#fana_tv #fana_digital #fana_tech
ጌታቸው መሐመድ ጋቢ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ውስጥ ነው የሚኖረው፡፡ በ15 ዓመቱ ባጋጠመው አደጋ ምክንያት የአካል ጉዳተኛ ሆኗል፡፡ ጌታቸው የአካል ጉዳተኝነቱ ሳይገድበው የቡና መቁያና መፍጫ ማሽንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡
Негізгі бет የቡና መቁያና መፍጫ ማሽን የሰራው የአካል ጉዳተኛ

Пікірлер: 18