KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የብብቱ ጠረን ደስ ይላል🤣 ሳሚ አዲሱ ቤታችን ሚስቱን ሊበላ ነው🤣🤣
29 күн бұрын
የብብቱ ጠረን ደስ ይላል🤣 ሳሚ አዲሱ ቤታችን ሚስቱን ሊበላ ነው🤣🤣
Рет қаралды
27,040
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 526
@zabibaahmad9568
27 күн бұрын
ሰሚ ልጅ ከወለደ በሗለ ከስቶወል የምትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ
@user-bw4rc3dr6i
27 күн бұрын
በጣም 😭😭😭
@Sas-ly5gk
27 күн бұрын
ጅም ጀሚራለሁ ብሎ የለ
@user-fs6sg5hg2p
27 күн бұрын
አይ እናቴ ስዎች ከወፈርም ወፈር ከቀነሰም ቀነሰ እባካችሁ ዝበሉ እግዚአብሔር ሺም ነው በጪ ቦጪ እያላቸው ነበር
@user-fs6sg5hg2p
27 күн бұрын
@@user-bw4rc3dr6iወይ ለቅሶ ምንሆሸ
@betibeti-fh9fj
27 күн бұрын
በንዴት ነው የከሳው
@amhara74
27 күн бұрын
እኔ አንድ አስተያየት ልስጣችሁ እና ፕራንክ ስትሰሩ ህፃኑን እንቅልፍ ሲተኛ መኝታ ቤት አስተኝታችሁ ቢሆን ጥሩ ነው ሁሌ እሱ ፊት ስትጮሁ ስትጨቃጨቁ ጥሩ አይደለም ለፕራንክም ቢሆን ከልጁ ራቅ በሉ ሳሚ ሲናደድ ይጮሃል እና🙏በተረፈ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤በቅርቡ100k ትገባለችሁ ከፈጣሪ ጋር
@hayat8927Subscribe
27 күн бұрын
ትክክል ❤❤
@QerFfg-gk4kq
26 күн бұрын
የበትሰብ ምክር ደሞ ስሙም አክብሩም ለምን መልስኳን አሰጡም ለናተው ነውኮ ምክሩ ልጁ አንድ ነገር ቢሆን የምትጎዱት እናተው ናችሁ
@umhibetulahbntsherefa5672
26 күн бұрын
ምርጥ አስተያየት ነው
@amhara74
26 күн бұрын
@@QerFfg-gk4kq 😍😍
@user-cp3jd1jx3u
27 күн бұрын
ወይ ሳሚ ተቃጠልክ😊 እናተ ሁለት ሚጥሚጣዎች😅እረረረረ ተው እስኪ ላይክ አድርጉ ጉዞ ወደ 100K
@user-lj4lh3un4f
27 күн бұрын
ሳሚ የሳቃችን ምንጭ 😂😂
@user-df8ji8fm7r
27 күн бұрын
ብዙ እይታ አለው ላይኩ ግን ቲንሽ ነው ቅመሞች ለይኩ እጂ እነዚህ እኮ እውነተኛ ናቸው የሳቃችን ምንጮች❤ አሉ አይደል አብርሽና ሩታ በሳክስ ሚቀልዱብን ዘጉኝ በቃ እዳትንጫጩ😔
@HamelmalTesfaye
27 күн бұрын
እኔም ዘጉኝ
@user-wj1ln5qg8t
27 күн бұрын
እኔም ቆቅ ይሉኛል በጣም ያስጠሉኛል
@wgwgwsvgay4617
27 күн бұрын
እሰይ እዴኔ አስጠልተውኛል😂
@wgwgwsvgay4617
27 күн бұрын
እነሙየንና ጀማል ጦሳ ይቱብን ተው ሸሰ አረጉ ላይክ አረጉ
@sojoogoj1479
26 күн бұрын
ድሮም አላይቸው አይመቹኝ
@zabibaahmad9568
27 күн бұрын
ወይኔ ሰሚ ስንቴ ነው የተማለለሰው 😂😂😂😅😅😅
@HayuuWoloyewa
27 күн бұрын
ሳሚ ሸቃጣ ሆነ ማሻ አላህ በዚሁ ቀጥልበት 😍😍❤️ስወዳችሁ በቅርቡ 100 ሺ ገብታችሁ እንደሰት ኑሩልን 🥰🥰
@hiyu9441
27 күн бұрын
እንደ አይጥ በቅ ጥልቅ እሚለውስ ነገረስ😂😂😂😂😂
@newmobile227
27 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ተመላለሰኮ
@user-go6zx2rk6d
27 күн бұрын
ማን እደናተ በራሳችሁ ሙድ ዘና ዘና ብላችሁ ዘና እምታደርጉ የሳሜ ጨጎራ መቸም እስባልት ሁንዋል
@user-os3jh5gf5n
27 күн бұрын
መጣችሁ የኔ እንቁወች እናተኮ ትክክለኛ ዩቶበር ናችሁ በርቱልኝ
@user-ii3ts5rh3r
27 күн бұрын
የቅናት ጥግ😂😂😂ወልዳለች አይዞህ ማንም አይነካብህ
@user-ni3xo8xb5s
27 күн бұрын
አይእናተ እሱን ለማናደድ ቁማችኋል እሱም ለመናደድ ብቻ ደስ ትላላችሁ
@QerFfg-gk4kq
26 күн бұрын
ክክክክክ እባክሽ ሳሚን አትጫወቱበት መልካም ሰው ነው. ከሱጋር መኖሩራሱ ድብርት አይኖርም
@ትግራወይቲ
27 күн бұрын
መፂኩምለይዶ ዞምናተይ የሳቄ ምንጮት❤ ሳሚ ስናደድ ደስ የሚለኝ ነገርስ🙆🤣
@user-mq2os1lb4p
27 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ሳሚ መቼም ጨጎራህ😂😂😂❤❤❤
@erkuyaabo3028
27 күн бұрын
ስሚሻዬ ወንድማችን የሳቃችን ምንጭ በረቱ የኔ ውዴች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umuyserassukura307
27 күн бұрын
አረ ኡሙ አልታቻልሽም
@aminamehammed8922
27 күн бұрын
ያረቢ ጨጓራው አለቀ እኮ😂😂😂
@user-gv6gf4qw6v
27 күн бұрын
እኮ ማርያምን
@Rudu78978
27 күн бұрын
ስድብ ትጠላለህ በለዉ😂😂😂
@user-cr3yq9kr1o
27 күн бұрын
😂😂😂😂ውይ እሙዬ ምን ይሻልሻል የኔ ውድ 😂😂❤❤አይ ሳሚ ስድብ ትጠላላችሁ❤😂😂
@haymanotkasaw8532
19 күн бұрын
የሳሚ ጨጓራ ይመረመረ አሳሳብኝ ማነው እንደኔ የሳሚ ቅናት ያስደስተው መለስ ቀለስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zade-h7p
27 күн бұрын
ዮኒ ነፍቆኛል 😢😢😂😂😂😊
@ekram2819
27 күн бұрын
አይ እሙየ ፍታኮ ነው የምታደርጉት እረ ይመቻችሁ😂😂😂ሳሚ ቻለው😂😂😂
@user-dh1pe4be9v
27 күн бұрын
😂😂😂አግብተሽ ሻግተሽ አላለም 😮 አየ ሳሚ ጠቃጥለክ መሞትክ 😂😂
@TemesgenAmlake-xb2jr
27 күн бұрын
የሳቃችን ምጮች 😂😂😂 በርቱ ውዶቼ እሲ 100 አስገባቸው❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
27 күн бұрын
ባሩክየ አላህ ያሳድግህ ባባየ❤ እኔም እርጉዝ ነም አላህ ሶሊሁን ልጅ ይወፍቅሽ በሉኝ
@HadiyaMula
25 күн бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@EmanMekonen
27 күн бұрын
😂😂😂😂አወ ሰሚ ጠበቅ አድርግ ባለትዳር አይደለሽ🎉🎉😂
@TsehayMelese-qq9sz
27 күн бұрын
የኔ የሳቅ ምንጮች WeLCome❤❤❤❤🎉🎉 አይ ሳሚ ምሰኪን😂😂😂😂
@zabibaahmad9568
27 күн бұрын
ወይኔ ሰሚ እቺ የሸገትሽ የሚለው ነገር 😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-ex6kv8ir5m
27 күн бұрын
የሳሚ ጨጓራ ይመርመርልን 😂
@umhibetulahbntsherefa5672
26 күн бұрын
ክክክ ትመቻላሁ አብሶ ሳሚ ንዴቱ ደስስስስ ይለኛል።
@Zabibah-mc4tb
27 күн бұрын
የኔ ምስኪን ዎላህ አዛዘነይ
@makdietiotube
27 күн бұрын
የሻገትሺ አላለም አየ ሳሚ ወሬ😎😎🤣🤣🤣🤣
@user-re8qq7mh4e
27 күн бұрын
አይ ሳም የሳቃችን ምጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZinatAbdu-ck4ho
27 күн бұрын
ብቅ እልም የሚለውስ ነገር 😂😂😂😂😂አይሳሚ
@RHAMAYGATA
27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቅ ምንጮች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ኧረ ፍትህ ለሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rt5fy9lq9t
27 күн бұрын
Wyyy sami sinaded des yemilew 😂😂😂😂
@hbeba8561
27 күн бұрын
አጥሚት እራስ ያለው ፖርት 😂😂😂😂
@user-qd1qc5qr6q
27 күн бұрын
ሳም ስናደድ ደስ ነው የሚለኝ በጣም ያስቀኛል እስኪ የሳም አድናቅዋች
@Rahma-vr1md
27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂ሁለት አዝግ ጥሎብህ😂ትግስቱን ይስጥህ😂😂😂
@user-yy9kh6gx4w
27 күн бұрын
60ሽ ገብታችሀል አይታችሁታል😂😂❤
@hawa-ve8rt
27 күн бұрын
😂😂😂ሳሚ ወይኔ ጨጓራህ😮
@user-hl8ie5cr6k
27 күн бұрын
መዳመ ስታቃጥለኝ እዚ መጥቼ ነው መዝናናው😂😂😂😂😂
@RhmhAl
27 күн бұрын
ልክደኔ
@aminaharake5556
27 күн бұрын
አረ ሳሚ የጨጓራ በሽተኛ አረጋችሁት እናንተ ሁለት ሴቶች 😅😅🙈🙈 ፈታ ነው የምታደርጉት 👍👍
@zeharn-uw9td
27 күн бұрын
ሣሚ ፈትህ ለጨጓራህ ቤታችሁን አታሣዬንም ቀየራችሁ እንዴ
@KelemEshetu-ju3pl
27 күн бұрын
አዋ ትላት ቀየርን ብለው ተናግርዋል እኮ
@WalidKadi-lj4cf
20 күн бұрын
ውይኔ ሲሚ ጨጎራህ😂😂😂😂😂
@hiyu9441
27 күн бұрын
አግብተሽ ሻግተሽ አላለም😂😂😂😂
@Ydfuydyd
26 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ 😂 ማን አሳያት አለሽ ልጣጭ
@tigiabebu5804
27 күн бұрын
የደስታየ ምንጮች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhaneKebede-mu2od
27 күн бұрын
አይ ሳሚ ቅናት ጀመርክ የሻገትሽዉ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳😳😳😳😳😳
@user-lt6zo7mu6o
27 күн бұрын
ኣሁኑስ በቃ ጨገራው ተላፀ ሳሚ ምስኪን😂😂
@alahamalaham
27 күн бұрын
አይሣሚ ሠፊቤት ሥገባ መራገጥ ጀመርክ😂😂እሚት ዩኒጋ በሆነነገርኑልን ሣሚን አናዱልኝ አምሮኝነዉ😂
@user-gn9zb7uc1t
27 күн бұрын
እሙዬ የኔልዩ አሏህ ይጠብቅሺ ❤❤❤❤❤ የኔ ዉዶቺ❤❤ ዉድድድድድድድ
@user-nn7jc6tq1q
27 күн бұрын
የትየደረሰ ነው ከጓዳየወጣ 😂😂😂የሚናገረው😂😂
@zina5085
27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ በሳቅ እፎይ ዘንድሮ❤
@user-nm5xx8ne4h
26 күн бұрын
ወይ ሳሚ ግብት ጥልቅ ሲል እዴት እዳሳቀኝ
@rihshatekle669
27 күн бұрын
Sami 😂😂😂😂😂😂እሚት ቀመም እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤God bless you all guys love you 😘
@mekiamekia459
27 күн бұрын
ጎበዞች ቤት ቀየራችሁ ❤❤
@tesfa8358
27 күн бұрын
ወይኔ ሰም ክለስ ስገባ ስወጣ ሥንቴ ተማለለሳ እስክ ቁጣሩ 😂😂😂😂
@user-kx8cx9lk1h
27 күн бұрын
ሣሚ እሙሰቶልድ ወለደደ ያቦረጭ የትሄደ😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
26 күн бұрын
ሳሚ ቦርጭ እደት እደቀነሰ ቭድዬ እስራለሁ ብለህነበር 😅😅😅ስራልን እስኪ ኮሜቴን እደምታየው ተስፋ አለኝ😅
@user-lu9pu3ol3v
27 күн бұрын
ሳሚ ሲመላለስ እኔ እየሳኩ እሙ, እሚት አልተቻላቹም 😂😂😂😂
@hiyu9441
27 күн бұрын
ኑ እንሳቅ
@Mas-bn2by
27 күн бұрын
ላንቺ የምታይ ለኔ የማይታይ እላለም😂
@walotube33
27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በረ ቅናት😂😂😂😂😂አረ ሞትኩኝ በሳቅ
@user-mk2td5gd7r
27 күн бұрын
😂😂😂😂 እረ ተውውውው አታበሳጩት የባሮኬን አባት
@zainaberta
16 күн бұрын
ለቤት ቆጠራ ፈልገሽው ነው 😅😅😅 አይ ሳሚ ጨጋራሕ ተላጠ
@user-cr3yq9kr1o
27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ የሳቃችን ምንጭ ❤❤😂😂
@user-mt6wc1ow3k
26 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች እስኪ በማርያም 100k እናስገባቸው❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
27 күн бұрын
ሳሚ አቃጠሎህ በቃሴት ተዋወኩብለህ ና😂😂
@myiphone7674
27 күн бұрын
ወይኔ እሙ ክፋትሽ 😂😂😂😂😂😂😂ሳሚ ዉሃ ጠጣ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@amena8601
27 күн бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ቻለው ሳሚ
@rahelpaulospaulos1349
2 күн бұрын
የሰው ጸጉር ከምታዪ አረንጓዴ ተክል አላለም 😂የተተከለውን ዘንባባ መንካት ባይቻል ማየት ስለሚቻል እሱን እይለት ደስ እንዲለው😂😂😂
@user-rp9se4nd2j
27 күн бұрын
ብቅ እልም በል እንደ ፍልፈል አፈር ሳሚ😂😂😂ቤቱ ሰፍቶሀል ልብህንም አላህ ያስፋልህ 😮ጨጓራህኳ ተልጧል😂
@msgjh3659
25 күн бұрын
ወይኔሳሚ ወላሒ ተዉ እዘኑለት ተቃጠለ😂😂😂😂
@kidist-bz1xe
27 күн бұрын
እዚህቤት ያለ ሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
27 күн бұрын
እሙየ አምሮብሻል ወፈር ብለሺ ሣሚየ መጨርጨሩ ደሥ ሲል ክክክ ግን ቲቪው ቦታው እና ሦፍው በጭራሺ አልተሥተካከለም ቲቪው እዚያ ከሆነ ሦፍው መዟር አለበት ወይም ቲቪው እንዴ በፊቱ ከፊት ለፊት መሆን አለበት
@abifiker1221
27 күн бұрын
የሳቄ ምንጭች😂😂እሙ የሻገትሽ😮
@dareAli-vv1ng
24 күн бұрын
አይ ሳሚ ስቴ ብቅ እልም አለ😂
@KalkidanMerise
26 күн бұрын
አይ ሳሚ😂😂አይደለም አንች ባለትዳር ልጅ የወለድሽ የሻገትሽ አላለም ሲናደድ እኮ አለማየት ነው ምስኪን😂😂
@genettecere8937
27 күн бұрын
ልጁ ከሳ እያቃጠሉት አይ ሳሚ ቻለው
@user-jj8xy2td1x
27 күн бұрын
እሙ ጎበዝ ተዋናኝ ደሞ እየወፈረሽ ነው
@user-nu1my2ci1j
27 күн бұрын
ፍትህ ለ ሳሚ😂
@user-lk2hv7gq1n
27 күн бұрын
ወይኔ ሳሚ በሳቅ😅😅😅
@erkuyaabo3028
27 күн бұрын
አደል ጠፈሽ አላለም 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅
@user-dq1pl4wt8p
26 күн бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ሳሚዛሬ የምርነውየቀናው
@mheeed5950
27 күн бұрын
ሳሚ ዛሬ ፍልፍሉን ሁኗል ብቅ ጥልቅ እያለ
@MeLove-q5i
27 күн бұрын
አታናዱት ባድሱ ቤት❤😂😂
@sojoogoj1479
26 күн бұрын
የሳሚ ቅናት ትክክልነው ወደልጅ በዙሬው የሉ ሴቶችን መካለከል ግድነው መቅናትም አለበት ዝምብሎ ሴቶች እደፈለጉ እዳይሁኑ እደዚህ አይነትውድ ሴት በቡዙ ነገር ሰለሜገሰጥም
@imanhassan9617
14 күн бұрын
ኮምፓውንድ ያዛችሁ ደስ ሲል😂❤❤
@Betty-um5fh
27 күн бұрын
Wayineee❤❤❤ 🥰 sami
@zuzuahmde5318
21 күн бұрын
ወይኔ የብብቱ ነገር❤😅😊
@wgwgwsvgay4617
27 күн бұрын
ወላሂ እዴት መቶሽ እዴማታዴረሡአቸው አሳፈራችሁኝ 😢😢😢
@salamsami1988
26 күн бұрын
Sewedacu mareyamn❤❤❤
@tgstSolomon
26 күн бұрын
በርቱ 60ሺ ገብታችኋል ❤
@user-sg3ov5jg1q
27 күн бұрын
ሳሚቾ የሳቃችን ሚንጭ
@rabiarabu3985
27 күн бұрын
የባሮን አባት ሸንቅጥ አልክ እኮ እያቃጠሉ ጨረሱህ😂😂😂
@BirdoBirdoyossefbacha-ib2hl
27 күн бұрын
Bayyee namati toltu❤❤❤
@user-wq5io7je4s
27 күн бұрын
ቱ ግም😂😂😂😂😂😂😂አይሳሚሞተኮ😊
@safaiaalyami6678
26 күн бұрын
ወይኔ ስንቴ ነው የተመላለሰው😂😂😂😂😂😂😂😂
Пікірлер: 526