በ1ኛ ነገሥት የተጻፈው ታሪክ ከዳዊት ሞት ከ971 ዓ.ዓ. ጀምሮ እስከ 853 ዓ.ዓ. ድረስ በነበረው ጊዜ መፈጸሙን ተመልክተናል። በ1ኛ ነገሥት ታሪክ ጊዜ የሰሎሞንን መንግሥትና ቀጥሉም እስራኤል በሰሜን፥ ይሁዳ ደግሞ በደቡብ ሆኖ ለሁለት የተከፈለውን መንግሥት ተመልክተናል።
2ኛ ነገሥት የተከፈለውን የእስራኤል መንግሥት ታሪክ ይቀጥላል። የሚናገረውም ከ853-586 ዓ.ዓ. ስላለው ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥ ከተፈጸሙ ድርጊቶች በጣም አስፈላጊዎቹ በ722ዓ.ዓ. የተፈጸመው የሰሜኑ መንግሥት ጥፋትና ከብዙ ዓመታት በኋላ በ586ዓ.ዓ የተከናወነው የደቡብ መንግሥት ጥፋት ነው።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College
Негізгі бет Ойын-сауық የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ካልዕ | ትምህርት 1 አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Пікірлер: 47