KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ ሸዊት ቤት ፋናዎች ሄደዉ ሲጠይቆት
Күн бұрын
የቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ ሸዊት ቤት ፋናዎች ሄደዉ ሲጠይቆት
Рет қаралды
700,863
ጉርሻ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 862
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
6 жыл бұрын
ሸዊት እንኳን ማሪያም ማረሽ እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልሶ የእናትነት ክብር ያጎናፅፍን አሜን በሉ
@dubai-zq5wf
6 жыл бұрын
አሜን
@ከርታታዋየማርያምልጅነኝ
6 жыл бұрын
አሜን፫
@adugnamelese5612
6 жыл бұрын
አሜን
@saghisaghi5091
6 жыл бұрын
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ አሜን አሜን
@mhadrmulla9248
6 жыл бұрын
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ m
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
6 жыл бұрын
ኡፍ መምህራቸዉ ደሥ ሢል እድህ ነዉ ፍቅር የወለዱትን ብቻ ሣይሆን ሁሉንም ያሥተማሩትንም መዉደድ እግዚአብሄር እረድም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
@muluneshdesta3515
6 жыл бұрын
ዋውውውው ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እኛም ከስደት መልስ ሀሳባችን ወልዶ መሳም ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን 2012 ሰርጌ ነው ተጠርታችዋል ክክክክ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
6 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሸልም ታውጣሺ❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
6 жыл бұрын
እደት ነው ነገሩ የመዳም ሸቃላዎችስ መቼ ነው ልጅ የምንወልደው???😏
@ምአዛY
6 жыл бұрын
አንድ ቀን
@kalkidankegnu9454
6 жыл бұрын
በጊዜአችን ለሁሉም ጊዜ አለው
@senaitlemahabeshawit1494
6 жыл бұрын
kkkk one day
@zenathussen3804
6 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አድ ቀን ይሆናል
@ይህንያውቁኖሮል
6 жыл бұрын
One day 😃
@unaitdamhara3760
6 жыл бұрын
ሻዊት የኔ ምርጥ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ
@almazbelayneh4118
5 жыл бұрын
Ethiopian drma
@zedmama3124
5 жыл бұрын
ሸውይትየ ስወዲሽ እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@yeshiweloyewuweloyewu3253
6 жыл бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ እኛም በስደት ያለነው ላገራችን አብቅቶን በሰላም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን እስኪ አሚን በሉ አይከፈልበትም
@webalmasamrawit21
6 жыл бұрын
አሜን፫
@የብርዛፍጎንደሬዋ
6 жыл бұрын
አሜን
@teztawortawu681
6 жыл бұрын
አሜን የኔ ልዩ
@user-zy4mz6zq5u
6 жыл бұрын
አሚንንን
@serkaabera9947
6 жыл бұрын
አሜን
@ነጅነኝየማምናፋቂ
6 жыл бұрын
ያረብ ከመዳም ቤት አውጥተህን ወልደን ለመሳም ያብቃን
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
5 жыл бұрын
አሚን
@liligeleta8836
5 жыл бұрын
amen
@marthaendale5853
5 жыл бұрын
Aman
@shafiqptiiloveyoupakarmy5327
4 жыл бұрын
አሚን ሀቢበቲ
@bayoushbayoush9237
6 жыл бұрын
ወረኛ ይህኔ፡ምስክን ብትሆን ዞር ብላችሁ አታዩም
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
6 жыл бұрын
ትክክል ማር ሚስኪንን ማን ይፈልገዋል ምድረ ሽቃባጭ
@iloveyouethiopias3495
6 жыл бұрын
100 % batekikil
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
5 жыл бұрын
ፀጉርሽ ምን ይባላል
@hawwibarattuudiini6149
5 жыл бұрын
betam
@flagotedodeemaswdshlnur6552
5 жыл бұрын
Uffffffffff tekekele Ethiopia hezebe ashekabche
@fiftyfifty1058
6 жыл бұрын
እንዲህ ሰብሰብ እንዳላችሁ እስኪ በጐዳና ላይ የሚወልዱትንም አስቡና እንዴት እነሱን እንርዳ የሚለውንም ተወያዩበት፡፡ ቢያንስ ለተወለደው ልጅ ድረሱለት፡፡ "እንኳን ማርያም ማረችሽ"
@friyeamen9579
6 жыл бұрын
Sinknesh Mekonnen ልክ ብለሻል፤ ምድረ አሽቃባጭ ሁላ🤮🤮🤮
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
6 жыл бұрын
እንተርቭ ምታደርገዋ የሆነች ነገር ናት ማይጠየቅ ነገር ትጠይቃለች
@gadinyagoub2057
6 жыл бұрын
😀
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
6 жыл бұрын
betam gobez teyaki nat
@mekdlakristigirma9965
5 жыл бұрын
ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም በደንብ አይተሃታል ምንም አትችልም
@ኢክራምመስፍን
5 жыл бұрын
ሞጋቾች
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ2ሰ
6 жыл бұрын
አይዞአችሁ እህቶቼ ለኛም ከስደት መልስ እግዚአብሄርለኛ ያለው አለ ወገኖቼ ሁላችንም ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅልን
@مروانالزيادنة
6 жыл бұрын
አሜን
@hiwotbira5611
6 жыл бұрын
Enam sakishin betam naw miwedaw hula sakilogn
@bezambachew7119
6 жыл бұрын
Amennn
@እግዚህቤርጠባቂነህ
5 жыл бұрын
enkun maramarechi dase elelel 😘❤❤❤❤❤❤❤❤💋❤❤❤❤❤
@makiamuhalden1726
6 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሄለኔ ገንፎውን ሳንበላ ቀዘቀዘ አለች እውነትም
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
6 жыл бұрын
ሽዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሄሉ እውነትሽን ነው ገንፎና ፍቅር ትኩሥ ትኩሡን ነው
@atsedeasnakew8269
6 жыл бұрын
66666666
@noofacool8614
6 жыл бұрын
ክክክክ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
6 жыл бұрын
@@atsedeasnakew8269 ምን ማለት ነው
@habtamehabtame617
6 жыл бұрын
@@noofacool8614 ሽዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ማር
@zenathmohammad5710
6 жыл бұрын
@@atsedeasnakew8269😅😅😯😯😯😯
@ebabu8698
6 жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ #ሸዊት ግን በጣም ናፍቀችኝ ሸዊት #ቲጂየ ያለችበት ሁሊም ጣፋጭ ናት
@mekiabint2374
6 жыл бұрын
ሲጀመር አርቲስት ተብየዎች አሽቃባጮች ናችሁ
@kokob123fun2
5 жыл бұрын
ሸውዬ የኔ ማር እንኳን ማርያም ማረችሺ
@jaguar3050
6 жыл бұрын
አሁንስ ተበሳበሳቹ!!! ስንት የተራበ እያለ እዚ በውጭ ፋሽን ትቦጣረቃላቹ ይችማ ጋዜጠኛ ተብዬ ሞልቃቃ!!!!
@tesfayroza9514
6 жыл бұрын
ewnet bileshli ehit
@ሰላምሐበሻ
6 жыл бұрын
ትጅየ ስውድሽ
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ
6 жыл бұрын
እተርቪ አድርስጊዋ ደብር ነገር ነች የማይጠየቅ ጥያቄ ነው የምጠይቀው
@alamalem986
6 жыл бұрын
እንኳንማርያምማርችሺ ሸዉትዪአቤት ስወድሺበተለይ ሳቅሺን
@yayabotaccount857
5 жыл бұрын
Mazamur
@abayabay3228
6 жыл бұрын
አቤት እኛ ሀበሾች ሰንባል ማሺቃብት ሰንችል ሰንት ሜዳ ላይ ወድቆ ሚሞቱት እናቶች አሉ እባካቹዉ ድሀዉም እንጠይቅ በተርፈ እኳንም ማሪያም ማርችሺ
@salamarakmar5982
6 жыл бұрын
ጯጯጷጷጷጓ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
5 жыл бұрын
Yes officers
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
5 жыл бұрын
እጭ አታካብዱ ምንችግር አለ አቤታምንም ብጠየ አብታምምእኮ ሰው ይናፍቀዋል
@maseretkasim7422
5 жыл бұрын
wowo
@سعادةاالسعادة
6 жыл бұрын
ቲጂን የጣም ነው እምወዳት ጎበዝና እና ሙያዋን አክባረ ፀባይዋም ማር ፍልቅልቅ ነች ሸዊትእኳን በሠላም ወለድሽ
@meseretm5015
5 жыл бұрын
የኔ ሞጥማጣ እኳን ደስአለሽ ልጅሽ እግዛብሄር ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወድሽ
@hhhhf3357
6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ምንድነው ደረቅ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
6 жыл бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊትዬ ግን የኢትዮ ሰዋች ውሌ እዳሽቃበጣቹ ነው ምን ይሻላቹ ይኦን ስት ሚሰራ ባለበት አገር ቤት ለቤት እየኤዳቹ ወሬ ትለቃቅማለቹ ሜጠቅም ነገር አሳዩን ኤጭ
@heyimanotandebete2555
6 жыл бұрын
Balege sid nesh min agebash ashikabach anich nesh
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
6 жыл бұрын
@@heyimanotandebete2555 ደደብ የአርቲስት አሽከር ፈስ
@yemiasfawe8048
6 жыл бұрын
Ahun mene mallet new endih maschkabet
@Max-ug3pv
6 жыл бұрын
Enakn des alesh yene eht mareyim anekan beslam geletesh yene wud
@carema1079
6 жыл бұрын
Ere betam mn yishalachewual yih tayita ayawatam
@emu1070
6 жыл бұрын
ሸዊቲዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ጋዜጠኛዋ በፍፁም ጥያቄ አትችልም ግራ ገብቷታል
@emmyemmy2592
6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ የኔ ሆደ ብብ ስወድክ አኮ ሸዊትዬ እካን ማርያም ማረችሽ
@atsedefeleke7190
6 жыл бұрын
ebaw end set lij new seyazazen erjim edme ysetek Fetari
@jamelasade5099
6 жыл бұрын
Emmy Emmy እፍፍፍይ..እስቲ..አትቅኑ..የሰውመውደድ..ያለው..የለለው..አይልም..ቢወዷትነው..ተመመቅኘት..ጥሩለመሆን..እና..ጓድኛ..ለማፈራት..ሞክሩ..ሰውን..አተቹ።
@oneethiopia7468
6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ መልክ ብቻ ናት ጥያቄ አትችይም ይቅርታ ግን
@sedatgawhayu5290
6 жыл бұрын
love Ethiopia ልክ ብለሻል ስታናድድ
@አዩአዩካ
6 жыл бұрын
እኮ የዚህን ያህል እኛስ መጠየቅ ያቅትናል
@martatole1139
6 жыл бұрын
Lik Nash
@mekdlakristigirma9965
5 жыл бұрын
love Ethiopia ጠያቂዋ ምንም አትችልም አይተሻታል
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
6 жыл бұрын
እኛም አረብ ሀገር ያለነውም እደአርቲስቶቹ ስንወልድ ሆና ስናገባ ተሰብስበ እንጫወታ ያረብ ሀገር ሴቶች ብለን Tv ፕሮግራም እንከፍታለን ከዛ ሀዘንም ሆነ ደስታችን በቲቢያችን እናቀርባለን ፍና ፡ኢቢኤስ ፡ኢቲቢ አንለማመጥም እኛን አስታውሱበማለት።
@ጦይባየወሎልጅT
6 жыл бұрын
ጠያቂዋ አትመቸኝም
@አላህነውጌታችንሙሐመድነው
5 жыл бұрын
እቺ ጋዜጠኛ በጣም ታስጠላለች ደሞ በጣም ሰው ትንቃለች የሆነች ቀልቃላ አጎል አወኩ አወኩ አትበይ እሺ የሆንሽ ድብልብል
@ትግስትበለጠ
6 жыл бұрын
እንኳን፡ማርያም፡ማረችሽ፡ግንአሽቃባጭ፡ናቹሁ፡ላለውነው፡
@yoni4926
6 жыл бұрын
ሀሳቤን የተረዳሽኝ አንች ብቻ ነሽ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
6 жыл бұрын
ትግስት በለጠ ወሬኞች ለአብታም እና ለአርቲስት ታሽቃብጣላቹ ስንት በቴሌቪዥን ተቀርጾ የሚተላለፍ ብሮግራም እያለ ለወለደ ታሽቃብጣላቹ እስቲ በየመንገዱ ጎዳና ላይ የወደቁትን ለመልካም ስራ ብሮግራም ላይ ብታስተላልፊ አሪፍ ነው
@getekidani9732
6 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሸውቱይ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
6 жыл бұрын
አርቲስቶች ስትባሉ ሁሌ ትደሰታላችሁ
@ambaryeju3891
6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ:: የገንፎ ዝግጅት ባህላችን ነው ቤቢ ሻወሩን ግን ለፈረንጆቹ ተውት ባህል አትበርዙ!!! ነጋዴ ንግዱን ለማጧጧፍ ቅራቅንቦ ይሰበስባል እናንተ ትቀበላላችሁ ህዝብ ላይ ታራግፋላችሁ!!! ኮተት አይመቸኝም:: የገንፎ እህል ይቀመሳል ከመውለዷ በፊት ከወለደች በኃላ እንኳን ማርያም ማረችሽ ይባላል በማርያም የማያምን ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ ይላል አለቀ:: ኢትዮጵያዊነትን እየገደላችሁ ትውልዱን ባህል አልባ እያደረጋችሁት ነው እናንተ አርቲስት ተብዬዎች:: ዊግ መሸከም ዱቄት መለቅለቅ ወዘተ እባካችሁን አስቡበት
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
6 жыл бұрын
እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ውዴ ቆንጅት
@ephtube291
6 жыл бұрын
Enkuan maryam marechish shewit my best actress
@ኩርኩትአሊበጣምየምወደው
5 жыл бұрын
Ekan maram marichish shiwet miret sew
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
6 жыл бұрын
ትግስት ግርማ. ቆንጆ ስወዲሽ
@ሰላምሐበሻ
6 жыл бұрын
ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ
@mmbb8853
6 жыл бұрын
ሰርፕራይዙ ቢነገራት ጥሩ ነበር ሳታስበው በዛ ላይ ፕራይቤት ጥያቄ ከጓደኞቿ መሀል ደደብ ጋዜጠኛ በጣምምምምም ጠላሁዋት
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ
6 жыл бұрын
ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ እንኳን በሰላም ገላገለሽ
@አስማዩቲብ
6 жыл бұрын
ውይ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ከመዳም ለጥቆ አርቴስ ማየትነው ኤጭ
@jaok-nf4ix
6 жыл бұрын
የጉድ አገር የአርቲስት መውለድ እንዲህ ይጋነን,😏
@ያምባሰሏማርነኝ
6 жыл бұрын
ሳምሪ፡አሮቢልን፡ብቻውን፡አስቀመጥሽው
@አንድቀን-አ1የ
6 жыл бұрын
አንድ ቀን ተሳክቶልሽ ጥርት ያለ አቀራረብ ሳታቀሪቢ መዘባረቅ ብቻ የት ይሄድብሻል መጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ብለሽ ስመሽ አበባውን ስጫት ይዘሽው ቆምሽሳ ።በጣም ታስጠያለሽ አቅራቢዋ ትቀየር
@adanechpowlos9146
6 жыл бұрын
ሽዊትየ እንካን ማርያም ማረችሽ አድናቂሽ ነኝ። ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@beknatmekakile3719
6 жыл бұрын
ሸውይትየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ ! አዘጋጆች ግን አሁን ይህ ምን ፕሮግራም ሆነና ነው ስራ ጠፋባችሁ ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ ምድረ ስራ ፈት
@الفرقان-ط5ه
6 жыл бұрын
እንደእቃ ዎሃ እዚምእዛም የሚል አሰቻጋሪ የሆነ ፀባይ ያለው የትምቢሄድ ከየትምቢሆን የሚመለስበት ቦታ ቢሆን ራሱን በመስታወት ሲያየው ያውራሱ ነው የተቀያረ ነገረ ይለም ተፈጥሮዎን ማስተወስ እንጂ ሰዊዩን መውቀስ አይገባም የበሰለ ጠንካራ እውቀት የሌለውን አካል የሚከተሉትመሸከም አይችልም ጠግቦ በበላቁጡረ ፈሱን መያዝ መቆጣጠረ የቂታዋል ሚኪንያቱ የሲረኣታ አመጋገብ በመጠኑ አለመመገቡነው ፣በሲልጣንላይ ያለከሆና የሚያያውንሰውሁሉ የሚመለከተው በበታችነት ሲሆን በሱዘንድ የሚሰጣቻው አመለካከት ቃሚና ቁምነገረ ያለው ሳይሆን እንደእሲስት ተለዋወጭ ራሱን ለአደጋ የሚያቀቢለው በህሪ ነው ከመናገረ በስተቀራ ተለዋወጭበህሪ በመያዝ ለሚን እንደተፈጠረ ሳያውቅ እድሜው አልቆ ወደመጨረሺይቱ አልም ይሄዳል ነፍሴንም ከሲተት አላጠራም ነፍስሁሉ አለህየጠበቃትካልሆነች በስተቀረ በመጥፎነገረ በእረግጥ አዛዥናትና ከጌታችን አለህሱብሃነሁወተኣላ በጣምመሀሪ ኣዛኝ ነውና ሁሉን መጥፎን በመሸሽ ወደሱ በመልካምሲራ በመቃረብ በሰላትና በሰብረ ቅን መሆን ያስፈልጋል።
@selamethiopla4447
6 жыл бұрын
ሽዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ.በቃ አርቲስቶች ፍቅ በፍቅ ሆናችህል. ቤትሽ ያምራል
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
6 жыл бұрын
አርቲስቶች ወደ አገራቹ ተመለሱ እራሳችንን እንምሰል
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
5 жыл бұрын
እደት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ሄለን ስወድሽ ሸዊት እንኳን ደስ አለሽ
@haniwill521
4 жыл бұрын
Echi gazetegna Esat leflafi, Demo Suprise Aydelem Mibalew "Surprise " mew mibalew. Erimt wiseji.
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ
6 жыл бұрын
ሄለን በዲሉ ትግስት ግርማ ሁላቺሁንም ውድድድድድ
@12345glo1
6 жыл бұрын
የመጀመሪያ ልጇ ነው እንዴ ከሆነ ያዛዝናል
@hayatmuhammed841
6 жыл бұрын
ኧረ ምንድነው ጋዜጠኛዋ የምን ፍጥን ፍጥን ነው እንዳዚህ ሆኖ ከሚቆረጥ ትንሽ ሰአት ጨምሩ ሸዊትየ የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ማር ስብስባችሁ ደስ ይላል አይለያችሁ
@debanishd1667
5 жыл бұрын
ሄሉ የኔ አበሳ ጎፎው ቀዘቀዘብነ አልሽ ጎበዝ እኔም ለሆዴ እዲሁ ነኝ 😂😂😂
@prime7581
6 жыл бұрын
ሸዊትዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@BitikoMelaku
Ай бұрын
በፋና ስም እንኳን ማርያም ማረችሽ
@NnNn-rh7eh
5 жыл бұрын
Aalu Tiji Shwyt Sewodachhu Ekan maram Marechsh shewytiye yimechA chachihu
@ወለተሰማያትመኩሪያ
6 жыл бұрын
ሻውትዬ የኔ ውድ እንኳን ማርያም ማረችሺ እመቤቴ በሽልም ታውጣሺ የኔ ፍልቅልቅ
@ቲጂየአማኑኤልልጅ
6 жыл бұрын
ሸዊት እንኮን ማርያም ማረችሽ።እስቲ እኛም ከስደት ባሀላ።እንዲህ ያማረ ትዳር ይስጠን።
@karma3681
6 жыл бұрын
What does Shewit mean ? Does it have a meaning? It's origin? Anybody?
@በፅናትነብዩ
6 жыл бұрын
ሸዊዬ የኔውብ እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ😍😘😍😘❤️❤️
@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
6 жыл бұрын
እንካን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ ሁላቹህም ስወዳቹህ ጎደኛሞች በሙሉ
@tadilatqwe171
5 жыл бұрын
ሻዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@kalcherlove6126
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betelihemtassew6581
6 жыл бұрын
ምንድነው ጋዜጠኛዋ አጠያየቅ እንዴ ሚዲያ መሆኑን እረሳችው እንዴ
@mikyethiop7892
6 жыл бұрын
ሸዊትዬ በጣም ነው እምወድሽ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ እምትተውኝ ምርጥ አርቲስት ነሽ እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ
@aynaddisedema7770
6 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ
@myname-vm2vr
5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እንዲ አይነት ቦታ ስትሄጂ የባህል ልብስ ብትለብሺ ደስ ይላል ቅርፅሽም ሲያስጠላ ጣውላ ቂጥ
@achamilesh2201
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@eyobkefyalew3742
5 жыл бұрын
Andegnaaa nechee gazetegnawa temechetagnalechee....
@halimamuhammed1863
6 жыл бұрын
ሸዊትየ በጣም አድናቂሽነኝ እንኳንደስ አለሽ
@judyjudy9675
6 жыл бұрын
Baby shower just for first baby only. She have 2 already
@santodxb6766
6 жыл бұрын
Aeshiwet Enkane maram marchishi💋💋❤👍👍
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
6 жыл бұрын
ሸዊት ደስተኛ አመስልም ተናዳለች
@አለምወለተእየሱስ
6 жыл бұрын
ሽዊዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ስወድሽ
@haleluyatube19
6 жыл бұрын
ወይ ፋና ስንት ጉድ አለ እኛ ሸቃላዎች ስናሳዝን ሸዊት ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስል አካበዱት
@SUNSHINE-hg5oz
6 жыл бұрын
አዲስ የተዋሕዶ ቻናል ነው ፎቶዉን እየተጫናቹ ሰብስክራይብ አድርጉ የሀገሬ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት
@ፅጌረዳኢቱብ
6 жыл бұрын
እሺ
@SUNSHINE-hg5oz
6 жыл бұрын
Hawa Hawa እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hiwotdesefekeryashenfalfof2677
6 жыл бұрын
Eshi ehitachen 😍
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
6 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz እሽ እህታችን በርችልን
@SUNSHINE-hg5oz
6 жыл бұрын
hiwot dese feker yashenfal Fofo እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@lelee8763
6 жыл бұрын
I don’t like The baby shower . It’s too much
@edendaniel6235
6 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ማርያም ማረችሸ ስወድሸ
@YehtZewdie-go9fi
8 ай бұрын
shewite enkuwan maryam marechesh ehtie emebrehan lebonashen atekeyerbesh
@negatnegat5052
3 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስ ይላል
@mekdemesfin6911
6 жыл бұрын
Betaaam des yelale all wedededed😘😘😘 gen yemetyikiw teyaka betaaaaaaam new meyastelaw keld aybale Kumnger....(gazetegnawa)
@zid6626
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛወ ግን ዝም ብልናት
@gjsugquvg8nd741
6 жыл бұрын
ከበሉ በዋላ ለምን አታወሩም ገንፎ ሲቀዘቀዝ አይበላሞ ጋዜጠኞው ምንድነው አረ የብሎበት እሺ ትግስት የእኔ ቅንጅ
@bertyfkr280
6 жыл бұрын
Hen eok yewledch atemeselm gena ergez new ymtmesl
@mercyforthosewhosatanicthi6102
2 жыл бұрын
camera man ይቀርሀል
@ላኢላሀኢለሏህሙሀመድ-ዐ6ዐ
6 жыл бұрын
አረትስታ ባላደቅም መሀበራዊ ኑራቸሁ በጣም ደስ ይላል
@ፅጌረዳኢቱብ
6 жыл бұрын
አልቀረብሽም ደነዝ እና ለምን ታያለሽ
@ውለታሽአለብኝእናቴ-ቘ7ቘ
6 жыл бұрын
Kaladeneksh mn asayesh tadiya kemecommetachu befi eski asbu were bcha
@soreyefufa4346
3 жыл бұрын
Shewatiye baxam new mawadash ekuna mariyam marachash
@bekig5153
6 жыл бұрын
Enenm madam bet metachu teykugn😎😎😎
@MoMo-ii6bc
5 жыл бұрын
ሚስኪኖችን አጠይቁም ሆዳሞች
@saeidskefe6617
6 жыл бұрын
አረ አርቲስቶች መላቅጣችሁን አጣችሁ ሁሉን ነገር እዩኝ እዩኝ አላችሁ
@bertyfkr280
6 жыл бұрын
Of gen bemeli aret nachk ktqerachk jemer te
@sawdarida8970
6 жыл бұрын
የፋና ቴሌብዦን ዜና አቅራቢ ስምሽን ስለማላውቀው ነው ይቅርታ ብዙን ግዜ ተመልክቼሻለው የምትለብሽው ቀምስ ለምን ውበቱን ታበላሽዋለው እግርሸ እንዲታይ ከጉልበትሽ በላይ እየሰበሰሰሹ አንደኛውንም አጭር ልበሽ
@aden8690
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሸዊትእየ እንኳን ማሪያም ማረችሺ ስለትዳር ባነሳሺዉ ሀሳብ ደሞ በጣም ነው የተመሰጥኩት በንግግርሺ እኔም ባንች ሀሳብ እስማማለሁ። ሴት በጣም አስተዋይ እና ጠንካራ ከሆነች ሉም ይሳካል።
@jamilamangistu7866
6 жыл бұрын
Lemon.Alaha.yasadegelesh.Enate.gn.kabat.hula.eske.Meskenunem.Zor.Belachu.eyu
@lelee8763
6 жыл бұрын
My favorite actress Shewit congratulations
@RahmaRahma-kr7uk
5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታስጠይ
@beetybamlak8383
6 жыл бұрын
እኔምለው ምን አለበት ይህን መልካም ተግባር አስታዋሽ ላጡ ጠያቂ ለሌለው የሚበላው ያጣ ታሞ አልጋላይ ለዋለ ብናደርገው ልምዱ ቢኖረን አንድ ሚሊዬን ደሃ አጠገባችን ሞልቶ ላለው ማሸርገድ
@Cr7thegoat489
6 жыл бұрын
ሸዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ፡ ቲጂ እና ሄሉ የኔ ምርጦች 😍😍🤗
@marletanoha4550
6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሁን ን ይገርማል እና ነው የሽዊት እርግዝና, ስንት የተችገረ በረንዳ ላይየወደቀ ጠያቂ የሌላቸው አሉ,አሸቃባጭ ሁላ ! አቀራረባችሁ እኮ ልክ ሽዊት ብቸኛዋ ወላድ እንደሆነች ነው ያስመሰለው ወሬኛ ሁላ
@ruthabdissa7765
5 жыл бұрын
Ye feker sewoch nechwu teberku
@friyeamen9579
6 жыл бұрын
ወይ ተስፋዬ ሲያቀብጥህ ከሀገር ወጥተህ ለዛች አሮጊት ሚስትህ ብለህ እንደዚህ ትነፋረቅብናለህ፤ እሷ ራሷ ሌባ ሚስትና ውሸታም ናት ምክንያቱም ስደት ጡሩ አይደለም እያለች ግቡ ወደ ሀገር እያለች እየጨሆች ስትዘፍን አልነበር ታድያ ምን አባቷ ቆርጧት ነው አንተን የመሰለ ጥሩ አርቲስት ከስራ ገበታህ ያፈናቀለችህ?! #ጨረስኩ፡፡
@selamawitchanie5830
6 жыл бұрын
ma nech mistu ?
@friyeamen9579
6 жыл бұрын
Tena Tena ምን አባሽ አገባሽ ቀለዋጭ ነገር ቢጤ🤮🤮🤮🤮
@friyeamen9579
6 жыл бұрын
Selamawit Chanie አደራ ልጄን አደራ'''' እያለች የምትዘፍነው ናታ፤ ስሟን እንኳን መጥራት አልፈልግም🤮🤮🤮
Пікірлер: 862