@turyetoore6938
2 жыл бұрын
ባለ በርበራው ወሎዬ ውድድድ አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ አንተስ አሠለጥንም ቢያንስ እራስህን ለመከላከል የመሣሪያ አገጣጠምና አያያዝ ልመዱ ወሎዬዎች ወሎዬው ለዚህ መከራ የተዳረገው መሣሪያ አለማያዝ ነው።እኔ ሴቲቱም በደንብ የሚያሠለጥነኝ ባገኝ እፈልጋለሁ
@nuranura5953
2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ጀግናው ወንድሜ
@SELUTUBE
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@zemumohamed6547
2 жыл бұрын
አህመድ ወሎየ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋበሁሉም ቦታ ቶሎ ደራሽ ነህ እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@user-uk7gv5et2q
2 жыл бұрын
ኑ አብረን የውሎን ህዝብ እንርዳ የማሜ ቤቶች
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@rhama.9649
2 жыл бұрын
አለህ። ይጠብቀችሁ። ወለህ። በደስታ እንደኔ። የለቀሰ። መነው። አለሀ የተነፈቀሉን። ወገኖቸችን። አለህ። በደስታ። ለቤተቸው። የብቀቸው። አህመድ። ወሎ። ከይር። ጀዘህን። አለህ። ይክፈል። 🙏🙏🙏😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@user-hy2lg4uw4d
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን አብሽሩ ድል ለናተ ይሁን ያረብ
@nbintahmed4590
2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች!💪 አላህ ከናንተጋ ይሁን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@user-yc9hg7yz6v
2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ ሰላሙን ያውርድልን መጨፋጨፉ ይብቃ
@user-db8ul7nn9y
2 жыл бұрын
አህሜ በጣም እናመሰግናል ሸጋአይዞህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@emumohmedyoutube692
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-uu5kr7vk5f
2 жыл бұрын
አማራ ሁሌም ጅግና ነን ወሎ መወለድ መታደል ነው
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ሀያትደምሪኝ
@user-ux7rb7vs2o
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አላህ ይጠብቃችሁ
@ታምማ
2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጱያ ህገር ፍትህ ለውሎ ሂዝቡ💔
@user-eb6yy8lf7l
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይኩም አምሳያችሁን አላህ ያብዛው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-bt7dn7he9w
2 жыл бұрын
*አላህ ይጠብቃችሁ የኔጀግኖች😍😍😍🌹🌹🌹🙏*
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዋነ
@seadaoumer1632
2 жыл бұрын
አህመድ በጣም ለሀገሩው ለወገኑው ወዳድነቱን በተግባር አሳየን ሁላችንም በምንችለው እንበርታ የሰው ጀግንነት ብቻ አናውራ ሀገራችንን አላህ ሰላማን ይመልስላት ያረብ
@user-nm4ye1kc6w
2 жыл бұрын
አህመድ ወሎ ይቲዩብ ጎበዝ ነህ በርታ የቁርጥ ቀን ልጂ ጎበዝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@tjafafdjsgzg9967
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅችሁ ወንድምቻችን
@madntahmed5835
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከእናተጋ ይሁን አይዞአችሁ ያልፍል በረቱልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@sihamtube9037
2 жыл бұрын
ወሎ ዬ በመሄኔ ኮርቸ አለሁ አላህ በሰላም ይመልሣች አማራ ጀግና ነው
@sumiwallotube997
2 жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ብርታ ማሜ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@Drunk-Fly
2 жыл бұрын
Thank you mame tube👍
@Tube-xb6fj
2 жыл бұрын
*ጀግኖች አላህ ከጎናቹ ይሁን👍👍🇪🇹🇪🇹*
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@tubetube7988
2 жыл бұрын
በእውነት እኔም ሊሂድ መሰል
@user-rx2ny1gr7o
2 жыл бұрын
ነይ እንህድ አብረን
@user-mb7xv9kw4w
2 жыл бұрын
አላህ ከናተጋ ይሁን የኔ ጀግኞቺ ባለሺረቱን አለማዲነቅ አይቻልም 💪💪አህሜም እደዛው🇪🇹🇪🇹
@zinetahmed
2 жыл бұрын
መሄድ ከፈለክ አሁንስ ምን ያግድሀል አህመድ ጀግና ከወሬ ተግባርን ይመርጣል ጎበዝ ነው አዳዶች ደሞ ለወሬና ለመደበላለቅ ሲሏቸው ያፈጥናሉ ለተግባር ደሞ ስበብ ማብዛት ለማንኛውም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ከአላህ ነው ነስሩን ያቅርብልን ያረብ
@smer7lo44
2 жыл бұрын
አላህ ከእናንተ ጋር ይህን ያርብ
@user-qp4qq2xg5t
2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቅልኝ ያርብ
@zeenamohammed2870
2 жыл бұрын
ወንድም አህመድ ወሎ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 💪💪💪💪💪💪 አላህም እናት ሀገራቺንን በቃይበልልን ያረብ 💤💤💤💤
@hanit9315
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ይመልስልን እውነት ያማል አይዟችሁ የኛ ጀግኖች በርቱልን ከጎናቸሁ ነን እናመሰግናለን ሁላችሁንም
@user-ze9ys8zq3h
2 жыл бұрын
ፈጂ የባሌ ሀገር ስወድው አላህ የድሮ ሠላሙን ይመልስልን ያረብ።
@tubanega3083
2 жыл бұрын
ያርብ ሆይ በቃበለን አህመዲ ማሜ ጎበዝ በርቱ
@susutube360
2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ እዳባቴ ጀግና ነው ወላሂ አባቴ ስለሆነ ሳይሆን በዱላ ጥይትን የተጋፈጠአባት ነው ያለኝ ጀግንነት ጥግ ድረስ ነው🥺አላህ ይርዳቼው ከወገን ጋ ፀብ ችግር ነው 😭
@user-ec4ol9xc6q
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ማሚ ወድሜ አገራችንን አላህ ስላሟን ይመልስልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝሀዋየ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
የኛጀግኖችአላህይህይጠብቃችያረብ
@user-oz7zz3si1n
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jc5xr6jq2r
2 жыл бұрын
ሀቢቢ አህመዲ የ ከሚዲያሠወች የምወዳቸው አህመዲ ወሎን ና ታጠቅን
@user-zw4kf3gz8f
2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላህ።አላህይጠብቃችውያረብ
@user-wv8jq1kw3g
2 жыл бұрын
አገሬ ባልሆነ ይቆጨኝ ነበረ አብሽሩ ወድሞቸ
@enatimedia1167
2 жыл бұрын
አላህን ወንድም በኡነት ጀግናወች ነቸው አላህ ይጠብቃቸው በርቱ ድል ለነቴ ውድ ኢትዮጵያዋን ነቸው ጀግንነት ይገበቸሀል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@user-hg4tk4jb7v
2 жыл бұрын
አሏህ ይገዛችሁ ያረብብ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ያረብ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@godisno1879
2 жыл бұрын
U are the best person my brother
@user-tp6zh6qx9d
2 жыл бұрын
አህሜው መልካም ስው አላህ ይጠብቅህ
@user-cv8hn2qv5w
2 жыл бұрын
*ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን አለህ የግዘቹ ጀግኖች ነቹ አብሽሩ የልፈል😥😥😥*
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@sadeyoutube2653
2 жыл бұрын
አህመድ ወሎ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ጀግኖቾ አላህ ገናተጋር ይሁን ወገኖቸ
@nafisaahmed8519
2 жыл бұрын
አህምየ እኳንም አገራችንን አየህልን
@user-ik6oo5yi7l
2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አለይኩም ጀግና ናችሁ በዉነት 😍👍🌹
@user-zw9mm2kb1i
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች🇪🇹
@ይቅርታ-ሠ8ተ
2 жыл бұрын
አሜን
@wowwow-tn5fu
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
አሚን ሰብልየደምሪኝ
@user-qt8vg6qg4v
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sx8tq3xg8m
2 жыл бұрын
አብሽር ወንድም
@user-xy4ik7qv1s
2 жыл бұрын
አህመዲየ አላህይጠብቅህ አኮራኸኝ
@user-up4bo9nu9b
2 жыл бұрын
አህለን ማሜዋ አላህ ይጠብቃቹ የኘ ጀግና ♥♥
@user-ep6rt4xr1l
2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጂ ውነቱን ነው ደሴ ለተቀመጡ እጂ ለሚዋጉት እርዳታ አልደረሰላቸውም መግስትም እቢሮው ወበሩ ላይ ተቀምጦ ህዝብ እያለቀ ነው
@aziazi2623
2 жыл бұрын
ትክክል ናቸው በሰአቱ ተጨማሪ ሀይል እና መሳሪያ ቢኖራቸው ጁንታ እዚ አይደርስም ነበር
@user-ys3jd2bx2o
2 жыл бұрын
ጀግኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@emantube2011
2 жыл бұрын
እኔደስ ብሎኛል ወዲማቺን አህመዲ
@user-rq7yi4uz8e
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@user-cd1pj6ct3x
2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ድሉ ለእናንተ ይሁን
@sakiasaki9403
2 жыл бұрын
እኔ ምለዉ ቦተዉ አልተነካም አትበሉ የቦተዉ ስም አትነገሩ አሏህ ሰላሙን የዉርድልን ያረብ ብረህመትክ ያአርሀመራሂሚን
@user-hg4tk4jb7v
2 жыл бұрын
አህሜ ወድም አሏህ ይጠብቅህ የኔ ምርጥ ወድም
@eid753
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@meramahmed7727
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሠላም ለሀገራችን ያረብ በቃ በለን ያረብ
@user-sx8tq3xg8m
2 жыл бұрын
ሱበሀናአላህ
@user-kx9yh4ol9h
2 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@erer9833
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@alikedir5505
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን አላህ የግዛቹሁ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ግን እስከመቸ መቸነው የማበቃው ያአላህ
@ziynetcan6932
2 жыл бұрын
እረበና ይጠብቃችሁ ያረብብብ
@Fatima-ye9wl
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ
@zb3933
2 жыл бұрын
ቦርጭይቀንሳል አህሜ እንኳንም ቆረጠ
@user-uh3fr4nz7f
2 жыл бұрын
ያረብ አላህየ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረህማን ሁሉንአዋቂ የሆከው ሁሉን ቻይ ለሆከው ሰላም አውርድ ባገራችን የአላህ
@user-pp1wb4sx7c
2 жыл бұрын
Allah ywokelachihu wudochi
@ekarmenderrssi4290
2 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያውርድልን😭😭😭
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@ateyatube7061
2 жыл бұрын
ያአላህ
@semirayonis6804
2 жыл бұрын
Allha. Yagzahu👍👍👍👍❤️
@hamdhdwuje3600
2 жыл бұрын
የኛ ጀግኗች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ou8qf9pl8s
2 жыл бұрын
የኔወዲሞቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ
@halimatfaris2624
2 жыл бұрын
አህመደ፣ወሎ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ጀግናቺን
@aminat.9563
2 жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ወላሂ
@toyba2601
2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያውርድልን ያርብ
@madinamed5487
5 ай бұрын
የአህመድወሎን የነማሜን እንድሁም የሌሎቹን ውለታ በዛ በጦርነቱ መቸም አንረሣውውውውው
@rlove1242
2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@TUBE-zo2gn
2 жыл бұрын
ፈጣሪያክብርልንወሎየውአገራችንንጎበኘህልን
@user-rx2ny1gr7o
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም ያሳዝናል
Пікірлер: 339