የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን በዲጂታል መልኩ በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ሲያገኙ ከካርዱ እኩል ህጋዊ ተቀባይነት እንዳለው ያስታውሱ። ፋይዳን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በቀረበው ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካልተመዘገቡ ድረገጻችን id.gov.et ላይ በመግባት ፣ id.gov.et/locations ላይ በሚያገኟቸው የተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች ፤ የገቢዎች ቢሮዎች እንዲሁም በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት በመሔድ ይመዝገቡ።
Note that when you get your Fayda Digital ID digitally on Telebirr Super App, it is equally valid as a card. Watch the video below on how to get your Fayda on Telebirr Super App.
If you have not registered for Fayda Digital ID, register by visiting our website id.gov.et, at a specific bank branches which you can find at id.gov.et/locations , revenue offices and at the post office headquarters.
Негізгі бет ፋይዳ በቴሌብር
Пікірлер: 86