KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የደረሳዉ ሰርግ በአጆ ሜዳ ዶክተር ዘይኔ ከቦታዉ ያስቃኘናል
Күн бұрын
የደረሳዉ ሰርግ በአጆ ሜዳ ዶክተር ዘይኔ ከቦታዉ ያስቃኘናል
Рет қаралды
108,157
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,3 М.
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
4 жыл бұрын
እንድነ የገጥር ለጂ ይሆናቺሁ ላይክ አደርጉኚ
@ንፁህህሊናምቹትራሰነው
4 жыл бұрын
እኔ ነኝ
@ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ
4 жыл бұрын
እኔ ነኝ
@habshihabshi2525
4 жыл бұрын
እኔ ስደተኛው ያረብ ቢተሰቦቸን አንተ ጠብቅልኝ
@afsssfdddr1861
4 жыл бұрын
እኔ ነኝ
@መኪየድንተማሪነኝ123
3 жыл бұрын
የት ነው ሙሽራው ሙሽራውን ያያችሁ አሳዩኝ
@amenaaamenaa2662
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላሉ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ማነው እንደኔ ገጠር ተወልዶ ያደገው በላይክ አሳውቁኝ
@munabinttemam1702
4 жыл бұрын
እኔም ውስጤ ነዉ ገጠር
@ኢእመትየወሎልጅ
4 жыл бұрын
እኔ ገጠር ውስጤ ነው አቦ
@meremyimer6979
4 жыл бұрын
እኔም ግን እደየቦታው ባህሉ ይለያያል
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
4 жыл бұрын
እኔም
@amenaaamenaa2662
4 жыл бұрын
@Hawa Mohammed ሰብስክራይ አርጌሻለሁ ሁቢየ
@user-umukewesar
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሠርጌን አሥታወሠኝ ዶክተር ዘይኔ መገን ወሎ ወላሂ የገጠርልጅነኝ አልሀምዱሊላህ ማነዉ እንደኔ አገሩ 😅😅😅😅 ወሎ የናፈቀዉ
@ሱሱነኝብቸኛዋ
4 жыл бұрын
እኔ 😘
@እሙሐያት
4 жыл бұрын
አረ እኔም
@hayubintali705
4 жыл бұрын
እኔ ለሰኔ ኢንሻ ዓላል ከስደት መልስ
@ሱሱነኝብቸኛዋ
4 жыл бұрын
@@hayubintali705 አላህ ያሳካልሽ ማማዬ
@زهرايمام
4 жыл бұрын
እኔ በሰልግ አላገባሁም በሱቅ ነውየተጠለፍኩትkkkkkkkkkkአይ በገዛጅ
@rabikbutajira512
4 жыл бұрын
ዋሌኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻአላህ እኔማ ክሽን ያለ የገጠር ልጅ ነኝ ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው👍
@زهرايمام
4 жыл бұрын
እ
@rabikbutajira512
4 жыл бұрын
@@زهرايمام ምነው?
@ZahraZahra-og2cg
4 жыл бұрын
እኔ
@زهرايمام
4 жыл бұрын
እኔምለማለትነው እመታ ኔም ቀረተዋል kkkkkkk
@bintali9316
4 жыл бұрын
Ene alehulsh woode
@ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ነ1ገ
4 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኒ ወደገጠሩ ገባ እያላችሁ ተውሂድም አስተላልፍ አረ በሌላ ቦታ ሽርክ አለው በሰርግ ላይ ባህል እያሉ ብዙ ይሰራል አላህ ህዲያ ይስጣቸው
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
4 жыл бұрын
ሣህህህህህ
@zelaftube5292
4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሻል
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
4 жыл бұрын
ሳህህህ ትክክል ውዴ
@ummahmoudUm
4 жыл бұрын
እዚህ ያላችሁት ውዶች ቅር ካላላችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አማና አይታችሁ አትለፉ kzitem.info/news/bejne/0JCGk61pnnV7pKA
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳረ ያረግላቸው ያረብ
@هاديهبنتسعيد
4 жыл бұрын
ለሙሽራው ለሙሽሪት ባረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር ብያለሁ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ መብሩክ አልፍ መብሩክ ብያለሁ ላላገቡትም አላህ ይዘውጃቸው
@khadijaa3092
4 жыл бұрын
አሚን
@bintali9316
4 жыл бұрын
Amin hubi
@ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
4 жыл бұрын
አሚን. አላህን. የሚፈራውን ያረብ
@madinam1217
4 жыл бұрын
አሚንንንአላህአሚን
@zumitube8095
4 жыл бұрын
ሙሽራው ማንኛው መሆኑ መች ይታወቃል 🤣🤣 ውይ ሙሽራውን ለማየት የነበረን ጉጉት ገጠር ሰርግ ስንሄድ ብቻ ደስ ይላሉ ዶክተር አንዴ ሲገርፍህ ባየን 😂😂ወይ የገጠር ሰው የዋሆች እኮ ናቸው
@ቢትናጉራጌ
4 жыл бұрын
🤣🤣😁
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
4 жыл бұрын
ኪኪኪ እረ በሣቅ ሙሺራዉማ የሚማታዉ ነዉ ሀቢቢቲ
@zumitube8095
4 жыл бұрын
@@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ እእእእ የትኛው ምን ላድርግ ብለሽ ነው የተለየ አለባበስ የለውም ሁሉም አንድ ናቸው ስፈልግ አጣሁት 😂
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
4 жыл бұрын
@@zumitube8095 ኪኪኪኪኪኪኪ እረ በሣቅ ሞትኩ እኔም ሙሽራዉ እየተጋረፈ ነዉ ሢል ነዉ ያወቀሁት ኪኪኪ😂😂😂😂😂😂
@ሱሱነኝብቸኛዋ
4 жыл бұрын
አረ እውነትም ሙሽራው ልዩነት የለውም ግን እኮ ከሚዞቹ ለየት ማለት ነበረበት ማለቴ ባለባበሱ
@zuzu4878
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሰህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ ትዳራቸውን አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላቸው ኢንሻ አላህ😍😍😍😍
@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ
4 жыл бұрын
አሚን ውድ እህቶቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ
4 жыл бұрын
መብሩክ ብለናል
@قضميلتوحضقضميلتوحض
4 жыл бұрын
መብሩክ
@zuzu4878
4 жыл бұрын
@@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ አብሽሪ ውዴ አደርግሻለሁ
@ummahmoudUm
4 жыл бұрын
እዚህ ያላችሁት ውዶች ቅር ካላላችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አማና አይታችሁ አትለፉ kzitem.info/news/bejne/0JCGk61pnnV7pKA
@እረህመትቢትባባቢትኡሚእረ
4 жыл бұрын
መሽ አላ ተባረክ እረህማን እደኔ እምትሞሸሩበት ቀን የናፈቃቹ አላችህ አላህ ይወፍቀን
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው
4 жыл бұрын
እኔ ውደ
@samiramuhammad8123
4 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@سعادةياسين-س1ر
4 жыл бұрын
ደስስትሉ። እናታችን ብለውኛል
@afsssfdddr1861
4 жыл бұрын
እኔ ድብን ያልኩኝ የገጠር ልጂ ነኝ ገጠር በመሆኔ እኮራለሁኝ _አልሀምዱሊላህ እስኪ ማነነው እደኔ ሰርግ የሚወድ እኔ እያለቀስኩ ነበር የምወደው የሚወድ በላይክ ያሳየኝ_
@student6278
4 жыл бұрын
ያአላህ ደስሲሉ እህ ሰሞኑን የገጠር ሰርግ እያየሁ በትዝታ መነመንኩ በሀሳብ ተዋጥኩኝ ያአላህ በራህመትህ ስደትን ገላግለን ከስደት ብዙ ቢሳውቀንም ስደት ግን ያው ስደትነው። ኧረወዳልኝኝኝኝኝኝ ዛሬስ
@mubaraktube2575
4 жыл бұрын
ውይ ዶክተር ዘይኔ አገሬን አስጎበኝህኝ በጣም ነበር የናፋቅኝኝኝኝኝኝ አጆሜዳ ለምለሟ ሀገር አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ኢንሻአላህ ዶክተር ዘይኔ ሀገሪት በጣም ሽርክ የሚፈጨምባት ሀገርና ወንድና ሴት የሚቀላቀልባት ናትና አስተማሪ ያስፋልጋቸዋል አስተምሩልን ያረብ አላህዋ ሽርክን አጥፍተህ የተውሂድ ሀገር አርጋት ያረብብብብብብብ
@Madina-ky4le
4 жыл бұрын
መሽአላህ።ገጠር መሆን ያስዴስታል ግን እኔ እዴዚህ ሲባል ሳይሆን።አህመዴ መዲነው ነው እማቀው
@ሉባባጀማልየባቦዋ
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@መኪየድንተማሪነኝ123
3 жыл бұрын
እኔም ይሄን ሰምቸ አላውቅም
@fordss7670
4 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር የገጠር ሠርግ ውስጤ ነው ኢሻ አላህ የገጠርልጅነኝ የሰርጌቀን ናፍቆኛል አላህ ይወፍቀኝ ሶሊሁን ተካቢዎቹ ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአበይነኩማ ፊል ኸይር
@የሴቶቺሚዲያ
4 жыл бұрын
*ክክክክክክ አጀብማነው እደኔ ማግባት ያመረው👍👍*
@halinamohammed5370
4 жыл бұрын
እኔ እኔ እኔ 🙋♀️😃😃😃😃
@mimimimi6031
4 жыл бұрын
@@halinamohammed5370 n hi
@fatumatubegds2183
4 жыл бұрын
እኔ
@ሀያትአደም-ረ4ሸ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ የተባረከላህ ለተጋቢዎቹ 10000✅✅✅መብሩክ ብያለሁ ባረካላሁ ለኩማ ወካረካ ለኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኽይር በተረፈ ገጠር ዉሰጤ ስወድሽ ሀገሬ የምር የገጠር ልጅ መሆን እደት ደስ ይላል በተረ ያምራል እናመሰግናለን ዶክተር ዘይኔ
@nasriya3267
4 жыл бұрын
ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረከቱ አህላን ዶክተር ዘይኔ ደስ ይለሉ የአላህ ዳእዋ ብታደርጉለቻው ኡፍፍፍፍ ደስ ስሉ ገጠር ውበታችን መንነታችን ጌጠችን ብቻ መብሩክ ብያለው የመረ የስማረ የድርግለቻው💍👍
@HhHh-ob7ym
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምነት ክብር ነዉ ሂጃብ /ጀለብያ ባይሆንም የለበሱት በብዛት ፀጉራቸዉን ሸፍነዋል የተገላለጠ ልብስ አለበሱም እንዳዉም ከከተማዉ ሰልጥነናል ከሚሉት የተሻለ ናቸዉ
@zelaftube5292
4 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ አልባሳታቸው የወንዶቹም የሴቱቹም አጅብ ነው ግን የኛ የወሎው ይለያል ብቻ ይመችህ ዶክተርየ ስላሳየህን ልዩነቱን ማወቁም ጥሩ ነው
@vzvz7927
4 жыл бұрын
ወደ ኬሚሴ ዙሪያ መሰለኝ
@hadi6258
4 жыл бұрын
የትአገርነው፣ታውቂውአለሽ
@vzvz7927
4 жыл бұрын
@@hadi6258 ወሎ ውስጥ ሆኖ ወደ ኬሚሴ አፋር ክልል ሳይገባ መሰለኝ አለባበሳቸው እንደዚህ ነው እነሱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
4 жыл бұрын
@@vzvz7927 አዎ ወደዛ ነዉ የሚሆነዉ ወደዛ አካባቢ ሰርግ ላይ ልጅ ነዉ የሚበዛዉ
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت
4 жыл бұрын
ይሄ አላባበስ እኮ ጥብቅ ሶና ነዉ በተለይ የወንዶች አላባባስ የረሱል ሱና ነዉ ላወቀዉ
@zinabmehdi6054
4 жыл бұрын
እሰይ እምዬዋ ደስ ሲሉ ማአላህ በገጠሩ እንዲህ ወንድ እና ሴት ለብቻው መሆኑ በጣም ደስ ይላል ሰነጠለ ሸገር ነው አጉል ዘመናይ ይሆናሉ
@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ውስጤነው ገጠር እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ጽድት ያልኩ!!!!!!
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኪኪኪኪኪ አላህ ትዳርቹ ወደ ኛው አለም የዘለቀው አጅብ ዶክተር/ዘይኔ የመጀመሪያ እንደዚህ ሰርግ የመይው ከእኛ ከጉራጊዎች በምንም አይ ማስ ስልም ብቻ ግን ብዙ የገረመኝ ነገረ አለው ሀቄቃ አልህምድሊላሂ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
4 жыл бұрын
ምን አለ ሁላችንም እሪዝቃችንን በሀገራች በሠፊው ቢሠጠን እስከ መቸ በሠው ሀገር እኔም የገጠር ልጂ ነኝ
@zeynebmd1065
4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ይረዝቀን ማማዬ
@tube9895
4 жыл бұрын
አዳድ ቦታ ያሉ ሽርኮች በጣም ነዉ የሚያሥጠሉት በጣምም ነዉ የሚያሣዝኑኝ አላህ ሄዳያ ይሥጣቸዉ ይሄ ደሞ ማሻ አላህ ደሥ ይላል እዳልከዉ ሤት እና ወንድ ባይደባለቅ ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር
@madinayoussefahmad1667
4 жыл бұрын
የምናቀው ሠው ቢሆን እንኳ ሙሽራ ሢሆን ለማየት ለምን እንደምንጓጓ አላቅም ክክክክ
@medinagvsk1098
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክእኔም
@mahabamadali6985
4 жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊልኸይር አልፍመብሩክ
@ውዴአለኝታየ
4 жыл бұрын
ትክክል
@salem9126
4 жыл бұрын
ሙሽራና እሬሳ እውኝ እውኝ ይላል እኔ ለማየት የምፈልገው ሙሽሮቹን ነው የኛ ሀገር እንኳን ይታያል ያረቦች ግን የት እንኳን እዳሉ አላውቅም እንኳን ላያቼው ክክክ
@ኢክራምኢክራም-ፈ1ፀ
4 жыл бұрын
ለምድነው ሙሺራለማየት የምንጎጎው
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
4 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ጀዛክ አሏህ ኸይር ወላሂ በጣም በጣም በጣም ዴስስስስስ ብሎኛል ሰፈሪን ስላሳየከኝ እና በመቀጠል እኛ ያዴግንው እንደዚህ ብለን ነው በህፃነታችን ይድሩናል እና የድን እውቀት ትምህርት የለንም እንደዚህ ነበርን ይህ የሰው ሀገር አስተማረን እና እኔ እንዴት ነው ገጠር ያሉትን ወገኖቺን ድን እማስተምራቸው እያሉኩ ብዙ ጊዚ አስባለሁ ። እና እባካችሁ ላላህ ብላችሁ ዴአዋ አድርጉላቸው ድን በሌለበት ሀገር ላይ ድን ማስተማር ትልቅ አጅር ያሰገኛል እኛ ከዚህ ሂድን የተወሰኑ ዳዕዋ ብናዴርግ አያዳምጡንም መሻይኾሽ ላአሏህ ብለው ዴዕዋ ያድርጉልን ! ጀዛክ አልሁ ኸይረን
@sofitube6115
4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ የኔን ስርግ አስታውስከኝ ኪኪኪኪኪኪኪ ማነው እንደዚህ ያግባው👍😜😁*
@hayatmoh558
4 жыл бұрын
ዶክተር ኢሻ አላህ መቀረፍ አለበት ሀገራችንለይ አጅነብይ የሚባለዉ ነገር አይታወቅም
@hcgbghh342
4 жыл бұрын
ከከከ
@seadaaseadaa1186
4 жыл бұрын
እኔ
@heyuweloyewa4304
4 жыл бұрын
Mnyaskal
@HH-nr1pe
4 жыл бұрын
እኔ
@neimahusen770
4 жыл бұрын
መሸአላህ እኔም የገጢር ልጂ ነኝ ግን ባህሉ የተለየነው በኛጋ ሽርጥ የሚለብሱት ወዶች ናቸው ያውም እደዚህ ሳይሆን ከስት አዳዶች ናቸው የሚኖራቸው እትከሻቸው ላይ ይጥሉታል እዴ ጌጥ እዚህ ዲሞ ሁሉም አንዲ አይነት ነው ሱብሃን አላህ እዳመላችን ባህላችን ብዛቱ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የደረሳ ሰርግ 😋 መብሩክክክክ
@student6278
4 жыл бұрын
ማሻአላህ መህሯ መቶ ብር አቦ አላህ ትዳሯን የተባረከ ያድርግላት ያረብ የምትወልድ የምትከብድ ሷሊህ ልጆችን የምታፈራበት ያድርግላት ዛሬ መህር ባይወደድ ላጤና ዝሙተኛው ባልበዛ ነበር ነገርግን ብዙ ሰው የሚያስተዳድርበትን ለመህር ያደርጋል እንደገና ለመኖሪያ ሌላ ሀብት ፍለጋ ሴቶች ልብ እንበል ትዳር ላይ ስንገባ የምናሻኝ ሳይሆን በመተሳሰብ ይሁን መተሳሰብ የሚጨምረው ከመህሩም ይጀምራል ስለዚህ መህር እንቀንስ በዛ ቢባል ከአምስት ሺ በላይ አቲዱ ይሄም በጣም ብዙነው
@Leyla-c5u
4 жыл бұрын
ወላሂ እንባ ተናነቀኝ አይ ድህነት የስራህን ይስጥህ አንተ ካገሬ ባታስወጣኝ ይህ የመሰለ ሰርግ ሲናፍቀኝ አይቀርም ነበር እህህህህህ ነው መቸም
@fatumara3244
3 жыл бұрын
አይዞሽ ዉደ ያልፋል
@kedhabshawet2749
4 жыл бұрын
ባረካላሁ ለኩማ ወባረካለሁ ኩማ ወጀመመአበይነኩማ ኸይር ሙሽሮች የደሥታ የፍቅር። ዘላቂ። ያድርግላችሁ። የኔ። መምህር። 2። ብርነዉ። በጎንደር። ባህል
@ጀሙቲቢንትሰኢድ
4 жыл бұрын
የት ሀገር ባህል ነው?
@fatumafatuma2238
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ወንድሜ ማሻአላህ ደስ ይላሉ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር በሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ብዙም ወንጀል አይሰራም ከከተማው ይሻላል አልሀምድሊላ
@sofiya9833
4 жыл бұрын
ما شاء الله الف الف الف مبروك ትዳራችሁ ያማረ የስመረ አላህ ያርግላችሁ ያረብ እደው ምርጥ ሱኒባል ስጠኝ ምንም አይኑረው ወላሂ ብቻ ኢልም ይኑረው ታማኝ ይሁን ቤተስቦችን ኡክባሪ ለአደም ልጅ አዛኝይሁን ይሄካለው በቂነው ለኔ ያረብ እኔንም ምርጥ ሷሊህሴት አርገኝ
@fatimaa2480
4 жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይወፍቅሽ ወንድ ብሆን የምትፈልጊው አይነት ወንድ ሆኘ አገባሽ ነበር ልዩ
@hayatsaeed3258
4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅር እኔስ ሰቶኛል አልሀምዱሊላ
@sofiya9833
4 жыл бұрын
@@fatimaa2480 ጀዛከላህ የኔልዩ አሚን አሚን
@sofiya9833
4 жыл бұрын
@@hayatsaeed3258 ማሻአላህ ሷሊህ ልጆችን ይዎፍቃችሁ አሚን ብያለው የኔውድ
@user-vp9kk7dc6h
4 жыл бұрын
ዶ#ር ዘይኔ በጣም ደስ ይላል አቦ ደረሳ እወዳለሁ እኔም በኸሉዋ ነው ያደጉት ወንድምቸ ጋር አልሀምዱ ሊላህ ደስ ይል ነበር ልጅነት
@bintmehammed-c3d
4 жыл бұрын
እንደዉ ዶክተር ዘይኒ ሙሽራዉን አሳፈርከዉ በካሜራ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው
@حدرابنتسعيد
4 жыл бұрын
በሸሪአዊ ሥም ሊጠራ ግን አይገባም እሄ አግባብ አይደለም ሸሪአን ማርከስ ነው ኢህቲላጥ የሞላበት እኛም የገጠር ልጅ ን እናውቃለን ሠርግ እንደት እንደሆነ
@ቲቲነኝየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሰፈሬ ልጅ ነኢማ አብዱ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኽይር ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ እስኪ እንደ እኔ የአጆ ሜዳ ልጆች የሆናችሁ
@ሳሊሀወሎየዋ
4 жыл бұрын
ዋአሌኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቦ ሰርግ በኛጊዜ ቀር አሁንማ ሴት የታለ ያሉትም ጨዋታ አያውቁም
@saadhas8912
4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ።። ባረከላሁህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊ ኸይር አላህ የሰመር ትዳር ያርግላቸው ማሻ አላህህህህ እልልልልልልልልልል መብሩክ ግን ዶክተር ዘይኔ እኔ ግን ያልገባኝ ነገር መህር የሚባለው ነው ማለቴ ይሄ መህር የሚባለው ግድ ቡር መሆን አለበት እኔ በምርጫዬ ቢሆንስ ለምሳሌ ቁረሀን የመሳሰሉ ነገሮች ከቻልክ መልስልኝ ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ።።ባረከህለኩማወባረከአለይኩማወጀመአበይነኩማፊኸይርአላህየሰመርትዳርያርግላቸማሻአላህህህህእልልልልልልልልልልመብሩክግንዶክተርዘይኔእኔግንያልገባኝነገርመህርየሚባለውነውማለቴይሄመህርየሚባለውግድቡርመሆንአለበትእኔበምርጫዬቢሆንስለምሳሌቁረሀንየመሳሰሉነገሮችከቻልክመልስልኝ ??????ማለቴ መህር የሚባለው ምንም አይዋጠኝም
@f2271
4 жыл бұрын
@@saadhas8912 አይሆንም እያሉ ነው
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
4 жыл бұрын
@@saadhas8912 ቁረአን ብዙ ኦለማዎች አይሆንም ብለዋል አድ ሰዉ ብር መስጠት እየቻለ ብለዋል እና ሴቶችብራችሁን ተቀበሉ ቁረአን ለምን መኸር ይደረጋል ባል ማስቀራት ግዴታዉ ነዉ መኸርም ባይሆን
@susukonjo6341
4 жыл бұрын
ደሞ ሴቱን ልታስለቅስ ነው ዶ/ር ኪኪኪኪኪኪ ይህንን ለቀህ ደረሳው እብዲ ብለህ ለማንኛውም መሻላህ ገጠር ውስጤነው
@nasriya3267
4 жыл бұрын
እእእእእ 100 ብር አረ በዚህ ዘመን እንዲ አለ ወይ በጠም ነው የሚገርመው ወላሂ እኛ ገጠር ነው ግን ከአምስት እስኪ አስረ አምስት ሺ ከዛም በለይ ነው ሚስጡት አስቡት ገጠር ነው በዘ ለይ የናዚስ አጅብ ነው ብቻ ትዳሩ የመረ የስማራ የድርገው
@fetiyasani7716
4 жыл бұрын
ውሸት
@rmuna4190
4 жыл бұрын
ደክተርዘይኔ ጀዛከላ አስተወስከን ለሙሽሮች መብሩ ብዙ የሚያስተካከል ነገር አለ ግን ቢያስተምሯቸዉ በደብ ይይዛሉ ሱና ሱና የሚሸት ሰርግነዉ አላህ ይጨምርላቸዉ መኸር መቶብር ማሻአላ
@hawahawa3240
4 жыл бұрын
ምንእደሚሉ ምንምአልገባኝም እኔም ምርጥ የገጠር የገበሬልጅነኝ ከስደት ስመለስ ሳገባ መተህ የደስታየ ተካፍይ እድኮኑ ስል በአክብሮት ጠርቻችሁአለሁ ግን የምድር ድቢ እና ጭብጨባ የለበትም እሽ
@anisasurur7453
4 жыл бұрын
ጎበዝ አድነቂሽ ነኝ
@ሱሱነኝብቸኛዋ
4 жыл бұрын
የኔ ቤጤ ኢሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቴ
@zabeba5936
4 жыл бұрын
ማሸ አለህ ደስ ሲሉ ያገጠር ልጅ መሆን እኮ ማተደል ነው ያአለህ በስንታኘ አማቴ የገጠር ሰው ተሰ በስቦ አያሁኝ አለሃምድልለ ዶክተር ዘይኔ ትዩጴ ጀዘክ አለህ ከይርን
@rukiya6481
4 жыл бұрын
የት ሀገር ነዉ መኸር 100 ብር አጂብ ይህ ነዉ ትዳር ማለት አላህ ያሣምርላችሁ እስከመጨረሻዉ ከሜሴዎች መሆን አለባቸዉ
@ኢክራምኢክራም-ፈ1ፀ
4 жыл бұрын
በጣምደስይላል እኛሀገር አድስት ተማግባት ሙኪና መግዛት ይቀላል
@hayatseid5230
4 жыл бұрын
እረ ኬሚሴ አይመስለሽም እንዴ
@seadatube3234
4 жыл бұрын
@@ኢክራምኢክራም-ፈ1ፀ የምር እኝ ሠፈርም የጥሎሺ ብሩ አንድ ቤት ይገዛል ግን እኮ ቤተሠብ ብዙ ወጪ ያወጣል የበለጠ
@ቲቲነኝየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ከሚሴ አይደለም ግን መህር ከ5ሽ እስከ 10ሽ ነው ግን አልፎ አልፎ የሙሽሪት አባት አሊም ከሆነ መህር አልፈልግም ብሎ አላህን ለሚፈራ ሰው የኒካህ ማሰሪያ መቶ ብር ተቀብሎ ይድራል እንጅ መህር አይደለም የሰፈሬ ልጅ ናት በቶ ብር መህር ተድሮ አያቅም አባቷ ግን ሸህ ናቸው ለዛ ነው መህር ያልተቀበሉት
@rukiya6481
4 жыл бұрын
@@ቲቲነኝየአላህባሪያ ማሻ አላህ አንችም እደሷ በመቶ ብር እድታገቢ ሠርጉን ግን ጥለሽን እዳበይ
@ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ
4 жыл бұрын
ከሳውዲ ሰርግ እጥፍ ድርብ ይሻላል ማሻአላህ ወድ ነሽ መህርሽ ደስ ብሎኛል እህቴ እኔም የገፀር ልጂ ነኝ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ገፀር ከሆነ ሰርጌ ወንዶችን ዳእዋ እንጂ ጭፈራ አልወድም ሴቶች ስለሚፈቀድላቸው ችግር የለውም ጀዛከአላህ
@h.j8360
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@bintyimam8094
4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን የዘዋጅ ሰኢድ ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጣችሁ ዛሬስ አንደኛ ነኝ ያጀመአ እስቲ ዱአ አድርገልኝ በጣም ይጨንቀኛል
@ረበናዬእውቀትንጨምርልኝ
4 жыл бұрын
Abeshir ehet lekayr new
@bintyimam8094
4 жыл бұрын
@@ረበናዬእውቀትንጨምርልኝ እሺ ውዴ አላህ ለሁላችንም ከይር ይሻልን
@ፋጢማእስማኢል
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ጭንቀትን ያንሳልሽ ያረብአብሽሪ እህቴ
@ረበናዬእውቀትንጨምርልኝ
4 жыл бұрын
@@bintyimam8094 አሚንንን ውዴ
@bintyimam8094
4 жыл бұрын
@@ፋጢማእስማኢል አሚን ወኢያኪ
@makimamaki434
4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ሲል ማሻአላህ የገጠር ባህል ደሥ ይላል እደዚህ ኢስላምን ባላበሰ መልኩ ኢንሻአላ እኔም ሰርጌን በዚህ መልኩነው የማረገው ምን አልባት ባሉ ከተገኝ ከከከከከ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
4 жыл бұрын
ግን ያሆ ጀሊል እንደት ይባላል እንዳትወርዱብኝ አዉቄ ሳይሆን ለማወቅ ነዉ
@najmihyoutube3196
4 жыл бұрын
🙄😁
@zelaftube5292
4 жыл бұрын
ክክክክ ፈራሽ እንደ ይወርዱብኛል ብለሽ እኛ ጋ እንደዚህ ያለ ሰምቸ አላውቅም ይገርማል የየ ሀገሩ ይለያያል
@ayemehamed9447
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ኧረ እኔም ገርሞኛል ያሆ ጀሊልል ነው የሚሉት ወይ ጉድ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
4 жыл бұрын
@@zelaftube5292 አዎ ሀያቲ አሁንኮ የፈትዋ ዘመን ሁኗል ከመሬት ተነስተን ያዉም መክፈቻዉ በስድብ ነዉ
@ematube
4 жыл бұрын
ነገ በጣም የምወዳት የአብሮ አደጌ ሰርግ ነው ክፍት ብሎኛል በደታዋ ቀን አለመገኘቴ አይ ስደት ወይ አይሞላ ወይ አጎል
@rahmarahma7002
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወበረክ አሌኩማ ወጀመኧ በይነኩማ ፊልኸይር ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@shamokhalenzii8845
4 жыл бұрын
ማሻአላህአልፍመብሩክቋንቋውእኮያልገባችሁየቁረአንስለሆነነው።
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አልፍ መብሩክ አጂብ መቶ ብር መህር ያአላህ አላህ ትዳራቸውን በረካ ያድርግላቸው በየቦታው ያለው ባህል ይገርማል
@زهرةبنتمحمدالحمدالله
4 жыл бұрын
ውድ እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርሁኝ ጀዛኩምአላህከይር
@myloveumi8095
4 жыл бұрын
እሽ አደረኩሽ ዜዶ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
4 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ግን መኸር በጣም አነሰ ወድኮ ልፍት ብሎ ሲያገኛት ነው ለሷ ትልቅ ክብር የሚኖረው በመቶ ብርማ ካገኘ ነገም ሌላ ሴት ማግባቱ አይቀርም መኸሯ 100 ብር ክክክክ ወላሂ አሳቀኝ ሆ በሳኡድ 10 ሪያል ሱበሀን አላህ። እኔ የመርሳ ልጂ ነኝ ግን 10 ሽ፣ 9 ሽ ነው መጣያ ከዛም በላይ..። የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው ያረብ የፍቅር የደስታ የኢማን ጋብቻ ያድርግላቸው ያረብ
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤታቸው የገጠር ቤት አይመስልም
@አብይአህመድ-ሸ6ቐ
4 жыл бұрын
በጊዜሸቃቅለው ስርተውነው
@zahrazahraaa2692
4 жыл бұрын
@@አብይአህመድ-ሸ6ቐ kkkkkkkkkk
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ
4 жыл бұрын
አሁንኮ የገጠር ቤት እንዳለ ግርፍ ነው እድሜ ለአረብ ሀገር ብር ክክክክ ኤኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ሠፈራችን የለለ ተቀይሯል
@Rተስፈኛዋ
3 жыл бұрын
@@አብይአህመድ-ሸ6ቐ ክክክክክክክክክክክ
@jamjam1960
4 жыл бұрын
ማሻላህ ደስ ሲሉ ትዝ አለችኝ ገጠሬ እኔም ቀብራራዋ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር እኮ ፉቅር ነች ።እደ ገጠር ሰርግ እሚያምር ሰርግ የለም ድሃውም ሃብታሙም ማይለይበት መገደኛውም ሀሙም እኩል እሚታይበት ሰርግነው.
@nasriya3267
4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ወዳ ፊት ይቃይረል ብዬ በአላህ ተስፋ አለኝ
@aminaebrahim4394
4 жыл бұрын
መሻ አላህ መሻ አላህ ደሥ ትላላችሁ 🌹🌹🌹❤️
@FAhN-iq1vn
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ ያማረ ትዳር ያረግላቸው ዶክተር ጀዛካአላህ ወላሂወንትህነው የገጠር ሠርግ ብዙም አያካብድም በቀላል ይጋባሉ
@ኸይረዲንኸይረዲ
4 жыл бұрын
ያወጀን ምን ማለት ነዉ"" በጉራጊኛ "ግን ያገቡኛል ማለት ነዉ ክክክክክክክ
@jemilatub6426
4 жыл бұрын
ያሆ ጀሊልነው የሚሉ
@lal3675
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
4 жыл бұрын
ኧረ አሥተካክይው የተዳርኩነው ነው የሚባለው ያገቡኛል ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@نعيمه-ه2ف
4 жыл бұрын
@@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ ክክክክክክ ዝም አትያትም
@መዲማህሙድ
4 жыл бұрын
ማሻኡሏህ ደደስይላል አሏህ ይባርክላቸው. እውነቱን ለማውራት በኢስራፍ የተጀመረ ሰርግ መጨረሻው አያምርም እዲህ አይነቱ ነው የሚሰምረው መብሩክ ሙሽሮች
@user-dp3he1js6d
4 жыл бұрын
ኧር ይሄ እስላማዊ አይደለም ከሱና የራቀ ምንም የሸርዐ አደብ የለለው የጭፈራ ሰርግ ነው ነብያችን ሰቶች እንጂ እየገጠሙ የሚዘፍኑት ወንድ በዚህ መልኩ እየጨፈረ ኢስላማዊ ማስመሰል ይከብዳል
@زمزماندرس
4 жыл бұрын
አየ እህቴ ይሄንኑ. አልሀምዱ ነው ማን አለበት በዘጠናወቹ መቸ ሂጃብ ይለበሥ ነበር ገጠር
@nooraallah7399
4 жыл бұрын
ሱመያ ቢንት ሀሰን ትክክል። መማር አለብን።ገና ይቀራል።
@هاديهبنتسعيد
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም እናመሰግናለን ገጠር ውስጤ ነው የምር ህልሜ በባህሌ ማግባት ነበር ግን ካለ ስደት ያለ ቤተሰብ ተዳርኩ አልሀምዱሊላህ አላህ የፃፈልኝ ስለሆነ አልሀምዱሊላህ ብየ ተቀብያለሁ ግን ሁል ጊዜ የሚናፍቀኝ የገጠር ባህላችን ነው
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
4 жыл бұрын
እህቶች በሥደትያላችሁ ላገራችሁ አብቅቶአችሁ። የሠፈራችሁን ልጂአላህይወፋቃችሁ። ትክክል ወንድማችንሹኩረን
@meremali250
4 жыл бұрын
ማሽአላህ ደስ ሲል የት ሀገርነዉ በአላህ ያማረ የተዋበ ትዳር ያርግላቸዉ ያረብ።
@አሏህሆይማንምየለኝእኔንለ
4 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ ትዳራችውን አላህ ያሳምረው ገጠር ውስጤ ነው
@reemyousef8248
4 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ዘይኔ ሰላምህ ይብዛልን ባለህበት ማሻ አላህ በጣምነው ደስ የሚለው የገጠር ሰርግ ሙሽሪትና ሙሽራው መብሩክ ብያለሁ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ
@mohammedzain677
4 жыл бұрын
*ማሻአላህ አላህ ያማርና የሰመር ትዳር ያድርግላቸው* *ውድ የዶክተር ዘይኔ ቤተሰቦች ዱአእ አድርጉልኝ አክስቴየን አሞብኛል በዱአችሁ አላህ አፊያ እንዲሰጥልኝ🙏🙏*
@zinetadem9310
4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ማር
@mohammedzain677
4 жыл бұрын
@@zinetadem9310 *አሏሁመ አሚንንን ያረበል አለሚንን ዚኑዬ በዱአሽ😥*
@እናቴሂወቴቱብ
4 жыл бұрын
ሰርግንማ ደረሳ ይጨፍረው እውነት ያለ ማካበድ ...ሰመድ ጀሊሉ ሲሉ ሲያምሩ
@hawaebrahim8392
4 жыл бұрын
ብትራቸውን አልተቀበሏቸውም እሳ
@ደካማባሪያህነኝ
4 жыл бұрын
አሏህትዳራቸውን ሧሊህያድርግላችው አላህን የምለምነው ያነ ያደኩበት አሥዳደጌን እዳልመለሥበት ይህንሥላችሁ ደሥይሚልአሥተዳደግነው ግን ወንዶችም ሤቶችም ተደባልቀን መጨፈርነው የሤሚዜና የውድሜዜ ማንያቸንፍ በጭፈራ እንፈካከራን አሏህይቅርይበለን ይህንወጣትነቴን ሥበብአድርገህ ሥደት ካሳወከኝ እዳልመለሥ የሁለየምኞቴነው ያረቢ
@jmelas130
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ መብሩክ ያማርየሠመር አላህ ያድርግላቼው ትዳራቼውን ይካቲት ወላሂ አግብቶ እኔ እዚህ አለቀሥኩኝ እኔ አልቅሼ ወንድሜንም አስለቀስኩት በጣም ነበር የምወደው ያለቀሥኩት ምክናየት ወንድሜ እየገባ አብሬ አለመደገሤነው ያስለቀሠኘ
@ሲስየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ወይኔ የገጠር ሰው ግን እኮ የዋህ ነው ሀቂቃ መኪነዋን ሲከተሉ ስላ ሊይዞት ነው እንደ ሲሉ የኔ ማሮች
@ጀሙቲቢንትሰኢድ
4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ዶ/ረ ዘይኔ ሀሪፍ ትምህረት ነው
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
4 жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል ትዝታዎች አሉት 😍😍😍😍🌹ዉይኔ ወላሂ ልክ የኛ ሰፈር መሱለኝ ኡፍፍፍፍ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
4 жыл бұрын
የኔ ማሮች ልጆቹ ደስ ሲሉ ቅልቅል ቢኖርም ልጆች ናቸው አላህ ትዳራቸውን ያማረ የሰመረ አላህ ያርግላቸው ያረብ
@ዓአሻየቱብዩ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደሰ ሰሌ እኔ እንዲዚህ በዩ ነው ማገባ ከሰደት በኀላ እንሻ አላህ ዱኡ አደረጊልኝ
@zozomohammed3926
4 жыл бұрын
ዶክተር ተጫወትክባቸው ልበልህ ክክክክክክ ወላሂ በጣም እወድነበር አሁንማ አጠገቤ ቢጨስ አይሸተኝም ጭፈራ አዳር ሙሉ እጨፍር ነበር ሰርግ ሲሆን ሽልማት ነበረኝ ከአባቴ ሁሌም አሁን ወፍ የለም እንኳን ሲጨፍር የሚያድር
@medinagvsk1098
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክእህህህህህበሳቅ ደስይላል
@hajertube8254
4 жыл бұрын
መቶ ብር መህሯ ምንም አይደል የኔ በዝቷል ማለነብ በዚህ አይነት አባቴ ጃሂን ስለሆነ በሰለኝ 5000 ሽ ነበር አወይ ትዝታ በዚሁ አጋጣሚ ኮመቴን የምታዩ ሁሉ ለአባቴ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሶላት አይሰግድም አላህ ሂዲያ እድሰጠው
@ሀያትአደም-ረ4ሸ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ጨርሰው ደረሳናቸዉ ዶክተር ዘይኔ እስቲ አዱን ደረሳ ጀባ በለኝ አቦየ ደረሳ እወዳለሁ
@ሞሚሚዲያ1
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@Abdo-wr7gp
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ከይር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ
@meremamuhye8273
4 жыл бұрын
ትዳራቸውን ያሳምርላቸው አላህ ማሻአላህ ሙሽሪት በክብር ወጣች
@ፊርዶስወሎየዋፊርዶስስደተ
4 жыл бұрын
ማሺአላህ እኔም እደዚህነዉ ያገባሁት በጀሊል ወላሂ ትዝነለኝ ታዳ ተመልሥአይመጣ ማሺአላህ ምነዉ ዛሬቢሆንልኝ ባሌም ጋተፍተን ሰደትመጣሁ አይልጂነት
@fafibitseid310
4 жыл бұрын
እኔም ገጠሬ ነኝ ያዉም የወሎ እባክዎ ዶክተር ዘይን የሰርጌ ቀን እንዲትገኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ :: አሏህ ሷሊሁን ባል ሲሰጠኝ እጠራቺኃለሁ ኮሜንቶች
@rukiya6481
4 жыл бұрын
ክክክክክ ገና ተፈልጎ ሷሊሁን ይስጥሽ
@fafibitseid310
4 жыл бұрын
@@rukiya6481 ክክክ አዎ ሩቄ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
4 жыл бұрын
@@fafibitseid310 ክክክክክክክክገናሳይገኝ
@fafibitseid310
4 жыл бұрын
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ አዎ ክክክ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
4 жыл бұрын
ዋአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተርዬ እኔን ለማሥቀናት ከሆነ በቅርቡ ጠብቅ ኢንሻአላህ ከነፈረሤ እመጣልህ😂😂
@zinetadem9310
4 жыл бұрын
ክክክ
@ነሰራያብትሀይረዲንነስራየ
4 жыл бұрын
😂😂😂መሸ አለህ ከምር የገጠር ሰርግ እዎደለው መቺ ይሁን ቀኑ ውውውውው የምረል የዝነነል😍😍😍😍
@zahraabdulla2795
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያማረ የደመቀ ትዳር አላህ ያርግላቸው ያረብ
@ሀድያዩሰ
4 жыл бұрын
የወድሜን ሰርግ አስታወሰኝ ያሆ ጀልሊ አላህ ጀሊል ሲሉ 10 አመት በፊት ማሻአሏህ
@Alhamdulillah_2534
4 жыл бұрын
ያረቢ ደስሲሉ 😂😂😂😂😘😘😍😍 ግን ምህር 100 ብር ብቻ ይህየትሰፈርነው እኛጋር 1000-5000 ነው የመህር አንድሺ ዝቅተኛ እና ገጠርምቢሆን አሁንእየተሻሻለነው ዶክተርዘይኔ ጀዛከላህከይረን ይገቡትንም አላህትዳራቸውን ያማረያድርግላቸው ወንድማችነእንዳለው ገጠር ችግሩ እክቲላጥነው ለማንኛምው ደስይላል
@kedijamuhammed8629
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ደኩተር ዘይኔ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ማሻአሏህ ሙሽሮች ባረከሏሁለኩማ ወባረክ አለይ ኩማ ወጀመአ በይነ ኩማ ፊል ኸይር ብለናን ያገሬ ሰው ነህዴ ስላወኩህ ደስ ብሎኛን ወደኛ ሀገር አትመስለኝም ነበር
@ሪምቦረና
4 жыл бұрын
የሰፈሬን ዴረሳወች አሰታወሰከኝ እኛ ጉረቤት መሰጀድ ነበረ እና ማሻአላህ እዛ የሚቀሩት ዴረሳወች ብዛት ነበረ ሱበሀን አላህ እና ከለዋወ ብቻ ብዛቱ ነበረ ወላሂ ሸአችን ሲሞቱ ያሁሉ ተበታተነ ወላሂ በጣም ነወ የሚያሳዝነወ የዛሬን አያረገወና
@hayubintali705
4 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነዉ ወሎ ዉስጥ አይደለም
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
4 жыл бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይንነኩማፊል ኸይር የአሊና ፋጡማን ጋብቻ ያድርግላቸዉ
@እሙአብደላህዘይነብ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ ዘና አደረ ከነ ጀዛከላህ ኸይረን
@toybaassen1182
4 жыл бұрын
አገሬን አሰታወሱኚ ሣላገባ አረብ አገረ ላረጂ ነው እረ ደአ እንደራርግ እህቶች አገረልገባ ሁለት ወረቀረኚ ሰርግ ጠረቻቺሀለሁ እሺ የዶክተር ዘይኔ ተከታታዮቺ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
4 жыл бұрын
ወርጣየ መሰለኝ ከሀይቅ በታች መልካም ትዳር
@hayatiadimu4431
4 жыл бұрын
መሸአላህ ድስ ይላል ምነየም የማረሳው አጎቴ ሲገባ ቃልቻ ነበር እናም የዘለሉበት የፎቁ። እርብራብ ተሰብሮ ነበር ።ይመቸኛል የደርሳ ሰርግ
@tube6066
4 жыл бұрын
መገን ዘመን ሳዱላ የለምደ ናትራና ሎሚ እዳላቀበልን😍😍
@mekiamekia7965
4 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ በፍቅርበኢማንየተሞላትዳርያአርግለቹ እኔምየገጠርልጅነኝ👍👍👍
@seadatube3234
4 жыл бұрын
ባረከላሁለኩማ ወበረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻ አላህ መህሯ ትንስነው ዋናው ኒካውነው እኝ አምስትሺ ሪያል ነው ያስጣልነው ክክ ቆይ አንድ ቀን እመልሳለሁ
@ኢልሀምእናቴንናፍቂ
4 жыл бұрын
ማሻሏህ ተባረክ እረህማን በጣም ደስ ይላል
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
4 жыл бұрын
መሀሩ ደስ ሲል ማሻአላህ 100 ብር
@rehimahussen2941
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የትነው ግን ?
Пікірлер: 1,3 М.