ሰለሞን ካሳ በዚህ ሳምንት በቻይናው ዲጂአይ የተሰሩትን የድሮን ቴክኖሎጂ እቃ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እቃ ለማላለስ ስለሚረዱ ድሮኖች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ታሳቢ ተደርገው ስለተሰሩ ድሮኖች፤ ስለ ጀነሬቲቭ ኤ አይ በማርኬቲንግ በማስታወቂያ በፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለሚኖረው ሚና እንዲሁም በፖለቲካ ዲፕሎማሲ ውስጥ ገብቶ ምን እየሰራ እንዳለ እና ዩክሬንም ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባዩዋን በጀነሬቲቭ ኤአይ መወከሏ ስለመነገሩ አቅርቧል፡፡
Welcome to today's tech talk with Solomon Kasa! We discussed China's DJI drone technology for transporting goods and the role of generative AI in marketing, advertising, film, and political diplomacy, including Ukraine's first AI-powered foreign affairs spokesperson. Exciting developments across industries are highlighted.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#tech_talk
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
Негізгі бет የገዙት እቃ በድሮን ቤት ድረስ ከች፤ ጭራሽ የከተማ የሰው ትራንስፖርት በድሮን? //TechTalk// S26 E11
Пікірлер: 16