KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የባለጌ ልብስ ነው ቀይሪ። አሳበድኩት😁
Күн бұрын
የባለጌ ልብስ ነው ቀይሪ። አሳበድኩት😁
Рет қаралды
59,967
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 406
@samemu
Жыл бұрын
እናንተ ውሌ የማትቀየሩ ውድ ና እንቁ ተመልካቾቻችን እኛ ስለናንተ ቅንነት ውሌ ያሰገርመናል ❤❤❤❤❤❤ብቻ ያሰባቹት ተሳክቶ ፈጣሪ ላገራቹ ያብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ጀገናንህይትበጣጠሰልብሰአልወደም
@kidist-cd7gz2ut3e
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳሚዬ ❤❤🙏
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ሁሎምእዳትበሁኑ
@gghy7847
Жыл бұрын
አሚን ውዶቼ እኔ ወላሂ ሱሴ ናችሁ እናተንም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ባላችሁበት ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌቶቼ ናችሁ
@محمدمحمد-ش9ن8و
Жыл бұрын
አሚን ያረብ ሁሉምነገር ባገር ያምራል
@محمدمحمد-ش9ن8و
Жыл бұрын
ወላሂ ባል እኮ ውበትነው ክብርሽን:ያስጠብቅልሻል ባል ባይኖርሽ:ትዝረከረኪያለሽ ባል ክብርሽነው
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይኒባልበሱምርጫቆይለብሸእመወጣወገንክቀሜሰወጨአልወደምአሁንደሙጀልባብ
@محمدمحمد-ش9ن8و
Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ:እኔም ጅልባብ ስለብስየሚወድ ባል ይስጠኚ በድንሽ:ጠካራ ሁኚ ወላሂ ዱኒያ ቀሪ ናት ለማንኛውም ሴት ተገላልጠሽ ውጭአይልም:
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
Жыл бұрын
እናት አባት ታው ሲለን ሱሪ አንተውም ብዙዎች ግን አግብተው ባላቸው አስቀርቷል ባል ለዘላለም ይኑር😂
@sameraassen3690
8 ай бұрын
ሳህ😂😂😂
@KsaSaudi-kl2jh
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SadSqd
7 ай бұрын
ጎበዝ ባል አለሽ ጥሩ አለባበስ እንድትለብሽ የሚመክርሽ👌😊
@yshetsfaya1323
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የሳሚ ነዴት እደኔ የሚያዝናናው ማነው 😂😂😂
@ፎዚየባቦዋ
Жыл бұрын
😂😂😂በጣም
@ሀሲነትyouTube
Жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ነው እማያስቀኝ
@halimaseid5226
Жыл бұрын
ባሎች ባለውለታችን ናቸው ይሰትራሉ ማነው እንደኔ ባሉን እጥግ ድረስ የሚያፈቅር ሳይሰስት እሙየ ሳም ምርጥ ጥንዶች እናተን ያለመውደድ ንፍግና ነው ሰላማችሁን ያብዛው
@EmanMohammed-s4k
8 ай бұрын
በጣም ነው እምወደው ከብዙ መጥፎ ነገሮች የመለሰኝ ባለውለታየ ቁርአን ያዝሀፈዘኝ የኔ ውድ ባል❤❤❤❤
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ይደንቁ እምዬ ዲ ያምራል እኔ በቃ እንደዚህ መልበስ ነው ደስ የሚለኝ የሚያውር ቀሚስ ነው አጭሩን እቤት እቤት ባልሽ ጋር ልበሺው❤❤❤❤❤❤❤
@khadejatasfaa6433
Жыл бұрын
ያምራል እሙ ሳሚ የመረጠለሽን ቀሚስ ያምራል👌❤
@nabah8797
8 ай бұрын
ሳሚ ምችት ይበልህ አቦ የምወደው አይነት ቀሚስ የምር የዘመኑ ወዶች ከሳሚ ተማሩሩሩሩሩ😂😂👌👌
@Mekedsmekeds-b8z
2 ай бұрын
አወ ቀሚሱ ያምራል እሙዬ❤❤❤❤❤
@SaidSaid-ge3rp
Жыл бұрын
ባልኮ ለሚስቱ መስተዋት ነው ጎበዝ ሳሚ ጎበዝ ነህ ለኔም ውዱ ባለቤቴ እድሜህ ይርዘምልኝ ያለሂጃብ ሱቅ እንካኳን እንድሄድ አይፈልግማ እኔን ማንም እንዳይበት አይፈልግም ሚስቱን የሚወድ ለሚስቱ ክብር ይጨነቃል ውዱ ባሌ ክብሬ መከታየ
@mekdesasafew4759
Жыл бұрын
አወ በጣም ነው የሚያምርብሽ ቀሚሱ ይህን የሴቶችን ሱሪያ የወንዶችን የተቦጫጨቀ ሱሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
እሙዬ 😂😂😂አጭር ቀሚስ በነጠላ 😂😂አደኛ
@hayuye
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሳሚ ምርጫው ትክክል ነው አሁን ሴት መሰልሽ አላለም
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
እሙ ደግ አደረግሽዉ ግን እሱ የመረጠልሽ ያምራል ዋዉ ምርጫው 👌
@asaaislam2152
Жыл бұрын
እሰይ ጎበዝ ሳሚየ ባል ማለት እንድህ ሴትልጅ ውበቶ ቀሚስ ነው ደሞ ቀሚስነው እሚምርብሺ እሙየ ክክክክክክ ወንድ ምናምእንዳው አለ ሳሚ
@rhametali1193
Жыл бұрын
ቀሚስ ያምርብሻል ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ ማሻአላህ❤
@ዘይነባሙህዲን
Жыл бұрын
ወለሂ በጠም ነዉ ሚያምርብሽ ቀምሱ ሰሚ ምርጥ በል ነህ ማሻአለህ
@goodmaybe8247
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቀምሱ ያምርብሻል እሙ ጀግና በል ነህ ሰም❤❤
@baatirishefara6280
Жыл бұрын
🤣🤣🤣ሳሚ አድናቅህ ነኝ የምር ምርጥ ባል 👌👌👌👌
@toybayesuf
8 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያምርብሺ ቀሚስ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
Жыл бұрын
ጉበዝ ጉርድ ችግር የለውም ግን ቦዲ አው ይቀየር በነገራችን ላይ ባል እኮ እደዚህ ግልጥልጥ የሚያረግ ነገር አዩዱም ሰው ሊያዩባቸው አይፈልጉም ሰው እዲያይባቸው አይወዱም😢😂😂😂
@nefisa70
Жыл бұрын
እኔ ምንም ሣላይ በላይክ ነው የምጀምረው ከክክክክክ ያረብ እንዚህን ልጆች ልጅን አቅፈው አሣየኝ ያረብብብ ምንም አይሣንህም አንተ የማን ዱአ እንደሚቀበል አናቅምና ያረቢ ዱአኤን ሙሥታጃባ አርግልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ssaa6161
Жыл бұрын
ሂዳያም እድሰጣቸው ዱአ አርጊ ውደ
@meserattedesa7575
2 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ ሳሚ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
Жыл бұрын
የሳሚ ምርጫ ምርጫዬ ነው ያምራል ቀሚሱ
@yashikhansa2661
Жыл бұрын
Dhugaa baayee baareedaani💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@zeyenebaahmed4427
7 ай бұрын
ይችአዝግ አቃጥላ ልትደፋውነው ትእግስትህ ይገርማል
@marizatube5186
Жыл бұрын
ቲቸርየ ጋሽመምህሩ ይረጋጉ ልብስ ለብሳለይ 😂 እሰይ ደግ አደረክ እሰይ ሴት ልጅ ሙሉ ልብስ ስትለብስ ነው እጅ
@Betiye
Жыл бұрын
ሳሚ መልካም ሰው ነው ኑሩ ልኝ
@GualRaya-vz4zz
Жыл бұрын
ወላሂ ይብለኪ ለኹ ቀሚሱ ሲያምርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesguroyl9362
Жыл бұрын
ብድር ይሉሃል😂😂😂 ሳም ቻለው ትለንት አንተ እሷን እየየሁ ልንከሽ አቤት ደሌ ምነምን እየልክ አቀጥለት ነበረ እሙን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። እፍ ስወደቹ❤❤❤❤
@martamarat3786
Жыл бұрын
ማያልቅብሽ 😂😂😂😂😂
@KkKkk-gi4yz
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤
@mifatmohammed4095
Жыл бұрын
ጅግና ባል ብየህአለሁ
@nawamaws8356
10 ай бұрын
እደው እናተልጁች በጣምነው የምታሰቁት በረቱ አይዙችሁ
@nardos125
7 ай бұрын
ይመችህ ሳሚ❤❤❤
@hayatkw5976
Жыл бұрын
ቲቸር ሳሚ ምርጥ ባል 👍👍👍👍👍እሙ ውድድድድ ቆጅየ
@JhJv-ix3qs
Жыл бұрын
ግን ለሤትልጅ ክብራ ረጅምቀሚሥ ሥትለብስነዉዉበቷ ሣሚጎበዝ
@mesertkifle233
Жыл бұрын
እሙዬ አምሮብሻል
@mekiyaali5484
Жыл бұрын
የምር ምርጥ ባል❤❤❤❤❤❤
@asterdamiissee9645
Жыл бұрын
Yene qonjo setamr❤❤❤❤ bexam new miwedachuu
@ሶሲYouTube
8 ай бұрын
የኔ ምርጥ ጥንዶች የምወዳችሁ ነገርሥ❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamhusain4106
Жыл бұрын
ሲያምርብሺ ማሻአላህህ ❤❤❤
@fekr-t1x
8 ай бұрын
Arrr ezeh bet semt beseqe new yemglwnh
@AvcSgg
3 ай бұрын
ሚዳያ ከወጣሽ ያውነው😅😅😅😅
@burtee3103
Жыл бұрын
ምርጥ ባል ሁሉም ባል ለምስቶቻችው እንደ ሳሚ ሁኑ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Betiye
Жыл бұрын
በጣም ነው
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
Жыл бұрын
ተወሂድን🌹የመሠለፍት የለም🌹ሺርክን የመሠለ በደል የለም🌷ሱናን የመሠለ🌹ውበት የለም🌹ቢዲአንየመሠለ🌹ዘቅጠት የለምእናአላህ ነጃ ይበለን🌹ብሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሆንኑ 🌹እንዳታልፉኝ❤❤
@GualRaya-vz4zz
Жыл бұрын
ጅግና ምርጥ የሓበሻ ወንድ ነህ❤❤❤❤❤❤❤ ሴት ምሰይ አለሽ በቃ❤❤❤❤ በዚህ ባዕለጌ ዘመን አንተ ምርጥ ወንድ ተገነህ❤❤❤❤ጅግና ከም ኣቦታቱ( ጅግና ልክዕ እንዳባቶቹ)❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
ሳሚ በጣም ስረአት ያለዉ ሰዉ ነዉ❤❤❤እሙዬ አጭር ቀሚስ በነጠላ የሌለ አለባበስ ነዉ❤❤❤❤😂😂😂😂
@hamdaabdirahman6715
7 ай бұрын
ጓበዝአሥከባርየሆነባልነዉያለሺ ከመመናቀርየሚጠብቅ👍👍👍👍
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
8 ай бұрын
ምርጥ አለባበስ ነው ያለበስካት ባልኮ ክብር ነው ለኛም የሚሳሳልንን ይስጠን
@zeybahussen5518
Жыл бұрын
ሳሚ ዛሬ ብቻ ሣይሆን ሁልጊዜ ቀሚስአሰለብሳት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saeedhahmed6421
Жыл бұрын
😂😂😂 ወዲ ልጂ ሲቀናና ሲናደዲ ደስይለኛል
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
10 ай бұрын
እኔም ደስ ይለኛል
@jamila3850
Жыл бұрын
ጸጉርሺ ያምረኛን መሺአላህ ሁሌእማደቀውጸጉርሺነው
@hgrt3738
7 ай бұрын
ባልኮ. ለሚስቱ. አዋቂነው. በነገራችላይ
@tsehaytube
Жыл бұрын
አወ መተናል አይሳሚ ከመጣችሁ አይቀር አላለም🤣🤣🤣🤣ለማንኛውም ጎበዝ ብየሀለሁ አጭር ልብስ ደስ አይልም በዛውም ሱሪም አታስለብሳት በነካካ እጅህ ሳሚ😁
@zeynebhussen7556
Жыл бұрын
ዛሬ ሳሚ ተመችተሀኛል ጎበዝ ቀጥልበት ቤተሰብ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቷቸው❤❤❤❤እወዳችኋለሁ
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
ሰወዳችሁ አሜን አሜን አሜን እሙን እና ሳሚ እናተም እግዚአብሔር ያሰባችሁት ስኬታማ ሁኑልን ❤❤❤❤❤
@jamilajamila6594
Жыл бұрын
ወላህ አቤት ውሰት አቤም ስያምር ስያምርብሽ ፏ ብለሽ የውነት ሴት ልጅ መሰልኝ የውነት ጤነኛ ሰው አለባበስ ባልየው ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ጥሩ ከዘመኑ ተልካሻ ወንዶች የፀዳ ነው አቦ ይመቻችሁ ሁላችሁም እንደ አንድ ሰው ናችው ደስ ትላላችሁ
@SeadaMuhammad-v1b
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@vvvffff1290
Жыл бұрын
ስትልጅስትርስትልነውውበትያለትሳሚጎበዝነክየምንመዝረክረክነውይምንአራቁትመሀድነው
@nfreek5276
Жыл бұрын
ዋውውውውውው. በጣም. ደስስስ. ስላል. ወንድሜ በጣም. እግዚኣብሄር. ይባርኽ. ሃ ጭር እኮ. የዝሙት. ነው አስተማሪ. ነው
@KhanKhan-bp6qm
8 ай бұрын
ባልቴት አረገሽ አምሮብሻለን❤❤
@KhanKhan-bp6qm
8 ай бұрын
ባልቴት አረገሽ አምሮብሻለን❤❤
@zdyo57
8 ай бұрын
ሴት መሠልሺ ወንድ ነበረች እደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፎዚየባቦዋ
Жыл бұрын
እሙየ ምርጠባል አልሽ አሳምርሽያዥሳሚ ሀግርህንእድታሳየኝ ሀርር በጣምነው እምውዳት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
ሳሚ ጎበዝ በጣም ስነ ስርአት ያለህ የኢትዮጵያን ባህል የምትወድ ጀግና ባል ነህ ❤❤❤❤ኮራንብህ የምር እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤
@BintMuhammed-u5z
8 ай бұрын
የኔ ውዶች መጣችሁ😂😂😂❤❤❤❤ ሣሚኮ አይቅና ለወንዶቹ ነው አላለም😂😂😂😂
@saedahassen9582
10 ай бұрын
ዋውቀሚስ ይሄድብሻል ሲያምር ስታምሪ ❤❤❤❤ሳሚ ጎበዝነክ ቀሚስትልበስ ሱሪይቅርየምትሉስ ❤❤❤❤❤
@Hawa-y2i
7 ай бұрын
መሸአላያምርብሻልቀሚሡ❤❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ስወዳቹ
@seadesamera2242
Жыл бұрын
በእውነት እሙ ቀሚሱ በጣም ነው የሚያምረው እውነት ሳሚ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ እሙየም እንደዛው
@zeyenebaahmed4427
7 ай бұрын
ያምርብሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@semirasemira4968
Жыл бұрын
እኔማ ሲናደድ ጥርሡን ነክሶ እሚያሳየዉ አክሽን ፈታ በሚለዉ ክክክ
@SeliSelam-sl1jx
8 ай бұрын
የምር ትለያላችሁ
@SeliSelam-sl1jx
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SSenaytgonderwa
8 ай бұрын
እንዴትእደምትመቹኚ😂😂😂😂
@hffvg4654
Жыл бұрын
እሙ. ገና ዛሬ ነው ኮሚት የፃፍኩት. ሁለየም. ቀሚስ ልበሽ. ሳሚ. ትክክል. ነው
@bituu126
Жыл бұрын
እም ግን ምንም አላመርሽኝም እርግዝና ሸሽገሽን ነው ኣ 🙄🙄 ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@መሪምቱዩብወሎየዋ
Жыл бұрын
እሰይ ደግ አርካት የኔም ባል እድህነው ወላሂ ቁምጥምጥ ነገር ለብስሽ እዳላይሽነው የምለኝ
@HhdGhf-t6h
Ай бұрын
ግን እኮ እኒህ ብራክ እሰራለን እሚሉ ሠዎች እቅልፍ የላቸውም😂😂😂
@habtammelese9415
Жыл бұрын
እውነትም ልብስልበሽ ባሌን አስታወሣችሁኝ አንዴየ ምላሽ ስሔድ የተጣበቀልብስ ለብሸ አስቀይሮይ ነበር እስኪ የኔስደተኞች ለመገናኘተ ያበቃን የመዳም ቅመሞች በተረፈ እያያችሁ ላይክ አታረጉም አትሠሥቱ ለይኳቸው😅😅😅 እሙየምክር ሰምተሻል ዛሬ ፀጉርሽን አልነካካሽም ይመችሽ በተረፈ እወዳችሗለሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
ሰላም ነችሁ የበዘልኝ ቆይ እናተ ኦርቶዶክስ ወይስ ፖሮቴስትን ነችሁ መህታብ አይቼ አለቅም አገታችሁ ላይ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ከሆነች መህታብ እሰሩ ምልክታችን ነው መህታብ⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤
@baatirishefara6280
Жыл бұрын
አዎ ፕሮቴስታንት ናቸዉ
@tegr1218
Жыл бұрын
ምርጥጥንዶችስወዳችሁ❤❤
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
ወላሂ ጎበዝ ሣሚ 👍👍👍
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሁለቱም ቀሚሶች ያምራሉ ሳሚ የመረጠልሽ ደግሞ እጅግ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abayabay3382
Жыл бұрын
እሙየ የምወድሽ እህቴ አምሮብሻል❤❤❤❤የማዳም ስራ እስካሁን ድረስ ቢዚስላደረገኝ አሁን ነው የማያችው😂😂አይሳሚ ቻለው እንግዲህ ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
Жыл бұрын
የሜምርብሽ ቀሚስነው
@RefeMusu-tt7oe
Жыл бұрын
የመረጠልሺ ቀሚስ በጣም ነው እሚያምርብሺ ሳሚ ጎበዝ ነክ ስወዳቹ ሱስ ሁናችሁብኛል ቤታቹ እመጣነበር ግደሞ በማስታጠቢያ ታቀር ብልኛለህ ሳሚቾ ይቅርታ ለቀልድ ያህል ነው ለማንኛውም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ እስኪ እሙየን እና ሳሚን እሚ ወድ በላክ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
ልብስ እኮ አለበስሽም ብሎሻል ሳሚ😂😂😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
Жыл бұрын
ሳሚ ትክክልነውጎበዝ ደሞ ቀሚስ ያምርብሻል እሙዬ በፊትየለበሽውን ቤትሽውስጥ ለሳሚልበሽለት😂😂 ሰምተሻል
@raheltsegazeab
7 ай бұрын
በጣም ያምራል እኔ ባሌ ከለበስኩ ብኃላ ቀይሪ የል ነበር አንድ አንዴ የነሱንም መስማት ማትረፍ ነው❤❤❤❤
@gghy7847
Жыл бұрын
የሚያዝናናኝ ነገር ቢኖር የሳሚ ንደት 🤭😂ዛሬ ግን ጥርሱን አልነከሰም😢ቀጣይ እሙይየ❤ ጡሩ አናዳጅ ነገር ስጠነስስልህ እንድነክስ እሽ☺️
@VipVip-i1r
8 ай бұрын
አናደደችው
@JhJv-ix3qs
Жыл бұрын
ሠላምብያለሑ ኡሙየ ልዩ ሣሚን ሥታበሣጭዉደሥይለኛል አዳድሠዉ ፈገግታብቻነዉ የማምርበት እኔሥኮፋተርአያምርብኝ ሣሚደሞ ሑሉምያምርበቴል😂😂😂 ቦድዉ ከጉሩዱጋአለደም እንጂ ጉሩዶ በጣምአሪፍነዉ
@rahmamuhammedrahmamuhammed9357
Жыл бұрын
አንተ ልጂ ግን። ስነምግባረህ ደስ ይለኘል ለሚስትህ ያለህ ነገረ ቀልዲህም ቁጣህም ያስቀኘል
@EmanMohammed-s4k
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ቀሚሱን ስጥል በሳቅ ወላ 😂😂😂
@nefisa70
Жыл бұрын
ሡሪ አትልበሺ አጭርም ይቅርብሽ ያሥገምታል እንጂ ምንም አይጠቅምም
@nefisa70
Жыл бұрын
ጎበዝ ሣሚ እኔ እራሡ በልጅነቴ ጀምሮ አልወድም መገላለጥ እናጠባብ ልብሥ
@felehafeleke2877
8 ай бұрын
ቀሚሷ ያምራ ሳሚ ጸግን ቅናት ቢጤ አለበት ።
@alemhmeskel5838
Жыл бұрын
ከላይ ያለው ቦዲ እንጂ ጂንሱ ያመራል ሳሚ ደሞ በጣም ወፍረሃል
@Zahara-i2j
Жыл бұрын
ጀግና ባል ጀግና ሚስት በርቱ የኔ ቢሆን አናቶያስተካክለውነበረ😂😂😂😂😂 ቀሚሱ ማሻአላህነው
@samemu
Жыл бұрын
😁😁😁❤
Пікірлер: 406