KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የልቦና ውቅር/Yelbona wekir ...የጸጋዬ ቤት፡ኢትዮጵያ...|etv
Күн бұрын
የልቦና ውቅር/Yelbona wekir ...የጸጋዬ ቤት፡ኢትዮጵያ...|etv
Рет қаралды
32,867
EBC
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 41
@abelabebe3117
4 жыл бұрын
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድን ልዩ ድንቅ ኢትዮጵያ ነበር ግጥሞቹ በእውነት ላይ የተመሰረተ ለምሳሌ አይመርካቶ የሚለው ግጥም።
@adugnajember7567
4 жыл бұрын
ግሩም ጠያቂ ድንቅ ተጠያቄ ሁለቱም በጣም የተረጋጉና የበሰሉ እናመስግ ናለን
@abelabebe3117
4 жыл бұрын
ዋዉ በእውነት ስለግልፅ ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ ሎሬት ፀጋዬ በጥልቅ ዛሬ አወቅኩኝ።
@shiferawliben9713
4 жыл бұрын
ታላቁ ነብይ ፀጋየ ገ/መድህን💚💛♥️
@JMCH555
4 жыл бұрын
RIP Legend. Many thanks for both of you .
@AlexHirpoAlex
4 жыл бұрын
WOW ሰዉም ምድሪቱም አትገዛላችሁም WOW እናት ኢትዮጵያ ሙጃ አደለችም እምምምም ተባረኩ
@girmayifru8866
4 жыл бұрын
ላንድ አፍታ ቀና ብለህ ናማ ፀግዬ የእናት ኢትዮጵያ አገርህን ምድር ምን እያደረጏት እንደሆን ተመልከት:: ኢትዮጵያህን በአያት ቅድመ አያትህ ኦሮሞ ምድር ምጧን እንዴት እንዳጠኑባት አንዴ ቀና ብለህ እያትና እንድንደርስላት የእልክ እንጉርጉሮ ስጠን:: እባክህ ፀግዬ አንዴ ቀና ብለህ እያት:: አንተ ባይመችህ እንኳ መንፈስህን ላክላት:: እባክህ ፀግዬ አትጨክንባት:: .........
@SeneduAbebe
4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነው ። ጥበበኞቻችንን በዚህ ጥልቀት መመርመርና መፈተሽ ብቻ ነው እሚያወጣን ። ሎሬቱማ ነግሮናል ። ኩክ ደፍኖንጅ ። ብራቮ ማይክ ። አዘጋጆቹንም እናመሰግናለን ።💚💛❤
@captainayub6482
4 жыл бұрын
🕊👁⚖️👁🙏 it is important at this time for Ethiopian people’s we want to see the all theaters 🎭 thank you God bless you
@elsabirru1288
4 жыл бұрын
He is an Ethiopian Legend ,what an Interview please dont stop teaching us about him ,Thank you both of you ,I cant stop my tears. god bless you!
@girmeshgirma703
4 жыл бұрын
wow amazing books of Tsegay Gebrmdhen. Thank you Mike
@abrahamgebre2659
2 жыл бұрын
Wonderful program. Thank you both Mike & Yedesdes.
@vivaminilik6655
4 жыл бұрын
ከዚች ወጣትና በሳል ጋዜጠኛ የዘመኑ ጋዜጠኞች በደንብ ልትማሩ ትችላላችሁ።እርጋታዋ የእንግዳውን ሀሳብና መልስ በእርጋታ የማዳመጥ ለዝግጅቷ በድንብ አንብባ ተረድታ መምጣቷን የምይታቀርባቸውን ጥያቄዎች ጥልቀትና ብቃት አይተንባታል።እንግዳው ሎሬት ፀጋዬን መልስን በህይውት እንድናየው ያደረገ በሳል ምሁር ነው በጣም እናመሰግናለን።ኢትዮ ቲቪ የምትታዩና የምትደመጡ የጀመራችሁበትን መንገድ አስፉት በርቱ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
@merig627
4 жыл бұрын
Great ! Very unexpected from ETV !!
@gebrhanabalcha1676
4 жыл бұрын
እውነት እንደዚህ ያሉ ሙሃራን ያበርክትልን ይህ ስሜት ነበር የጠፋው ከውስጣችን አንተ ሰው ውስጥ ብሩህ የእውነት ብርሃን አለ ይህን በድርጅት መልክ ማደራጀት ነበር እንደዚህ አይነት ስለጠፋ ፅንፈኛ አራጆችና ገዳዮች ኢትዮጵያ down down down የሚሉ ጀነሬሽን የተፈጠሩ ሾህ አሜኬላዎችን አስተምሮ ለመመለስ ይህ የሰውዬው ገለፃ አተያዬት ብቻ ነው !!!
@emptyy_y
11 ай бұрын
ሚካኤል ጭፍን እና አህያ ፤ የተሸከመውንም ያራገፈ ሲመስለው ደግ ጫኚውን ለመራገጥ የሚመምክር ሰው ቢሆንም ስለ ጋሼ ፀጋዬ የፃፈውን ስለምወደው መርኃ ግብሩ ደስ ብሎኛል🥰 ጋዜጠኝት ግን you are ከነ ቅድመ ዝግጅትሽ ሸጋ ነሽ❤
@ኢትዬጵያሀገሪ
4 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ይህ ነው ጋዜጠኛ አንብበው መዘጋጀት እናመሰግናለን ሁለታችሁንም አንዳንድ ዩትበር ተማሩ መዘጋጀት የሚባል ማንበብ እንዳለ
@tekalignegemeda69
4 жыл бұрын
Wonderful explanation ! Architect Michael you are so brilliant the way you are looking deep is Amazing ! God bless !
@imebetlene7603
4 жыл бұрын
Wow! What a brilliant person he was.
@muniersuliman4184
4 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጎበዝ ናችሁ
@areggtsadik1362
4 жыл бұрын
ይህ እውነት ና ይህ ድንቅ እውነተኛ ታሪክ እባካችሁ በስፋት ተደጋግሞ ፣ ይነገር ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ለ27 አመት እድሜው ቄሮ ትውልድ ። ይድረሰው ለተጭበረበረው ለወገን ህውሀት በክፉ ና ውሸት ተረት ለቀበረው። ከሞተበት እንዲነሳ አገሩን ኢትዮጵያ ን እናቱንና ራሱንም በሀሰት ለካደው። እባካችሁ ቶሎ ይድረሰው።
@lulsegedmammo7919
4 жыл бұрын
የደስደስ እውነትም የደስደስ: ስም ከምግባር ጋር ተጣምሮ በአንቺ ላይ ይታያል:: ከዛ በላይ በስነ ፅሑፍ ላይ ያለሽ ችሎታ የሚያስመስግንሽ:: በርቺ ወጣት የደስደስ:: ሃያሲ ሚካኤል ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው: ያለህን የስነፁሁፍ ብቃት በሚገባ ገልፀህዋል: : ፀጋዬ ባይኖር የፀጋዬን ስራዎች እንዲህ የሚበታትኑልን ሰዎች አትርፎአል:: ድንቅ ዘመን ተሻጋሬ ሃሳብ::
@hailegiorgisyirgu797
4 жыл бұрын
Nice presentation by the ETV and Miki... So sad to see only 23k people watch this interesting interview while half a million watch some other interview with junior artists or others
@imebetlene7603
4 жыл бұрын
Ijig betam tiru program. Tesesgen Amlake ye Ethiopia lijoch ahunim alachihu.
@samrayimre7879
4 жыл бұрын
ምን አለ ፖለቲካኞቻችን እንዲህ አይነት ታሪክ ብትነግሩን እንዲህ በልታበለን ነበር እናመሰግናለን ፀጋዬ ገብራመድን
@kimichibimpap2375
4 жыл бұрын
Amazing Man.
@romanshifa3399
4 жыл бұрын
Really interested
@MS-dj8ms
4 жыл бұрын
Reach African. Love it.
@smartall3452
3 жыл бұрын
"korchebeshalew yene wud
@kachaw3779
4 жыл бұрын
ማንም ኢትዮጵያዊ ይህን አስተሳሰብ ይፈልጋል ግን ብልጦች በልጦ ካልተገኙ ብቻ በመሆኑ ነው መግባባት ያልተቻለው ያንን ለመምጣት መኮሩ ጥሩ ነው ዝም ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለው?እኛ እንበልጣለን የሚለው አስተሳብ እንተው።
@bantedessalegn7622
4 жыл бұрын
Ewnet arinet yawetal. Egzer yakbirilin.
@marutsega387
4 жыл бұрын
Good job
@tameeshete280
3 жыл бұрын
ዝምምምም ! ብሎ የሚሰማ የተከበረ ሰው ዕውቀት የሆነ ፈገግ እያለ የሚናገረው ነገር ገዥ ነው የደስ ደስም ያለው ። ጠያቂዋም ጥያቄዎቿን በዕውቀት የምታቀርብ ደጋግመሽ አቅርቢው ይህን ሰው
@worebado6556
4 жыл бұрын
አዳማጭ ጋዜጠኛ ጥልቅ እውቀት ያለው ደራሲ ግሩም መርሀ ግብር
@mekbebfetene9246
4 жыл бұрын
አዎ፣ ኢትዮጵያ፣ ዋርካ፣ ናት፣ አቅራቢይቱንም። እንግዳውንም፣ ከልቤ ፣ አመሰግናለሀ።።በየሶሻል፣ ሚዲያው፣የኢትዮጵያን፣ ዉደቀት፣ ለምትተነብዩ፣እኩያን፣ደስ አይበላችሁ፣ ኢትዮጵያ በጠመንጃ፣ አምላኪው ወያኔና፣በባለሜንጫው፣ቄሮ አትፈርስም።Thank you Yedesdes,thank you Michael eternal peace to Lorette, TSEGAYE.
@addis1395
4 жыл бұрын
አቴቴና ማርያም ተቃራኒ ናቸው። ሰይጣን እና እግዚአብሔርን እንዴት ታመሳስላላችሁ
@babetube8617
4 жыл бұрын
አይታቹ አትለፉኝ በማርያም ይዣችሁለዉ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉኝ..
@yeneamlak2004
4 жыл бұрын
እረ እንደዚህ ለምነሀኝማ ውይ እንኩዋን ለአንተ ለኢትዮጵዊ ለስንቱ እናደርግ የለ።አንድ ነገር ግን ልምከርህ ።በተቻለህ መጠን ጥሩና የሚያንፅ ነገር አድርግ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@davehm1825
4 жыл бұрын
ለማኝ!
Пікірлер: 41