KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Комедия
የዳኒን ልደት አከበርኩለት
Жыл бұрын
የዳኒን ልደት አከበርኩለት
Рет қаралды
383,174
Dani and Tsge Royal
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@user-wk1lt6hr5c
Жыл бұрын
ፅጌ ና ዳኒ ይጋቡ የሚል 👍👍👍
@hadera7645
Жыл бұрын
እኔ ይጋቡ😘😘
@sebletube7412
Жыл бұрын
በመቤቴ ደምሩኝ
@ethiopiaislove734
Жыл бұрын
Yegabhu
@ethiopiaislove734
Жыл бұрын
Yegabhu
@tsehaybekele435
Жыл бұрын
እኔ
@user-sj4lj5io8e
Жыл бұрын
ዋው እናተ ልጆች በቃ ታይቶኛል ትጋባላችሁ ተጋብ የሚል ሰው🙋🙋🙋 😍😍😍😍
@user-jg6ns7tm6n
Жыл бұрын
ተጋቡ የምር ተስ አለኝ 😘😘😘😘😘😘
@sebletube7412
Жыл бұрын
በእምነትየ በናትሺ ደምሪኝ እህቴ
@AliAli-lp4mh
Жыл бұрын
እኔም ተግብብብብብብብ
@merry_hani
Жыл бұрын
Enda tegabtwal eko
@ftumaassefa5501
Жыл бұрын
እኔ የሚመሥለኝ ከድሮም ጀምዉ ፍቅረኛሞችነቸዉ በቀደም አገባሁ ብላቀለበትምነምን ያለችዉ ድራማነዉ የሚመስለዉ
@user-gh4cs7ps4e
Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ልደት እንኳን ተወልክ በእናትህ ከፀጌጋ አትጣሉ በጣም ነው ምታምሩ በመሀላቹ ጥል አይኑር እወዳቹ አለሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@sebletube7412
Жыл бұрын
በማሪያም የማሪያምየ ደምሪኝ
@fikretkbroum2175
Жыл бұрын
👍🥰🥰❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@fikretkbroum2175 ደምሪኝ
@desalegne10
Жыл бұрын
Mdmddm
@HtymiTuba5335
Жыл бұрын
በሰዉ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን አሚን በሉ 💋💋💋💋🇪🇹👈
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@qweqwe444
Жыл бұрын
አሜን (3)
@adanechyoutube3425
Жыл бұрын
pils.subscrbi.argnyi
@bekelemehret3501
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tj6gd3nw6j
Жыл бұрын
አሜን ማርየ🙏😘
@konijetgirma.2119
Жыл бұрын
ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ዳኒዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ በመድሀኒአለም በአንተም በቤተሰብህ በጓደኞችህ በህዝብም የተወደደ ይሁን ፅግዬ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወዳጅ ነሽ እምትወጃት ኪዳነምህረት የሚወደድ የሚናፈቅ የሚያስደስት ህይወትን ትስጥሽ እሮያል ፋሚሊ መልካም እድል መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቹ አሜን
@sebledinberufetene8488
Жыл бұрын
ዳኒዬ ያንተ ፈገግታ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ልደት
@user-ft1wo8fr6q
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😗
@amenabebe2255
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😄
@toyba1599
Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ዋዉ ዳኒየ መልካም ልደት ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዳኒየ ከፅጌ ጋር ተጋብ የማሚም ፍላጎት ነው 😍😍😍
@rahwawesena7914
Жыл бұрын
ዳኒሻ እንኳን ተወለድክ አንድላይ ሁላችሁንም በማየቴ ደስ ብሎኛል በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ እመብርሀን ዘመናችሁን ትባር እባካቹ አትለያዩ♥♥♥♥
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@mihretaycheneku4717
Жыл бұрын
በእናታችሁን አትጣሉ እንድህ እኮ ነው ምታምሩት። 🥰🥰🥰🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደሞሪኝ
@ruthruth8913
Жыл бұрын
ወይኔ እናቱ እዲጋቡትፈልጋለች ደስሲል
@reyanyoutub2743
Жыл бұрын
ቀለበት የረገለትስ
@emuyete672
Жыл бұрын
Enatu Nat gn
@user-lb7ye4xy1l
Жыл бұрын
@@emuyete672 እናቱ ሌላ ነች እኮ ግን
@emuyete672
Жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ena lemn lje alechi algebagnim
@user-lb7ye4xy1l
Жыл бұрын
@@emuyete672 ሁለተኛ እናታችን አሉ እኮ ዉዴ የዲኮሮ ባለቤት መሰለችኛ
@fefeagarotube5704
Жыл бұрын
ሰላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣችሁ ዳኒ እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑርልን ፅጌ እና ዳኚ ይጋቡ የምትሉ በላይክ
@rahel2834
Жыл бұрын
ዳኒየ ፀጊ አድላይ ስላየሆችሁ በጣም ደሰ ብሎኛን መልካም ልደት ለአንተ🙏💕
@konjitOrthodoxEthiopia1991
Жыл бұрын
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ የዳኒ እናት እራሱ ተጋቡ ብለዋል የኔም ሰሜት ነው ❤
@BanchiYetewahidoLiji
Жыл бұрын
ወይኔ ትክቶክ ላይ የተቆራረጠውን አይቼ ስጓጋ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል መልካም ልደት ዳኒ ፅግዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ💖😘😘
@mekuanent8744
Жыл бұрын
ፍቅረኛዋን ምን ታድርገው ቀለበት ያደርገላትን
@kalkidanabekalyenat4289
Жыл бұрын
የምረ ፅግዬ ከማውቃቸው ሴቶች ሁሉ ትለያለሽ በጣም መልካም ልበ ቀና ሴት ነሽ መልካም ነገረ ሁሉ ይገባሻል ፈጣረ ይጠብቅሽ ዳንዬ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@tsehaidadi3676
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አንድ አደረጋችሁ አብራችሁ ስትሆኑ እንዴት እንደሚያምርባችሁ መልካም ልደት ዳኒ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምኝ
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ዋው የዳኒእናት ፍንዳታናቸው ደስስስሲሉ ዋው ፅጌና ዳኒ በተጋባቹ መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ ግሩፓቹ ደስይላል ዳኒሻ ቀሪዘመንህ ይባረክ መልካም ልደት ፅጌ የሰማኛነሽ
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
በድጋሜ አብራችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ዳኒ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እባካችሁ ዳኒ እና ፅጌ ጎደኝነታችሁን ወደ ፍቅር ቀይሩት ።
@gigitubeweloo
Жыл бұрын
ደምሪኝ እሕች
@selamtube7565
Жыл бұрын
አንደኔ አብረው ሳያቸው የተደሰተ👍👍
@mahederkebede6610
Жыл бұрын
የእውነት በጣምምምምም ነው ደስ የምትሉት እመብርሃን መሃላችሁ ገብታ ፍቅራችሁን ታፁና አይለያችሁ🙏🙏🙏 መልካም ልደት ዳኒ
@yeshiworkyabay3990
Жыл бұрын
በድጋሚ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል በአንድ ላይ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ
@rim488
Жыл бұрын
ዳኒ ደሞ አንድቀን ቀለበት ይዘህ ሰፐራይዝ እደምታደርጋት ባለሙሉ ተስፋ ነን happy bithday
@asresuasuu3150
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባደረገው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዳኒ እና ጥጌ እደኔ በጉጉት ይናፈቀ ❤👏 በላይክ አሣዩኝ ❤😘👏ግራ በሉ ወደቤቴ
@sebletube7412
Жыл бұрын
ሠብብልየ ደምሪኝ በናትሺ
@user-qp4rl4mh1m
Жыл бұрын
@@sebletube7412 ቤተስብ እንሁን ጎራ በሉ
@masthanmasthan1131
Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ በጣም ነዉ የምታምሩት እስኪ ተጋቡ አንተ ና ፅጌ እኛንም አስደስቱን
@gezeyemecheal8845
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ተወለድክ እስኪ በመመለሳቸው ደስ ያለው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatimahmohammed1088
Жыл бұрын
ተጣልተው ነበር እንደ
@aselyalexander8871
Жыл бұрын
ጥሩ ጓደኛ እና ጥሩ እንቅልፍ ለአዕምሮ ጤና በጣም ጥሩ ነው ይባላል እና እንኳን ደስ ያለህ Happy birth day dani
@GODISGOOD-tn4fe
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒ ከፅጌ ጋር ተጋብታችሁ የናትህን ምኞት አሳካላቸው
@hirutethioshirk5869
Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ልደት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው💐🎂🍾🥂 ፅጌ ትለያለሽ ማርያምን ጎበዝ ነሽ ደስስስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራቹ🥰🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@EskedarTesfaye-fu8jp
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ ዳኒ &ፅጌ❤❤😍
@mesimesi5465
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒየ ፅግየ ምርጥ ጓደኛ ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@user-he9ye3kz8o
Жыл бұрын
ዳንዩ ፅግዩ እንዲው ብትጋቡ ስታምሩ
@mesimekdi
Жыл бұрын
መሲዬ ደምሪኝ እማ
@user-kr9fu7eu1x
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ተወለድክ መልካም ሠው ነክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልክ
@teyobstawudase3432
Жыл бұрын
ስታምሩ እመቤቴ እድሜ ና ጤና ትስጣችሁ እና ዳኒ መልካም ልደት
@saranegn2219
Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አድላይ ስለተመለሳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ዳኒዬ መልካም ልደት🎂💝
@donaytroyal860
Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ ስላየናችሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል ምርቲ😭😭♥
@seli1719
Жыл бұрын
waited for so long, happy to see you together again! long way to go. Happy birthday Dani, and many returns of ur special day!
@sebrinatube
Жыл бұрын
ዳኒ ና ፅጌን የሚወድ ኑ እስኪ በላይክ ልያችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው
@Tekletube
Жыл бұрын
ፅጌ እና ዳኒ አረ ተጋቡ በጣም ታምራላቹ ሰርጋችሁ ለማየት ያብቃን።
@woleladebele6043
Жыл бұрын
በእውነት ማሞን እስኪያቅተኝ እንድረስ ነው እኔ በጣም እምወድሽ ሁላችሁንም ዳኒ ጽጌ ማርታ ቤዛ በጣም እወዳችሁአለሁ አንደኛ በጣም ደስ ያለኝ ጽጌና ዳኒ አብሮ በመሆናቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል ተለያዩ የሚባል ስሰማ መከታተል አቁሙን ምክንያቱም ሁለታችሁ ተለያዩ ደስ ስለ ማይለኝ ነው አንድለይ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል አሁን እከታተላቸው አለሁ የአኔ happy birthday ውለዱ ከበደ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@tejnesh5645
Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ማሪት አስለቀሰችኝ የእዉነት ደስስስ የምትሉ ጓደኞች ናችሁ እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን
@hanaalemayehu561
Жыл бұрын
ዳኒዬ እንኳን ተወለድክ ፅጌን የመሰለ ጓደኛ ስላለክ እግዚአብሔር አመስግን 🎂🎂🎂❤️❤️
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@nasirim4492
Жыл бұрын
እውነት እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ በርቱ
@kakunegewo5692
Жыл бұрын
በጣም ነው የተፋቹት ደግሞ ዳኒ እንኳን እድሜ ተቀጠለልህ።
@kdeoj1075
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማልቀስ አብሬ ማርታየ አብሽሪ ማማየ ዳኒ እኳን ጠወለድክ መልካም ልደት ከፅጌ ጊር ጥሩ ሂወት እምኝል ችሁ አለሁ ተጋብታችሁ ውለዱ ክበዱ 🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰❤️❤️
@oneofi8726
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ዳኒ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@mekides
Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ፅጌዬ& ዳኒዬ መልካም ልደት🎂🍷 እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 💚💛💖
@narditube5470
Жыл бұрын
እንደማመር
@yanubeyisayanu9166
Жыл бұрын
በእውነት እደዚ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን እባካቹ በመካከላቹ ሌላ ሰው አታስገቡ
@user-by5fm2pc8o
Жыл бұрын
እቺ ጽጌ የምትባለዉ ልጅ ግን ምን አይነት ቡቁ 👈😎መልካም ልደት ዳኒ ዉድ ወንድሜ ስያምርባቹ 💘 በማሃላቹ የሚገባ ሰይጣን እግሩ ይሰበር🙏👉አእምሮ ነዉ ያላት በዛላይ ዉበትዋ እድገትዋ ስርአትዋ የስራታታሪነትዋ ከየት የወረሰቹ ማን ቢያሳድጋትነዉ ፅጌ ወላጆችሽን አመጊኛቸዉ ገና ከፍ እንደምቲይ ጥርጥር የለኝም 😘😘😘😘
@amanunique1
Жыл бұрын
Happy birth day dani ,please dani and tsige stop missing an opportunity
@uaepp9417
Жыл бұрын
Happy birth day Dani & tsge. ... Aylyachu 💜
@birukterefe5950
Жыл бұрын
አንድ ላይ ሰላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዳኒዬም መልካም ልደት🥰🥰🥰😍😍
@titifashion233
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፅግዩ የ እኔ ቅመም የተደረገላትን የማትረሳ ናት ከዳኒ ጋር እንዲጋቡ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@hanibalwelduhani
Жыл бұрын
ኡፈይ አንጄቴ ቅቤ ጠጣ መልካም ልደት ዳኒዬ ፈጣሪ አይለያቹ😘😘
@tesib3910
Жыл бұрын
Happy Birthday Dani 🎉🎉🎈🎈🎈🎁
@maeritube21
Жыл бұрын
ፅጌ የኔ ውድ ዳኒየ መልካም ልደት ፍቅራችሁን ያብዛው👑👑👑😍😍
@BeneyasYedegualij
8 ай бұрын
ድንግልን ስለምትወዱዋት ይበልጥ ወደድኳችሁ!!!❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒ እንወዳቸዋለን ልጆቻችን
@emusalhi
Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።ሳላስበው እንባየ ፈሰስ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@selmejons5098
Жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ ፍቅራችውን እሰከ መጨረሻው ያድርግላችው የምር እያለቀሰኩኝ ነው ያየውት
@nasibabitimuzemil6070
Жыл бұрын
ታደኒ እነት ነቻው በአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከፊያ ከጤና ይስጦት ማመ
@netsib3805
Жыл бұрын
I am so Happy to see you guys together ❤️ 💗 💓
@gadiseadam9648
Жыл бұрын
HBD 🎉🎉 Dani God bless you
@user-sr3tf2ek3s
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ አይለያችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ዳኔና ፁ ተጋብና ገላግሉን
@user-ex8eh5ws6q
Жыл бұрын
ክክክ የምር ትክክል
@user-mo6ge8dd2b
Жыл бұрын
ክክክክ
@asumifaadila5950
Жыл бұрын
Allhamadulila walahi gamachu tiyya wanin ibsun hin qabu fuldurafile rabbin addan issin hin basin hasida fihisti isinira hafageysu abba fadhe caltana ❤️🥰❤️👌👌👌
@Naollame
Жыл бұрын
KZitem koo subscrub naaf godhi qomo koo
@user-ul4qc9ot7j
Жыл бұрын
ተከፍታችሁ አላያችሁ!! ከረፈደም ብሆን መልካም ልደት !! ፅግዬkoo አይ ሎቪዩ❤
@user-he9ye3kz8o
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳንየ መልካም ልደት አንደዚሕ ነው እሚምርብችሁ
@emebettube4963
Жыл бұрын
የእውነት እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስስስስ አላችሁ የናተ መለያየት እኔን እራሱ አስከፍቶኝ ነበር
@masthanmasthan1131
Жыл бұрын
እድሜ ናጤና አብዝቶ ይሰጥልን ለእናታችን ደስ ነዉ የሚሉ
@adonaylove830
Жыл бұрын
tsege i like her energy , she is active
@user-ri6vl3mh9v
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ ዳኒየ መልካም ልደት ፅጌየ መልካም ሴት ነሽ በርችልን ማርታየ አይዛሽ 😥
@emransolomon2108
Жыл бұрын
Tsega hulam liyu nesh dani enkwan tewldek 1000amet nur royal family andelay selayewachu des beloghal mechem ayleyachu beteley huletachun king ena Queen ewedachuwalew big respect all of you 😍😍😍😍😍
@tigisthailu7075
Жыл бұрын
ማሚዬ እውነቱንና እቅጯን የልጄ ሚስት ብለው ልቤን አስደሰቷት ከዚህ በኋላ ጓደኛሞች ነን አይሰራም እንደገና አብራችሁ ስላየኋችሁ ደስስስስ ብሎኛል መልካም ልደት ዳኒ።
@hilamoo928
Жыл бұрын
እኮ ገላገለችን
@hayati1840
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አረፍን በቃ
@titifashion233
Жыл бұрын
@@hilamoo928 ምን ማለት ነው ?
@hilamoo928
Жыл бұрын
@@titifashion233 ማለትማ የዳኒ ማዘር ፅጌን የልጀ ሚስት አለቻት ለዛ ነው
@titifashion233
Жыл бұрын
@@hilamoo928 እሺ ማሬ
@hirutethioshirk5869
Жыл бұрын
እኔም ሳድግ በዚህ መኪና ነዉ የማገባው😉😂😂
@mdeenaadab4253
Жыл бұрын
ስታረጂ ማሚ
@hirutethioshirk5869
Жыл бұрын
@@mdeenaadab4253 ክፉ ምን አለበት ያሳካልሽ ብትይኝ 🙄ቆይ እኔም ከሸቃላነት ወጥቼ መዳም እሆናለሁ 😢😋😂😂
@user-zz9uv8ky3h
Жыл бұрын
እሽ እድጠሪኝ
@paleto3640
Жыл бұрын
ዳኒዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት አብራችሁ ስላየኃችሁ በጣምምምም ደስ ብሎኛል
@wow6573
Жыл бұрын
ዳንየ መልካም ልደት እኳን ተወለድክ ፅጉሻየ በጣም ምርጥ ሰዉ ነሽ
@beitymajaz9516
Жыл бұрын
እማዬም እደእኔ ነው እሚስብት በቃ ታጋብው አትሽኩርመሙው እማዬ እርጂም እድሚ ከጣናጋ ነፍ አመት ይኑሩው
@alhamdulhia4735
Жыл бұрын
ምስሻአላህ ፅግየ እደዚህ እረጋስትይ ውበት ጨምረሻል የኔቆንጆ ዳኒናአንች አብራችሁ ብትሆኑ ደስታችን ነው
@yeshiy4859
Жыл бұрын
ዳንዬ መልካም ልደት አብራችሁ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ናፍቃችሁኝ ነበር l love you
@azutube6342
Жыл бұрын
HBD dani🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እንኳን ደና መጣችሁልን ተወዳጆችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@user-ql2sb4zf7y
Жыл бұрын
ስታምሩ
@metadeltube1
Жыл бұрын
Wowowo like 👍😍♥ Happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳🎉🎉🎈🎁🎊🎂🥳🎉🎈
@የራያዋ
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒየ🎂🎂🎂በደስታ ኑሩ የምወዳችሁና የማከብራችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@weynshetalemu9928
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ
@nasibabitimuzemil6070
Жыл бұрын
እድ አድ ለይ ስነያቹው ደስ ይለናል አድ ለይ ኑ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@sxvda3011
Жыл бұрын
ማርቲ አብሽሪ ቆንጆ እድግ በይ
@user-pq2ho5kt2f
Жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሺኝ የኔ እናት መልካም ልደት ዳኒ
@merkitube5839
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@user-lr6ey2pm1n
Жыл бұрын
የልጅ ሚስት አለች የኔናት
@user-so8pj9dl6r
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒየ ሁላም እግዚብሔር አይለያችሁ ደም አትጥፉ በጣም ቆይችሁ አድለይ ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል
@marmar6681
Жыл бұрын
ማርቲ አስለቀስሽኝ የኔ ቆንጆ ዳኒዬ መልካም ልደት ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
@rabiaaymer2543
Жыл бұрын
ዳኒ ና ፅጌ ተጋብታችሁ ማዘርን አስደስቱ
@aishaaisha6991
Жыл бұрын
እኮን ተወለድክ እኮን ለዚህአበቃህ እኮንም ተሰባሰባችሁ ደስ ብሎኛል በፍቅርስላየሆችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@SaraSara-lu8pm
Жыл бұрын
ዋዋዋው በጠም ደስ ሲል እግዚአብሔር የፍቅር ሼም ያልብሳቺው እውነት 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወልድክህ ደን ❤️❤️🫶🫶🎉🎉🎉ቀር ዘበንህን እግዚአብሔር ይባርከው 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏💞💞🙏🙏🙏
@Hiyba123
Жыл бұрын
Aseyyyyyy enkwa kemzi belkum achnikumna nerkum enkwa teweldeka dani hawey natey tebareku❤️❤️❤️❤️
@hiw.and.1297
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ዋው!
@hiw.and.1297
Жыл бұрын
ወይ ማሚም ሚስቱ አሉ እኮ ምኞቶት ይሳካሎት የኔም ምኞት ነው። ማርቲ አስለቀስሸኝ የኘኔ ውድ አይዞሽ። መልካም የፍቅር ዘመን!!!
@AbiAbi-fn5gr
Жыл бұрын
እማዬ ግልጽ ተናገሩ የልጄ ሚሰት
@user-kq5wl4fx7f
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳኒየ የኔ ፅየረዳ ትለያለሸ
@user-ce6qm8nf3p
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዳኒ እንኳን ተውለድህ
@toybawollotube789
Жыл бұрын
የፅጌ ፍቅርኛ የት ጠፍ ክክክክ ዳኒና ፅጌ ናችሁ እምታምሩት
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@rer4733
Жыл бұрын
ወላሂ ስውዳችሁ ዳኒየ ነፍ አመት ተመኘሁልህ
@rer4733
Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽእማ
@mesimekdi
Жыл бұрын
ኢማየ እንደማመር
@rer4733
Жыл бұрын
@@mesimekdi እሽውዴ
Пікірлер: 1,1 М.