KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የባሏን ህይወት ለማትረፍ ኩላሊቷን የሰጠች የሚስት ውሃ-ልክ!
Күн бұрын
የባሏን ህይወት ለማትረፍ ኩላሊቷን የሰጠች የሚስት ውሃ-ልክ!
Рет қаралды
431,895
Rakeb Alemayehu
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,3 М.
@kachure2274
3 жыл бұрын
ራኬብ ገራሚ ተግባር እያከናወንሽ ነው።ሶሻል ሚዲያ እንዲህ ለሰናይ ተግባር ሲውል እንዴት ደስ ይላል።ራኪ አቦ ምንጊዜም ተወዳጅና ተናፋቂ እንደሆንሽ ኑሪልኝ።
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@bekitube1105
3 жыл бұрын
enkuan fetari Marh
@kachure2274
3 жыл бұрын
@መክሊት tube እሺ ውዴ በደስታ
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
በጣም አድንቄሻለው እህቴ.....ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ🙏🥰♥️
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@merryyederrick
3 жыл бұрын
የራሳችን ያልሆነ ሰው እያገባን ነው ትዳር የማያምረው ያልሽውን አባባል ትክክል ነው! ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤️
@nofamilyno8077
3 жыл бұрын
በተክክል ማሪ አልሆን ቦታ እየገባን ነዉ ፈጣሪን የምነማረዉ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@nofamilyno8077 Ewenat nw Endamer Ehte
@fasigayewollolejitube
3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment ድምሪኝ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@fasigayewollolejitube Qoyahu eko Ka Damarekuesh wede Anche Damerge😍
@MamaMama-iy1xt
3 жыл бұрын
.በጣም ይገርማሉ ያለም ተምሳሌት ናቸው ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርገው ብዙ አስተማራችሁን ደሞ የሰፈሬ ልጆች ናቸው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
የዶሮ ፍቅረኛሸ እራሱ ሊመሠገን ይገባል ❤ እውነት አዳድ መልካም ሰውችም አሉ እግዚአብሔር ያበዛችሁ😘
@hohoywedewayseku1934
3 жыл бұрын
Endi asazeno ye miyasdeset neger des yelal chger mekera yalfal wetetu selamarelachu EGZABEHER yemesgen🙏🙏🙏 Keri zemenachun yebarkelachu 💔💔💔Negativ comentataroch Kom belachu asbu andande selefalgen seletemegen ayhonem
@aayyuutube2457
3 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/oq1m15-HnHaBmX4
@سبحانالله-ه5ق6ق
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@itsmydam5912
3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት መስዋትን መክፈል ነው ጀግኒት በምን ቃል ልግለፅሽ ቃላት አጣው እውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@LoveHub
3 жыл бұрын
👆👆👆 የሚስት ውሃ-ልክ! ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይንካሽ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ አሏህ ለኝም ጡሩ ትደር ይስጠን ፍቅር የሸንፈል የራቢ የምወደው ሰዮን የሚወደን ፍቅር ይወፍቃን❤❤❤❤❤❤
@nofamilyno8077
3 жыл бұрын
እረ እኔም ነደደኩ ተቃጠልኩ የሚነፈቅኝ ሄወት እህቴዋ
@nofamilyno8077
3 жыл бұрын
ደዉሉልኝ ብዙማዉራተት እንቸላለን
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
3 жыл бұрын
@@nofamilyno8077 አብሽሪ አይቃርም አንድ ቀን
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔውድ
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
ፈጣሬ ይሰጠሽ ለሁላችሁም ይሰጠን የኔውድች የተባረከ ትዳር ይሰጠን እነደመር በቅነነት
@tekalignmeselech2364
3 жыл бұрын
ይሄ እኔ ያሳለፍኩት ህይወት ነው በጣም ከባድ ፈተና ነው የኔ ባለቤትም ሁለቱም ኩላሊቱ ተባልሽቶበት ነበር 6 ወር ዲያለሲስ አደረገ በሳምንት ሶስቴ ነበር የሚያደርገው እኔም ብዙ ፈተና አሳልፌያለሁ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቅዶ ውጭ ሀገር ሄዴ ከዚያ ለ12 አመት ዲያለሲስ አደረገ ለመቀየር ወረፋ እየጠበቀ ነበር ወረፋ ደረሰውና ቀየረ አሁን ከቀየረ 2 አመት ሆነው በጣም ደህና ነው እህቴ ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍሽው ድንቅ ሴት ነሽ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ብቻ እራሱን ይጠብቅ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ
@meaziroyal8914
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@netsanetmartine9548
3 жыл бұрын
ተመስገን እህቴ እመቤታችን እንካን እረዳቻቹ eneme/9 amete ke 10 were diyalysis adrgeyalew ፣6 were honegn kidneys kakegnew
@messiketema7155
3 жыл бұрын
amen amen
@ሉሉየአያቷቅምጥል
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሢያልፈ ደሥ ሢል
@ዜድ-ጨ9ለ
3 жыл бұрын
ሴት ልጅ እናት ሚስት እህት ናት ይህንን ሁሉ እያረግን ወንዶች ግን ከሀዲ ናቸው ብር እና ውበት ያታልላቸዋል ጎበዝ ጀግናነሺ
@zolaman7074
3 жыл бұрын
hulum wond 1 ayint selalhone wondoch bilsh be jemila ateferji ke setim ke wondim metfom terum ale eswa teru set selhonech lalochi setochim hulum teru nachew mallet ayidelm.
@ፈጡማኡሙመሀመድ
3 жыл бұрын
በጣም ወዶችማ ጥቅም ፈላጊናቸው
@abitiyoutube4452
3 жыл бұрын
ይችን ጀግና ሴት ምን ልበላት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@haytat5374
3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ማለት አንቺ ነሽ እርጂም እድሜ ይስጥሽ ያርብ
@tenagnehaile8805
2 жыл бұрын
5
@tenagnehaile8805
2 жыл бұрын
8
@መቅዲከወሎወልደያ
3 жыл бұрын
የኔ አይናማ ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ ፍቅራችሁንም እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ያድርግላችሁ ፍቅር ማለት ይህ ነው እውነት ደስ የሚል ትዳር ነው ልጆቻችሁን እና ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@DrHanii
3 жыл бұрын
በታሳብ ሁንዪብ ሊንዪ
@felieyihunlebegonew814
3 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ከወደድን ወደድን ሴት ማለት ሁለነገር ነች ነን ክብር ለእናቶቻችን
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
በጣም
@soliyanatubep6104
3 жыл бұрын
Betam
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
❤❤🙏
@zainasied615
3 жыл бұрын
ፍጣሪይ ፍቅሩን ይጨምረላችሁ ጤና እድሜጋ በጣም ደስ የምትሉና የፍቅረ ምሳሌወች ነችሁ🙏🙏☝️
@yimammusa5633
3 жыл бұрын
@@ተስፋመላኩዩቱብ ሂየሀሸሀ,የ
@mekleetkebede2986
3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ! ደስ የምትይ የልባም ሴት ተምሳሌት ነሽ!! ምህረት በጣም ትክክለኛ ሥም ነው : የበዛላቹህ የእግዚአብሔር ምህረት ነው. አሁንም ምህረቱ ለዘላለም ነውና ምህረቱ ይብዛላቹህ . ምህረት ( Mercy ትባል
@ኢትዮጵያሃገሬ
3 жыл бұрын
ከወርት የፀዳ ፍቅር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ያቆያችሁ🙏
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
3 жыл бұрын
በትክክል 💓
@HamrawitሐምራTube
3 жыл бұрын
የኔ ውብ ስታምር ደርባባ ደግ! ፍቅር ማለት ይሄ ነው። ሴት ልጅ ከልቧ ከወደደች ነፍሷንም ትሰጣለች 💕 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@BETESEB1972
3 жыл бұрын
ደስ ይላል ፣ የኔ ህይወት ሆኖ ነው የተሰማኝ ከሳራ ጋር መንገድ ላይ ነን እባካቹ እባካቹ አናንተም ይሳካላቹ በሉኝ ።
@መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ
3 жыл бұрын
እመብርሃን ከጭንቅ ትገላግልሽ በፍቅር ያኑራችሁ🙏🙏🙏
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@tesfayejifar9971
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
ከሰደት መለሠ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን ለገዘብ ሳይሆን ለፈቅረ በሎ ተበረክኮ የሚያገባ ባል ይሰጠን አሜን በሉ ማሮቼ😍
@tamraabi1751
3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
Amen
@gebeyawagdew121
3 жыл бұрын
Min aynet set neshi besmam
@getachewbelete2871
3 жыл бұрын
💌
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikeryemihret4408
3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏በአሁን ሰዓት ኩላሊት የሚለግስ ሰው አይጠፋም ችግሩ ገንዘቡ ነው የታመሙትን በሙሉ ፈጣሪ ይማራቹሁ🙏
@maya7837
3 жыл бұрын
እኔ ለማፈቅረዉ ሰዉ ስል ህይወቴን ላጣዉ ትንሽ ነበረ የቀረኝ ግን እሱ እንደሚጠላኝ ይነግረኝ ነበረ ከሰዉም አይቆጥረኝ ግን እኔ ብዙ መሥዋዕቶችን ከፍዬለታለሁ እንደሚጠላኝና ከሰዉ እንደማይቆጥረኝ ያወኩኝ ቀን ራሴን ላጠፋ ወስኜ ነበረ ግን ፈጣሪ ነዉ የረዳኝ አሁን ይሄን ዉሳኔዬን ትቼዋለሁ ከልጁ ጋር በየቀኑ እንገናኛለን እሱን ሳየዉ ላደርግ የነበረዉ ነገር ትዝእያለኝ እገረማለሁ ግን ምንም አልቆጭበትም!! አሁን ፈጣሪ ይመስገን በልቤ ዉስጥ ማንም ሰዉ የለም!! ከዚህ በኋላም ማንንም የማፈቅር አይመስለኝም!! ይሄንንም እንኳን ተረፍኩ!!
@senayttefera9646
3 жыл бұрын
Ye miwdsh bel teglsh tesley
@sus2475
3 жыл бұрын
ይገርማል እኔም እንዳንች ነበርኩ
@rghrghj869
3 жыл бұрын
እኔም እንደች ነኝ እህቴ ግን እግዚኣብሄር ይመስገን ደስ የሚል ሂወት ኣለኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ሁሉም ወንዶች ዶሞ ኣንድ ይመስለኛል
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በ ጥሩ ህይወት ይጎብኝሻል ፀልይ
@asmeret1621
3 жыл бұрын
Ayezosh ehete Egzabher betam kemitasibew etife yebarekishal...huluin le fetari seteshe ye esuin ken tebiki be tigist...
@genetbelete5707
3 жыл бұрын
ሁፍ ጥንካሬ ጀግናዬ ብዬሻለሁ ብቻ አለቀስኩኝ ስሟን የጠራሻት እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ 🙏
@ferewyinmekonen2018
3 жыл бұрын
አሜን
@sadasied6598
3 жыл бұрын
እራኪየ እንኳን በሠላም መጣሺ ❤️ ክብሪ አሪብ ሐገረ ለምትኖሪ ጀግና ሤት ከጥቅም ይልቅ ለፍቅሪ የምትኖር ድንቅ ሤት ክብሪ ይገባሻል ።❤️💞💞💞💞
@leylaleyla5637
3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ይሄ ነው የሚወዱትን ሰው የራስ ማረግ ብቻ ሳይሆን ለሚወዱት መኖር ....አላህ መጨረሻቹን ያሳምረው
@አህላምሙሀመድ-ፈ2የ
3 жыл бұрын
ጀግኒት ጀግናየ ብየሻለሁ. ስም አጣሁልሽ. በምን ልግለፅሽ ለሱ ሚስት እንደሆንሽ ለእኔ እህት ሁኒኝ. ባልሽን ስላተረፍሽ. በጣም ትመሰገኛለሽ የመዋደድ አምላክ አለህ እረድቶሻል ከነባልሽ ሺአመት ኑሪልኝ ለሌላም አርአያ ስለሆንሽ እህትሽ ኑራ ባይ
@emebetabduk948
3 жыл бұрын
ከባለታሪኮቹ በላይ በልጁ ጕደኛ በአብርሀም በልጅቷ የቀድሞ ፍቅረኛ ና በጎረቤቶቻቸው መልካምነትና ፍቅር ነው የተገረምኩት:: አምላክ ይባርካቸው🙏
@helenr3118
3 жыл бұрын
እውነት ነው ከነሱ በላይ ዙርያቸው ያሉ ሰዎች መልካም ናቸው። ወንድሙ ኩላሊት ስላልሰጠው መቀየሙ ራሱ ነውር ነው። አብርሃም እና አስፋው ግን ልዩ ሰዎች ናቸው።
@hassanalkhameiri406
3 жыл бұрын
ትክክል የመቸነው ግን
@ebisaasfaw
2 жыл бұрын
የአንበሳ አውቶቢስ ሰራተኞችን ጨምሪበት።
@mera2721
3 жыл бұрын
" አንቺ ስትታመኝ የሚያምንሽን ሰው ታገኛለች" ጀግና ነሽ እናመሰግናለን ራኪ
@samiratube2450
3 жыл бұрын
አላህ ከገንዘብ ከወረት የፅዳ ፍቅር ይስጠን😪😭😭😭
@abu-n9b
3 жыл бұрын
አሚንንንን
@ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ሁሉም ሰዉ
@haytelove5466
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@alemayehuambi689
3 жыл бұрын
. p
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
አሚን ሰሙቲ
@eyasuasgedom197
3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ። ስለ ኩላሊት ህመም የተናገራችሁት ሁሉ እዉነትና ትክክል ነው ቤተሰብ ፣ መንግስት ፣ አቅሙ ያላቸው ባለሀብቶች እና እኛ ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ ብናደርግ ታማሚዎችን ከጭንቀት አሳርፈን ነገ እነሱም ለሌላ ሰው እንዲተርፉ ልናደርግ እንችላለን።
@derat5872
3 жыл бұрын
መልካም ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ናት ንፁህ ልብ ያለሽ ውብ እናት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው ።
@ruhi1416
3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከወደደች እናት አባቷ ሀይማኖቷ ሁሉ ነገርዋን ትተዋለች ወንድ ግን አይወራ😖
@Nejat197
3 жыл бұрын
😁😁
@tamraabi1751
3 жыл бұрын
ሳህህህህ
@rahelwolde146
3 жыл бұрын
ወንድ ማ በሞቀበት ነው ። እሱም እኮ ትዳር ነበረው
@karma3681
3 жыл бұрын
ትክክል ዘመዶችሽ ጋር ብትሄጂ ጥሩ ነው የሚልሽ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
3 жыл бұрын
እውነት ነው 😅😅
@genetadugnaheran1328
3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@hanahailu7254
3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mordecai4675
3 жыл бұрын
በርግጥም አንቺ የፈጣሪ ስጦታ ነሽ ፦ what a beautiful soul...what a great story...thank you! Rakeb.
@fasigayewollolejitube
3 жыл бұрын
እህት ድምርኝ
@hannabmobile9494
3 жыл бұрын
የደግነት የሚስትነት ጥግ ለኔጀግናዬ ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ
@alemsegedgebreyes1787
3 жыл бұрын
ይሔ ነው እንግዲ የመልካምነት ጥግ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥሽ ያሠብሺውን ሁሉ ያሣካልሽ መልካምነትሽ አስደንቆኛል respect !!! 🙏🙏🙏
@memeke5620
3 жыл бұрын
እመብርሀን ሱባዬ የደክበት የተፀበልክበት ነው የዳናክ እግዜያብሄር ይመሰገን እንካን ዳናክ እግዜያብሄር መጨረሻውን ያሳምርልክ አሁንም ፀበሎን ጠጣ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
እግዛብሄር አምራክ ፍቅራችሁን እስከዛኛው አለም ያዝልቅላችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ለኛም ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን 😍😍😍
@matyas9926
3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሙሉእ ምሕረት ይግበረልካ ፡ ብርኽቲ ባዓልቲ ቤት መብራህቲ ናይ ገዛ ክብሃል ከሎ ባ ሓቂ ዩ ተባረኺ ዝሓፍተይ ማርያም ክኣ ብሰላም ተጋላግልኪ ፡ኤርትራዊ ኢየ ካብ ሃገረ ጀርመን።
@semhartesfamariam394
3 жыл бұрын
Nay behaki , gnnn,,,
@zerihundesalegn166
3 жыл бұрын
She is the model of human being not only model of wife.
@alemsegedgebreyes1787
3 жыл бұрын
That's true she's hero
@birtukangebresilase644
3 жыл бұрын
yes you are right.
@musiegebrehiwot9732
3 жыл бұрын
በመጀመሬያ እራኪብ አደንቅሻልሁ ምታቀሬቢቸው ነገሩች አስተማሬ ናቸው እና በርቼ እራኪብዬ በሁለተኛነት ማደንቅው ሚስቴዬው በጣም መልካም ሚስት ነች ይምር ከሞት ነው የመለስችው ባሎን እና ጥሩ ባልና ሚስት ናቸው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልችሁ እራኪበዬ በርቼልን እንደዝህ ጥሩ ጥሩ አስተማሬ የሆነ ነገር አቅርቤልን
@የግልፍቅር
3 жыл бұрын
እፍ ደስ የሚሉ ጥዶች እመቤቴ ትጠብቃችሁ በቃ የፍቅር ጥግ ማለት ይሀ ነዉ
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@azebeshete9024
3 жыл бұрын
አንተ በራሱ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ከሚስትበጣም የምትደነቅ ሚስት ከጋደኞች በጣም አሪፍ ጋዶኞች ታድያ ምን ፈለክ መታደል አይደል?? ቸሩ መድሀንያለምን ብቻ በእጅጉ ማመስገን ነው🙏🙏🙏
@hiwotloha9070
3 жыл бұрын
የኔ ሴት የሴት ጀግና አቋምሽሽሽ እዚህ አደረሰሽሽ አምላክክ ይጠብቃቹቹ በፍሬዎችሽሽ በልጆችሽሽሽ ክበሪልንንንን❤
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@bereketbereket6365
2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ስታምሪ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በሰላም ውለጂ በእናንተ ላይ የተሠራ የጠላት የዲያቢሎስ ሃሳብና እቅድ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘልዓለም የፈረሰ ይሁን አሜን!
@ababaalu9543
3 жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ቆንጆናችሁ እውነት ነው ምህረት ስሟ የሷዘመን የምህረት የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ አገራችንን ሰላም የሚሆንበት ዘመን ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን 💓💓💓
@teshale2746
3 жыл бұрын
እናት ክፉ አይንከሽ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሽ ተባረክ በብዙ!
@tigisthailu5142
3 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ እመብርሃን ትቅረብሽ የዘመናችን ምርጥ ሴት አረ የድንግል ልጅ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥሽ!! የልብሽን መሻት አምላክ ይሙላልሽ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ!! ራኪ በርቺ ከዚህም በላይ ስኬትን ያጎናፅፍሽ!!
@zahraliban5714
3 жыл бұрын
Allha hulunme sababe waym mknyat adragache wanaw allha naw yradachu.
@ሉሉየአያቷቅምጥል
2 жыл бұрын
የኔ መልካም ምረቃንሸ ሢያረካ
@aschebogala7673
3 жыл бұрын
በእውነት መልካም ቅን ሴት ነሽ ፈጣሪ ሠላምሽን ሠላማችውን ያብዛልን በችግር ወቅት ከጎን የምትቆም ሴት የተባረከች ነች ተባረኪ
@elsatewelde7858
3 жыл бұрын
እመብርሃን ኣታሳፍርህም ማሬ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ እድሜ ይስጣቹ ትዳራቹ ይባረክ ልጆቻቹን ኣሳድጋቹ ለመዳር ያብቃቹ
@estifatile2787
3 жыл бұрын
ሴቶች ከወደዳቻሁ ነብሳችሁ ትሰጣላችሁ ደስ ይምትሉ ፍጡሮች ናችሁ
@rahelnegasie7937
3 жыл бұрын
ባንኮችና የመንግስት መስሪያቤቶች ሳጥኑ ላይ ይስሩበት ታሪካችሁ በጣም አሳዝኖኛል በኢየሱስ ስም የኩላሊት በሽታ ከምድሬላይ ይነሳ ።
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷🌷
@በጌታደሰይበላቹ
3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ እግዚያብሔር ይመሰገነው ክብሩን ይወሰደው ። በመቀጠል ሚሰቱ ክብረ ይገባታል ። ጌታ መልካም ልብ ሰቶሸ መልካም ፍቅር ለኛ ለኔ ሰላሰተማረሸን እናመሰገነሻለን ።ክብር ለሴቶቻችን ለእናቶቻችን ይሁን ። ጀግና ነሸ የበጎ ሰው ሸልማት ይገባሻል ፍቅር ሰለሰጠሸው ።
@abebedese3292
3 жыл бұрын
አረ ቃል ያጥራል ይቺን ሴት ለመግለፅ እግዚአብሄር የተሠቀለላት ትክክለኛዋ የአደም ሚስት ሄዋን ይቺ ናት ፡ ድንግል ሆይ እኔም እንደዚቺ አይነት የትዳር አጋር አገኝ ዘንድ በምልጀሠሸ እርጂኝ ።
@tgweyneye1944
3 жыл бұрын
Egizhaber yasakalhue
@getenetgirma2435
3 жыл бұрын
አንተ ጥሩ ከሆንክ በርግጠኝነት አንተ የምትፈልጋት ጥሩሴት ታገኛለህ
@abebedese3292
3 жыл бұрын
@@getenetgirma2435 ልክ ነሸ እህቴ መጀመርያ ራስን ማወቅና መፈተሹ ይቀድማል ብዙ የሚጎለኝም ነገር ይኖራለል ሠው ሙሉ ሁኖ አይፈጠርም ግን እኔን ደካማውን የምታበረታኝ ስብእናን የምታስተምረኝ የውሥጥ ውበትን የተሞላቺ ደግ ሴት እደግመዋለው ደግ ሴት ልክ እንደ ባለታሪኳ
@getenetgirma2435
3 жыл бұрын
@@abebedese3292 የምትፈልጋት አይነት ሴት እንድታገኝ ምኞቴነው
@ቃልነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ትርዳህ😁😁
@semerehabte5738
3 жыл бұрын
You are a beautiful soul....your kindness did help you on the journey of life....great lady
@almazwandafrash1498
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው 🙏 እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው🙏 እናንተን ገና በከፍታው ላይ ያስቀምጣችኋል 🙏 በጣም ጠንካራ ናችሁ ለደካሞች ትምህርት ናችሁ 👏🙏👍
@yasinahmed7271
3 жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ነች !! የኢትዮጵያን በጎነት መገለጫ ነው ጎረቤት ዛሬ ምን እያሰማን ነው አቦ ወደ ቀልባችንን እንመለሰ ።
@fasigayewollolejitube
3 жыл бұрын
ድምሪኝ
@nhebeshawit2426
3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅርን እናንተ ጋ አይተናል እውነተኛ ሚስት አድሎሃል ማሻ አሏህ ለኛ ለሴቶችም እውነተኛ ባል ይወፍቀን ያረብ
@helenr3118
3 жыл бұрын
ወንድምን እኮ እንደ ቀልድ ኩላሊትህን ስጠኝ ብሎ መጠየቅና ሳይሰጥ ሲቀር መቀየም ልክ አይደለም ። ምክንያቱም ደም አይደለም የጠየከው ህይወት ነው። ይቅርታ ጠይቀህ ብትታረቁ መልካም ነው። ብር ያልሰጠውንም ጉዋደኛውን ማማት አያስፈልግም ። እናንተ እግዚአብሔር ብዙ ያረገላችሁ ናችሁ ምስጋናን አብዙ ብር የሰጡዋችሁንም ከቻላችሁ ብድራችሁን ክፈሉ። ካልቻላችሁ ምስጋናን አድርሱ ። ብዙ ሰው ደግነው የሆነላችሁ እግዚአብሔርንም ሰውንም አመስግኑ። የወደፊቱን ኑሮዋችሁን እና ጤናችሁን ይባርክ። እርግጠኛ ነኝ አሁን ብዙ ሰው ከውጭ ይረዳችሁዋል። በርቱ ። አስፋውን በእጅጉ አመስግኑልኝ። ልዩ ሰው ነው።
@sara-zd5tw
3 жыл бұрын
እኔ ከነዚህ ሰዎች ብዙ ተምሪያለሁ ። ሴት ልጅ ፍቅር ከሰጠሃት ሁሉ ነገር ይፈታል። ሰላም ይኖራል ጤናብ ይኖራል። መተሳሰብ ይኖራል ከባድ ነገሮች በቀላሉ ይፈታል። ሴትን ልጅ ከጎዳሃት ሁሉም ነገር ይጨልማል ። እግዚአብሔር በመሃላቹ እውነተኛ ፍቅርን ስላስቀመጠ ነው ሁሉም ነገር የተሳካላችሁ ። በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ያሳለፋችሁት። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ። ራኬብ አድናቂሽ ነኝ ሚዲያውን በጣም ጥሩ እና ለመልካም እየተጠቀምሽበት ነው።🙏🇪🇹🙏
@merhawitgirmay3493
3 жыл бұрын
ምንድነው ከናንተ ምንማረው በጣም በተሳሳተ መንገድ ነው የሄዳቹ ባለ ትዳር እና የልጆች አባት እኮ ነው ወደ ሌላ ቦታ እሄዳለው ስላለኝ ነው ? የኔ ቆንጆ ፍተናችሁ የበዛው በናንተ የምታለቅስ ሴት እና ልጆች ስላሉ ነው አሁንም ያችን ሚስጊን ሴት እና ልጆች አስቦችው
@soliyanatadesse96
3 жыл бұрын
ትክክል በጣም አሳፌሪ ታሪክ ነው
@fikrlove1042
3 жыл бұрын
Betaaaaaaam yasafral
@beettube1521
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ቃላት የለኝም ጀግና ሴት ነሽ
@rahelzeleke5803
3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ነሽ ምን አባቴ ላርግሽ ተባረኪ ዘመናችሁ ይባረክ
@የአዱገነትልጅ
3 жыл бұрын
የእውነት ባለቤትሽም ይገባዋል ጥሩ አስተዋይ ሰው ነው አንድ አንድ ባሎች እንኳንስ እንዲህ ያለ መስዋት አይደለም ስባሪ ሳንቲም የማይገባቸው አሉ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@ethiopiawetube
2 жыл бұрын
በዚህ ክፉ ጊዜ እንዲህ ያሉ ድንቅ ሰዎችን ያላሳጣን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽
@igo1071
3 жыл бұрын
ስዎች እባካችሁ ደግነትና ቅንነት ከዚህ እውነተኛ ውይይት ህይወት ተማሩ 💚💛❤️🙏ልጆቻችሁ ይባረኩ እራኬብ እናመስግናለን💚💛❤️🙏
@dodygebre7143
3 жыл бұрын
በእሳት የተፈተኑ ንፁህ ወርቆች ናችሁ። የድንግል ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ🙏 ራኬብዪ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው🙏❤️
@العتيبيالروقي-ز2ه
3 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በአል እኮን አደረሣችሁ መልካም በአል
@tyba5398
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ቀሪ ዘመናችሁንም ጤናችሁን አላህ ይለግሳችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ በሶስት ቀን ጨረስኩት ቢረዝምም ተመሥጨ ጨረስኩት አንዳንድ አለ አጭር ሆኖ እጨት እጨት የሚል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞አላህ የሀገራችንን ሠላም ይመልሥልን ያረቢ💔💔💔🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💞💞💞
@maranatha7450
3 жыл бұрын
Strong woman. This is what I call true love. 🌹🌹
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታርኪ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁ የተባረክ ይሁን ቀር ዘመናቹሁ ይባርክ ራኪ የእኔ ቆንጆ ይህን ታርክ ስላመጣሽልን ከልብ አመስግናለሁ በርቺ ጎበዘ
@meklitregasa9130
3 жыл бұрын
ይሄ ምን ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው በትዳሩ ላይ እሳን ደርቦ እሳም አሜሪካ ያለው ጓደኛዋ በሚልክ ብር ከሱ ጋር እየትዝናናች ብቻ በጣም የሚደብር ታሪክ ነው ቺቲንግን የሚያበረታታ ትደር ማለት እግዚአብሔር የመሰረተው ትልቅ ተቆም በትነው እንዲ ባደባባይ እደክብር መቅረባቸው
@ኣልባስጥሮስሽቶ
3 жыл бұрын
ስው ግን ግርም ይላል
@rebeccamoges
3 жыл бұрын
እኔም ትንሽ ከብዶኛል ታሪኩ
@gfgru7164
2 жыл бұрын
እኔም አተዋጠኝም
@edlawithailu802
3 жыл бұрын
ታድላችሁ ሂወታችሁ የተቃና ሰላም የበዛበትና ቀሪው ዘመናችሁም የተባረከ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሀፂያት በስተቀር የልቦናችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@aemeretsige2896
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ፍቅር በተግባር ሲገለጽ እንደዚህ ነው ። እግዚዓብሔር የህይወት ዘመናችሁን ይባርክ።
@ayanaayana325
3 жыл бұрын
በጣምበጣምጥሩስውነሽ ይዋህነሽ ሁለታችሁንእማምላክትጥብቃችሁ
@birtukanadmase194
3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም የኔ መልካም ሴት እመቤቴ ማሪያም ሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ,ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ እውነት ነው የኩላሊት በሽታ ከስር ነው ነቅሎ የሚጥለው ህይወትን ኑሮን ነው የሚአቃውሰው ይሄን አስቀያሚ በሽታ ለዱር አውሬም አይስጥ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፉልን ።
@bilalzol-ethio1825
3 жыл бұрын
እንዳንች ኣይነቱ የትዳር ኣጋር ይስጠን የምትሉ ???❣️
@zuzumohammed7832
3 жыл бұрын
ትከዷታላችሁ እናንተ ጥቅም ፈልልጊዎች ናችሁ
@seadialitube8295
3 жыл бұрын
ታማኝ ሴት ስትኖር ወንዱ ከሀዲ ይሆናል
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
3 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 😃😃😃
@ichbinich.4269
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@salmmsalmm8419
3 жыл бұрын
ይስጣችሁ ግን ስትመኙ እናንተም መልካም ሁኑ እንደዳቦ አትገለባበጡው
@zewedefekade8949
3 жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እመቤት ድርብብ ያልሽ..... ልጆቻቹውን ይባርልላቹ God bless you both!!!!🙏
@neza88
3 жыл бұрын
ዋውውውው የፍቅር ጥግ ደስ ሲሉ እኔም ለወደፊት ሚስቴ ኩላሊቴን ብቻ አይደለም ነፍሴንም እሰጣታለሁ ከእግዚአብሔር በታች ሁሉን ነገር ትተሽ በጣጥሰሽ ነይ የልቤ ንግስት ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል
@maretaa4443
3 жыл бұрын
አንተም ምትደነቅ ነህ
@mareyammareyam-gp4kl
3 жыл бұрын
አለች ወይስ ልምጣ??
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቧን ይመልስና ትምጣልህ
@tamraabi1751
3 жыл бұрын
ውይ ወንዶቺ
@azizaassen2427
3 жыл бұрын
ትመጣለች ጠብቃት
@emutube6354
3 жыл бұрын
ራክቤልዬ ሁሌም የምታቀርቢልን የህይወት ታሪክ አስተማሪ ነው ተባረኪ
@asratyenatalige7115
3 жыл бұрын
ለኛም እንዲህ ንፁህ ልብ ይስጠን እናንተንም እረዥም አመት ያኑራችሁ እውነትም ያጥር ወፍ አትስማሽ ራኪ ቆንጆ ቀጥይበት እንዲህ አንቂና አስተማሪ ታሪኮችን ለኛ ትውልድ አሰሙልን
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@bgzlyj3580
3 жыл бұрын
አቦ አምላክ ከእናንተ ይሁን!መናጢ ዲያስፖራ ነኝ! ለብዙዎች እርአያ የምትሆኑ ፍቀረኞች በጣም ታስቀናላችሁ! ፍቅሩም መተሳሰቡም አገር ቤት ቀረ! ሰሜን አሜሪካ አንዱ እንዳለው " ችግር በበር ሲገባ ፍቅርና መተሳሰብ በመስኮት ይወጣል" ነውና ጨላጣ የተቃጠልኩና የተሙዋላ ኑሮና ጉዋደኞችና ፍቅረኛ ነበሩኝ ብሁዋላ ግን በህመም ምክንያት መስራትና እንደ ዱሮ ህይወቴን መምራት ሲያቅተኝ ድሮ ሆይ ሆይ የሚል የነብረ ሁላ " እንደተበላ እቁብ “ ተረት ሆነው ስልክ እንኩዋን ደውሎ የት ደረስክ የሚል ስለሌለ የእናንተን መተስሰብና መፋቀር ሳይ " መታደል" ነው ብያለሁ! እምላክ ኑሮዋችሁንና ትድራችሁን ይባርክ! አሁን ባለንበት የዘር መታመስና አይኑ የጠፋበት ዘመን እናንተን ማየት " እውነት ደህና ሰዎችና ትውልድ " አለን ያስብላል! 🙏
@Sara-jt3er
3 жыл бұрын
አይዞን ዋነው ጤና ነዉ ካለህ እንጂ ከሌለህ የለህም ነዉ ፈጣሪ እንኳንም ወደ ጤናህ መለሰህ ብር ሲኖርህ ይመጣሉ የዱሮ ጎደኞችህ
@hanitizukonjo2103
3 жыл бұрын
እመአምላክ ሰላም ትገላግልሽ❤ንፁህና ደግ ልብሽ ሁሌም ይኑርማ😘
@dubaidubai2439
3 жыл бұрын
በጣም ደሠ ትላላችሁ ተባርኩ ቀሪ ዘመናቾሁን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiailoveyousomach214
3 жыл бұрын
ቆይ ቦታ ልያዝ የመዳም ቅመሞች ኑ አብሽሩ ስራ በዛ ባችሁ አላህ ይገዛችሁ
@wubalemsintayehu1601
3 жыл бұрын
Yaserawe nagare tayawe yana konjo bareche
@ritatadesse4224
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት የሚገርም ትእግስት የሚገርም ትምህርት ነው ህይወት ፈተናዋን ማየት መስማት በራሱ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደስ ስትሉ አይዞችሁ !!!
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@genetyigabez3977
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ይህ ነው ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ዘላለማዌ ይአድርግላችሁ ትክክል ናት እርስዋ ስለ አንተ መኖር መርጣለች ብርቱ ፍቅር ዘላለማዌ ነው
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@endalealehegn2816
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ በጣም ብዙ ሰዎችን ያስተምራል እጅግ ደስ እያለኝ ነዉ ቢደዎን አይቼ የጨረስኩት ምርጥ ኢትዮጵያአዊት ሔዋን ፈጣሪ ይባርክሽ አካልሽን ሰጥተሽ በህይወት እንዲኖር አደረግሽ ባለማተብ ማለት አንቺ ነሽ ስብዕናሽ እጅግ ደስ ይላል ንፁህ ልብ ስላለሽ መልካም ባል ሰጥቶሻል።
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
የኔ እናት መልካም ሴት ነሽ የሴት ተምሳሌት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው ሴትልጅ ስትወድ እንዲህ ሂወቶን አሳልፋ ትሰጣለች አንዳንድ ወንዶች የሴት ልብ ይሰብራሉ ደስ ትላላችሁ በጣም💐 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማር
@ኣማኑኤልየድንግልልጅ
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወነትም ቅን ልብ ንፁ ልብ ማለት እንዲ ነው መልካም መሆን ለራስ ነው እመአምላክ አሁንም ከጎናችው ትሁን ከነ ልጇ አሜን አሜን አሜን ።
@እናትዬ4
3 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሁለ እተናሽ ውብ ነሽ ግልፅነኝ አልሽ እኔም እዳችነኝ የግዚአብሔር ቃል ባፋችሁ ታትሟን በውነት መታደልነው ገዚም በላ ይርዳችሁ እኔ ከማልቀስውጭ ምለችሁ ጠፋብኝ ሰለሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tameratgutema9834
3 жыл бұрын
ደስ ስትል የሆነችበ የደም ገንቦ ባትቀና ነበር የሚገርመው ወንድሜ !!! እግዚአብሔር ሰጥቶሐል ጋብቻችሁን ያአብርሐም እና የሳራ ያድርግላችሁ
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@ናርዶስ-አ5ኘ
3 жыл бұрын
ውይእንተዋወቃለን ቀርበውነበር ደስሲሉ ራኪብየቆንጆ
@iprocell8054
3 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር መዳንያለም ይድላችህ አሚን ያጥር ወፍ አይስማሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ
@aklilumamo1846
3 жыл бұрын
ተባረኪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ !!!
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷🌷
@zabibas1786
3 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ በጣም ደስ ይለል በፍቅረቹ ለይ ፈቅር ይጫምርለቹ ወላሂ ደስ ትለልቹ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቻከምነግራቹ በለይ ነው ደስ ያለቹኝ
@edunitessleman8120
3 жыл бұрын
ትልቅ መስዋዕትነት የተከፈለበት ትዳር ነው አላህ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ ያድርግላችሁ የኔቆንጆ መልካም ልብ ነው ያለሽ ❤
@fatumamengesha2883
3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል የሂወት ታሪክ ፍቅር እስከመቃብር ማለት እናተናችሁ ውዴታችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ አችንም በሰላም የያሽውን ይገላግልሽ
@frewoyniferede591
3 жыл бұрын
ይህኮነው የሐበሻ ነገር ያአመሪካ ነሽየምታገቢ ይባላል ለጥቅማቸውኮነው ይህን አግቢ ያንአታግቢ የሚሉ እሳግን በጣም ጎበዝናት በራሳ የምትማመን ጀግናናት
@ebisaasfaw
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! ትረፍ ስለው ነው እንዳንቺ ዓይነት ሕይወት የሚትሰጥ ምስት ያገኘው።
@merymery382
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ትልቅ እምነት አለሽ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ጠካራ ነሽ ❤ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክ እመብረሀን ሠላም ታገላግልሽ ❤
@geraratube12
3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzitem.info/rock/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷❤🌷
@eldanatilahun2554
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። ጥንካሬያችሁ ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል። የህይወት ተሞክሯችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ።
Пікірлер: 1,3 М.