እጅግ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው።የተለፋበትን ያህል አድማጭ ሰምቶ የሚገባውን ምላሽ እንደሚሰጥ እርግጠኛ ነኝ ።እንደው አድናቆቱ ምን አልባት ቢዘገይ እና እንዳሰባችሁት ባይሆን እንኳን አደራ በሰራችሁት ስራ ጥራት ላይ አንዳች ጥርጣሬ እንዳያድርባችሁ-የአንዳንድ ነገሮች ጣዕም ከስሜት ለመዋሐድ ጥቂት ጊዜ ይወስዳልና-ብዙ ጊዜ አዲስ ነገር ይዞ የመቅረብ ፈተናው ይሔ ነው-ግን ሽልማቱ ይዘግይ እንጂ ኃላ ላይ ተትረፍርፎ መምጣቱ አይቀርም።This is to you and to all those out there who dedicated their life to perfect their craft no matter what !
Пікірлер: 46