KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የጎዱን ሰዎች የማይወዱት የሚፀፀቱበት የሚፈሩት ከጥፋታቸው የሚማሩበት ነገር
Күн бұрын
የጎዱን ሰዎች የማይወዱት የሚፀፀቱበት የሚፈሩት ከጥፋታቸው የሚማሩበት ነገር
Рет қаралды
15,517
Meski Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 138
@achamyalish9593
8 ай бұрын
የጎዱንን ሰሞች ለመበቀል መፍትሄው ከእነሱ ተሸለው መገኜት ነው ጠንክሮ ሰርቶ መለወጥ ነው አለቀ❤❤❤❤❤❤
@haymannotlema7757
8 ай бұрын
❤በትክክል❤❤❤❤
@BT-yl3qg
8 ай бұрын
Exactly
@zekiya-xc1fi
8 ай бұрын
ትክክል
@seada12a28
8 ай бұрын
ትክክል❤
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
8 ай бұрын
ይመችሽ
@seada9327
8 ай бұрын
መስክየ በጣም እኮ ትክክል ነሽ በራሴ እያየሁት ነዉ እኒ አብራኝ የምትሰራ ሀበሻ የተመታች ናት በቃ ስራ ስለምፈልግ ዝምምምም እላታለሁ ይብስባታል ከሷ ጋር ባለመጯጯሄ በዝምታየ እና እሷን ንቄ በመተዌ እረጅም ጊዜ ሰራሁ አልሃምዱሊላህ አላህም እረዳኝ በኒ ሀይል አደለም ።
@hawaali670
8 ай бұрын
ማሻ አላህ
@صببا-ك5خ
8 ай бұрын
በትክክል መሲ እኔ በተደጋጋሚ እሚፈትየኝጉዳይ ነው በጣም እምወዳቸው ሠወች ሙልጭ አድርገው ሠድበውኝ ግን ደግሞ አይረቁኝም እኔም የሠደቡኝን ሳስብ ሠድቤቸው ቢሆን እላለሁ ግን መሳደብ አልወድም ዝምታ አበዛለሁ
@battyy248
8 ай бұрын
Yenem chiger ehe new 😢
@rozagetinet
8 ай бұрын
እንደእኔ
@MekdlawitMekdi
8 ай бұрын
እውነት ነው መስኪዬ በረከቱን ያድልሽ ትልቅ ትምህርት ነው የነገርሽን❤❤❤
@liliabera4202
8 ай бұрын
Thank you meski im passing very difficult time but i will everything and praying being strong is very important
@አለምብመ
8 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን፫ እህት መስኪዋዬ በትክክል እህት ❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ማስተዋ የይቅረታ ልቦና ይስጠንአሜን፫
@birketitsegaye7265
8 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 🙏
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
8 ай бұрын
መስኪዬ ያልሽው ሁሉ ትክክልነው እኔማበጣምችግርአለብኝ በሚመጡብኝ ሁሉ እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ትግስት የለኝም 😢 ያልሽውሁሉ ትክክልነው በጣምስናደድ ሲያናዱኝ እናገራለሁ ግንትንሽ ቆይቼ አለቅሳለሁ😢😢😢 ብቻለምክርሽ አመስግናለሁእማ
@yared7699
7 ай бұрын
መሰኪ ተባረኪ እውነትሽን ነው ወዳጅ ሆነው ቀርበውሽ ቤትሽን ልብሽን ከፈተሽ እህት አርገሻቸው ድንገት ተነሰተው በሰድብ ሙልጭ ሲያደርጉሽ እግዚአብሔር አይጣል እኔ ብዙ ታምሜለሁ ከባድም ነው ከማጠብቂው ሰው ሲሆን ግን የፈጣሪን ቃል ሰምተሸ ይቅር እንድንባል ይቅር ማለት ግድ ይለናል ምክንያቱም እኔም በብዙ ይቅር የተባልኩ ነኝና ነገር ግን እንደበፊት መሆን አልቻልኩም ቂም የለብኝም ግን ፈራሁ ሰው መቅረብ ሌላ ወዳጅ መቀራረብ ብቻ እማልዋሽው ልቤ ተጓድቷሎ ግን ይቅርታ ማደረግ መቻሌ ግን ተመስገን ❤❤❤
@TiziteLave
8 ай бұрын
ይቅር ብዬአቸዋለው አመሰግናለው መስኪ
@kokebalresawem819
7 ай бұрын
የኔ ትሁት ፈጣሪ የሰጠሽን መልካምነት አሁንም ይጨምርልሽ በደስታ ኑሪ ከነቤተሰብሽ የኔ መልካም
@suhailanaser3941
8 ай бұрын
እሽ የኔ መልካም እዉነትነዉ ትህምርትና ጥንካሬ ይሰጠናል አመሰግናለሁ
@aschalchadane7618
8 ай бұрын
እውነት ነው መስኪየ የኔ አስተዋይ ምወድሽ በምክንያት ❤
@SalamSalam-uy8cg
8 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ እኛ ስት በድለን ፍጣሪ ይቅር ይለንናል አይደል ይቅር ,ማድረግ ለራሳችን ነው❤❤❤
@MekdiYemariamlij
7 ай бұрын
እውነት ነው መስኪየ እናመሰግናለን
@Mesku_habte
8 ай бұрын
Meskiyee ene mokshe betam tkklnesh enem bekarma amnalehu bzu sewoch zmtashn endefrhet ykotrutal fetari begizew ena beseatu ye ejachew ysetachewal
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
8 ай бұрын
መስኪዬ ምርጥምክር ነው እኔ ሰውን ማስቀየም አልወዲም ግን ካስቀየሙኝ ከሆደ አይጠፍም. ፍጣሪዬን ይቅርባይ እንዲሆን. እለምነዋለሁ❤
@mubetube2
8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ ትክክል ነሽ የኔ ደርባባ በርችልኝ❤❤
@helenkeno6967
8 ай бұрын
የኒ ውድ ተባረኪልኝ አንቺ እካ የተባረክሽ ሴት ነሽ እግዝሐብሔር ልጃችሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ🙏🏻❤️🙏🏻👍❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🌹👍
@RurEe-rz6tr
8 ай бұрын
አይ መስኪ ዝምታም እኮ ይጎዳል 10አመት ፍቅረኛዬ እንዳልድን አርጎ ሰበረኝ እኔ ግን መልስም አልሰጠሁት ግን እሱ ዝምታዬ በጣም እየጎዳው ነው በጎደኞቹ ይቅርታ ታድርግልኝና በሰላም ልኑር ሂወቴን መምራት አልቻልኩም እያለ ይልካል እኔ ግን በሰበረኝ ስአት ሁሉንም ነገር እንዳልተፈጠረ አድርጌ በዝምታ ሂወቴን ቀጠልሁ ተመስገን በዝምታ ውስጥ ብዙ መልስ አለ እንኩንም ዝም አልኩ ክፉ ሳይወጣኝ
@meskitube16
8 ай бұрын
ትክክል እኛ ዝም ስንል ፈጣሪ ይናገርልናል💕🌸🙏🏽
@hiwel9209
8 ай бұрын
እንዴ እንዴ ዝምታ እግዚአብሔር ይህን አይፈቅድም ያውም ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ታድርግልኝ ብሎ ጭራሽ አማላጅ ድረስ መላክ አስጀምረሽ ይህማ ጭካኔ ነው ሰው ማረፍ አለበት በተለይ ክርስቲያን ከሆንሽ ይቅር ካላልን እኛም ከፈጣሪ እኮ ይቅርታ አናገኝም ይህ ደግሞ ለራሳችን ነው ይቅር ብለን የበደሉንን ስንፈታ እኛም የቋጠርነው ቂም ይፈታል ዝምታማ ውስጥን እያቃጠሉ ማዲያት ማውጣት ነው ባይሆን ክፉ ለሚናገሩን ዝምታ መልካም ነው ስንቱ አጥፍቶ ይቅርታ ሊጠይቅ አይደለም መላልሶ ይለበልብ የለ እንዴ ? ባይሆን ይቅርታ እየጠየቁን መላልሰው ሆነ ብለው እንደጅል ለሚቆጥሩን ይቅር ብለን ካጠገብ ለማራቅ መሞከር ሳይዘጋጉ መልካም ነው ዝምታማ ለዛኛውም ለራስም ምንም ትምህርትም የለውምም ለራስም ከባድ ነው
@FreWeyni-bu1lj
8 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ኣንዳንዴ እንደዚ በምክር እንድትመጪ እላለው ምክርሽ በጣም ነው የሚያፅናናኝ❤🙏
@hah-zd9fm
8 ай бұрын
የኔ ውድ መስክ እንኳን በሰላም መጣሽልን ብሃላ እሰማዋለው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@HayatHayat-rp6tz
8 ай бұрын
እናመሰግናለህ እህቴ ጥሩ ምክርነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@Kalkihabeshawit
8 ай бұрын
መሲየ የኔውድ እኔ ጆርዳን የሚባል አገር ከመጣሁ ጀምር አይ ባግ አሰቸግርሮኛል ቀጣይ ቪዶ ብሰሪልን ምን አልባች ክረም ነገር ካለ መዳኒት ካለው የኔ ቆጆ ተባበሩኝ
@Waaqidansa12
7 ай бұрын
My favourite person ❤😍
@HanaTsegaye-d4i
7 ай бұрын
እውነት ነው መስኪ ተባረኪ
@elsaselemon4057
8 ай бұрын
Ewnet new meskiye thanks betam new Emwedish ❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
8 ай бұрын
መስኪዬ ትህትናሽ እራሱ ስምያት ስምያት ይለኛል የኔ ውድ በትክክል ተብለን ምናልፍበትአቅም ይስጠን ወላሂ ገረመኝ ስታወሪው ሚያሳዝነኝ ከኔ ማሻሉ ጓደኞቼ ሲንቁኝ ያለቀስኩት እባ ይቅር ብያቸው አለሁ ይቅር ብሎ ቅይም መያዝ አይፈቀድም ግን ስለ ጓደኛ ሲወራ ትዝ ይለኛል እኔ ስላደረኩት ሲንቁኝ የነበረው ለነሱም አልጠቀማቸውም
@henokhailu3095
8 ай бұрын
እውነት ነው መስኪ ፈጣሪ ይባርክሽ
@ErgoMangesha
8 ай бұрын
መስኪየ በጣም ከፍቶናል በጣም በምወደዉ ሰዉ ተጎድቻለዉ መልስ መስጠት ሰለማልፈልግ በዝምታ ዉስጤ ተጎድቱዋል😢😢
@merryasrat-hw5zu
8 ай бұрын
Tebareki Fetari tsega yabzalish Meskiye ❤
@tigreweyti
8 ай бұрын
መሰኪየ ኣማርኛ በደንብ እሰማለው ለመናገር ይከብደኛል ሁለየ ነው ምካታተልሸ ትህትናሸ የሰው ያለሸ ኣክብሮት በጣም ነው ምወድልሸ በደንበ በችል በደን እፀፈልሸ ነበር ተበረክልኛ የኔ እህት
@mitikuelsabet7953
8 ай бұрын
Thank you. ❤❤❤
@beletechbalcha630
6 ай бұрын
Meski tebareki ❤
@Tizita341
8 ай бұрын
Meskiye Ameseginalehu Ehe Mikir Zare Lene Yetekimegnal Tikis Elih Tikus Kim Alebign 😢 Betam yegodagn Sew Ale Aaaa
@yonatank2354
8 ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔ አስተዋይ ጨዋ ሴት❤❤
@DinkeDeresa
7 ай бұрын
Tebareki
@suhailanaser3941
8 ай бұрын
እዉነት መስኬዬ እኔ የደረሰብኝ ነገር ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴን በማጣቴ😢😢😢😢😢
@eteneshamare6381
8 ай бұрын
Yene mar Egziabhar amlak yeyikirta lib yisten
@nadarkhan5369
8 ай бұрын
ልከናሺ መሰየ ከከፍት ምንም አያገኝም መልካምናት ጥሩ ናው
@Mg-ke8yy
8 ай бұрын
Thanks Meski
@taytigirma3846
8 ай бұрын
❤❤❤ ትክክል የኔውድ
@الحمدالله-ش8م5ي
8 ай бұрын
ጥሩ ትዉስታ ነዉ መሲየ እናመሠግናለን
@KiaKia-ok4jq
8 ай бұрын
መስኪየ የኔ ልዩ እኮ ነሽ ብዙ የተበሮችን አያለሁ አንቺ ግን ትለያለሽ የኔ ልዩ ልጆችሽ ሳሚልኝ ❤
@classicphone5908
8 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ❤❤❤☝🙏🙏🙏
@Ayla-pc3dg
8 ай бұрын
ይቅር ብያቸው አለው በሉ ስትይ እነማንን ነው ይቅር የምለው አልኩ እንዳ ከሆነማ ያነ አይደል ይቅር ያልኩ ግን ውጤቱ ጓደኛ መሆን ከሚፈልጉ ሁሉ እሸሻለሁ ይሄን አረሳውም ሌላ የቅረብ ሰው ያው የሚወጣልኝ ይመስለኝና ቃላት እሰነዝራለሁ ከዚ በላይ አላርዝመው
@etheth5034
8 ай бұрын
💯💯💯 እውነት መሲኪ
@SelamNesih-el5fr
8 ай бұрын
ትክክል ነሽ ጨምርበት
@طيبهالحبشي-ز4ض
8 ай бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ100%❤👍እናመሠግናለን የኔ አሥተዋይ
@alganeshbahre8598
8 ай бұрын
Good job nice advice
@Roman-b7p
8 ай бұрын
Meski selam endt nesh please tell me tsgurachn lemn chafu kechn yemihonw esun mulu ekul lemadrg men madrg ynorbnal😢
@HelinafekaduHilina
8 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ መስኪዬ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
8 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@SisayAyalew-nh7ge
8 ай бұрын
Exactly! Sistu❤
@betelhemgirma9736
8 ай бұрын
ኤፌሶን 4 (Ephesians) 32፤ እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
@betelhemnegash8033
8 ай бұрын
Ke meski afi yemaytefa kal andegna "malet new" huletegna" yehone gize"
@aster7876
8 ай бұрын
መልስ አያስፈልግም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ቀኝህን ቢመታህ ግራህን ስጠው ብሏል
@TigistAwoke-tl6
8 ай бұрын
መስየ ኑሪልን❤❤❤
@tsegabankisra8043
8 ай бұрын
መስኪዬ ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@genettesfaye105
8 ай бұрын
Tekekel
@sanayesanaye-yp5rv
8 ай бұрын
ልክነሽ መክስዬ❤❤❤
@MekdelawitGuche
7 ай бұрын
meskiye enem buzu fetana yaderesubign yerase sew yemimesilugn sewoch dem enba aslekisewignal beteley andit set besirana betimirt yemitimesilegn wyyyyyyyyyyyyyyyyyyy yesirawan yistat Fetari
@HAWAMOHAMED-eb3is
8 ай бұрын
የኔ ወድ ጠንክሪልኝ ቀንበቀነ እንደህ ነይልን
@tigsttube7259
8 ай бұрын
አይ መስኪዬ እንርሳም ብንል አንረሳም😢
@fonezone3171TADU
5 ай бұрын
👍❤❤❤
@አባይነሺ
8 ай бұрын
❤❤❤
@asteralemayehukendie9131
8 ай бұрын
እውነት ብለሻል የኔማር
@TiziteLave
8 ай бұрын
አይ መስኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ
@tsehaykenfat4862
8 ай бұрын
Sorry thanks for sharing but this needs To be borne again. This is big step.I love the idea but it is hard to do it .just my opinion
@bahirgenana2183
8 ай бұрын
Thank you dear ❤❤❤❤❤❤❤
@hafsah1909
8 ай бұрын
Melakam set❤
@Keabe-q8z
8 ай бұрын
እንዴት አድርጌ የኔ ቆንጆ ከባድ እኮ ነው በድሎም የተበደለ የሚሆንን ሰው ምን ታረጊዋለሽ አንችን ደም እያስለቀሰ ከነሱ ብሶ ተበዳይ መስለው የሚታዩ ሰዋች አሉ ።እኔን የገጠመኝ ይሄ ነው በተለይ በቤተሰብ ውስጥ ሲሆን ያማል የእንጀራ እናቴ ስሜን ባሏልኩበት አስቤው እንኳ በማላቀው ውስጥ ከታኝ ስትፈጨኝ ስታቦካኝ ስትጋግረኝ ዝም አልኩ ለአባቴ ስል ዋጋ ከፈልኩ እናቴማ አፈር ተጭኗታል ደም አስለቅሳኛለች ምን አረጋለው ለፈጣሪ ሰጥቼ ቁጭ ተብያለሁ ሳስበው ግን ያመኛል አሁን እራሱ አልቅሽ አልቅሽ እያለኝ ነው ቻው
@meskitube16
8 ай бұрын
እኛ ዝም ስንል እግዚአብሔር ይሰራል እህቴ በዚች እድሜዬ እግዚአብሔር ሲሰራ ብዙ አይቻለው እና አይዞሽ💕💕💕
@Keabe-q8z
8 ай бұрын
@@meskitube16 እውነት ነው እህቴ እግዝያብሔር ታሪኬን ቀይሮት እናት ባይኖረኝም እግዝያብሔር እናት አባት ሆኖኝ የተባረከ ትዳር ሰቶኝ ዛሬ የአራት ውብ ልጆች እናት ሆኛለሁ ወደ ኋላ ሳስበው ግን ያመኛል ስለሁሉም እግዝያብሔር ይመስገን ከሚገባኝ በላይ በጤና በፍቅር እያኖረኝ ነው ።ክብሩን እሱ ይውሰድ
@meaztube5551
8 ай бұрын
Meskiye wste betam tegodtual 😢😢
@abayeneshhuneyalew5686
7 ай бұрын
wenberu dess ylal lakilgn
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
8 ай бұрын
በትክክል መስክዬ❤❤
@ሀናሀና-ኈ5ቨ
8 ай бұрын
መስዬ እነትነው አረ በውስጥ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር በምድነው የማገኝሽ
@meskitube16
8 ай бұрын
Meski tube Facebook page
@Hikmafeydu-h5t
8 ай бұрын
መስኪዬ ጥሩ ምክር ነው 👍👍👍👍👍👍 በናትሽ ቻሌንጅ ጀምሪልን😢
@haymannotlema7757
8 ай бұрын
❤መስክዬ በትክክል ❤ከፈጣሬ❤ ❤በስተቀር ምንመፍትትሄየለም ❤መልካምቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotegobeze1472
8 ай бұрын
💔😢
@hahahajaj2782
8 ай бұрын
የተሰበር ልብ በምን ይጠገናል😢💔
@yodit
8 ай бұрын
በፈጣሪ ብቻ
@hanna4751
8 ай бұрын
በቡላ
@zekiya-xc1fi
8 ай бұрын
ሰላላደረኩት ሲንቁኝ የነበረው አርገውት አልጠቀማቸውም
@Subcorab
8 ай бұрын
Ewnte new❤❤❤❤❤
@SolomeHaiylu
7 ай бұрын
መስኪመታጠቢያሻቧምንድንነዉ
@aseelaseel5862
8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@temkinmohammed937
8 ай бұрын
ሞትቨሺን ነው መሢያችን ይመችሽ እሥኪ ምከሩኝ የራሤ ወንድም ባድራ የሠጠሁትን ብር ከዳኝ በቤተሠብም አሥጠየኩ ግን ምንም መፍትሄ የለም ወደህግ አልሄድ ውጭ ነው ያለሁት በጭንቀት ውሥጥ ነኝ በጣም ከፍቶኛል ምን ይሻለኛል አለኝ የምለውን ሁሉ ነው የከዳኝ እሥኪ ምክሩኝ 😢😢
@TemesgenAmlaki-t7g
8 ай бұрын
ለፈጣሪሽ ከልብ ንገሪው ያሰተካክልልሻል❤❤❤❤
@temkinmohammed937
8 ай бұрын
@@TemesgenAmlaki-t7g ሁላችሁም በዱአ አትርሡኝ የምር ጨንቆኛል በጣምም ከብድኛል
@hiwel9209
8 ай бұрын
እንደኔ ወንድምሽ ከገንዘቡ ይበልጣል ትተሽለት ለነገሽ የሚሆንሽን ስሪ እግዚአብሄር ይበልጥ ይከፍልሻል ዋናው ጤና ነው ገንዘቡን ያገኘሽው ከወንድምሽ በኃላ ነው እህቴ ሴጣንም የሚፈልገው ይህንን ድራማ ነው ወንድምሽ በጠና ቢታመምና ለመታከሚያ ብር ቢያጣ ሞት አፋፍ ላይ ቢሆን የበለጠ አውጥተሽ ታሳክሚዋለሽ እንጂ ብሩ እጅሽ ላይ ሆኖ ወንድምሽ አይሞትም አይደል ግን ይቅርታ ይህን በማለቴ ከገንዘብ ቤተሰብ ይበልጣል ባይሆን በአሁን ሰአት የእናት ልጅ እንኳ ማመን መክበዱን መማር ያስፈልጋል ስለዚ እህታችን እራሱንም ከቻለበት ትልቅ ነገር ነው እኔ ብሆን የማደርገውን ነው አድርጌዋለሁም ደስ ነው የሚለኝ እንኳንም ኖሮኝ ተወሰደ ነው ያልኩት ሌሎችም አሉ እንደዛ በማድረጋቸው እግዚአብሔር በበረከት ሲሞላቸው ነው ያየሁት ብትከሽው ቂም ጥላቻ መራራቅን እንጂ ምን ታተርፊያለሽ በተለይ የቸገረው ከሆነ ብርሽንም ወንድምሽንም ታጪና ይበልጥ ትበሳጫለሽ ማን ያውቃል አንድ ቀን እሱም ባልጠበቅሽው መንገድ ይክስሽ ይሆናል ዋናው ሰላም መሆን ነው
@temkinmohammed937
8 ай бұрын
@@hiwel9209 አመሠግናለሁ ግን እይውልሽ እሡ ከኔ በጣምምም ይሻላል ባይኖርው እኔም አልቀየመውም ምክንያቱም ማጣት ብዙ ነገር ያሥደሪጋል እሡ ግን አለው የኔን የሚሥኪኗን መውሠድ አያሥፈልግም ነበር ብቻ አልሀምዱሉላ ሥለመልካም ምክርሽ ከልቤ አመሠግናለሁ የኔ ቅን አላህ በአለሽበት በሠላም በጤና ያኑርሽ 🥰
@hiwel9209
8 ай бұрын
@@temkinmohammed937 የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ያላቸውን በማያዩትና በማይረኩት ፈጣሪንም በማያመሰግኑት ስለሚብስ እኮ እንጂ ባይኖረው እንኳ ላንቺ ያስብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰው ሀገር ያሉ እንዴት ሆነው ገንዘብ እንደሚያገኙ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም እግዚአብሔር ልቦናውን እንዲመልስልሽ ፀሎት አድርጊለት ይሄ ሁላችንም ጋ ነው ያለው ግን የገዛ ስጋሽን ለሰው አውጥተሽ ብትናገሪ ትርፉ ሀሜት ነው እንጂ ጥቅም የለውም ፈጣሪ ልቦናቸውን ያብራልን በእያንዳንዱ ስደተኛ ቤት ያለ ሊስተካከልም ያልቻለ ነገር ነው እሱ እንደውም ካንቺ ይሻላል ጥሩ ነው ስንቶች ባክነው ሱሰኛ ሆነውስ ቤተሰብ ቤት ሆነው በኛው ገንዘብ እንደገና እናት አባት ያስለቅሱስ አይደል ፈጣሪ ብቻ ልቦናቸውን ይመልስልን የኛንም ድካም እሱ ያስብልን እዮሀ ሚዲያ የሚባለው ላይ እስኪ እይ እህትማማች እናትና ልጅ ስንቱ ይካሰሳል ጉድ ነው ይባላሉ እንጂ ምን ተጠቀሙ ዝም ብለን ፀሎት ከፈጣሪ ከለመንን ግን ለኛም በእጥፍ ይሰጠናል ለነሱም እንዲፀፀቱና ወደ ይቅርታ መተው ሊክሱንም ይችላሉ ይቅር ብለሽ በፀሎት አግዥው እህቴ በክርስቲያን ተበድሮ ያልመለሰልህን በየቦታው እየጠየቅ አታሳቀውም ይለናል እራሳቸው አስበው ይመልሱ ይለናልና እንደጠፋብሽ ቆጥረሽ ረስተሽ ንፁህ ልብ ይዘሽ ከጤናሽ ጋር እንደገና ስሪ ይመጣል አትጨነቂ ሁሉ ምድር ላይ ቀሪ ነው ማንንም አትይ በተሰጠሽ ግዜና ጤና እያመሰገንሽ ደስተኛ ከሆንሽ እራሱ ይበልጥ ከበረከት ጋር ይበዛል
@selamyestentube
7 ай бұрын
video setseri linekun post adegilgn biyans anchi enkuan agtsign
@marthamartha6620
8 ай бұрын
❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👌👌🎉🎉🎉
@selamyestentube
8 ай бұрын
meski
@Tube-ip9xt
8 ай бұрын
የልዩ ስወድሽእኮ❤
@melay222
8 ай бұрын
መሲ ውጭሀገር ዝም ማለት ይሰራል ብከሽ ታስቢያለሽ ወይ።
@meskitube16
8 ай бұрын
መብትሽን የሚነካውን መብትሽን እያስጠበቅሽ በተለይ ስራ ቦታ ከሆነ ሪፖርት ማድረግ በግል ከዛ ሰው መራቅ የምትችይ ከሆነ ግን ክፉ ቃላት መመላለስ አያስፈልግም መራቅ ነው
@finishm2257
8 ай бұрын
👍👍👍
@sifantube7234
8 ай бұрын
Betkikil meskiye
@ሀናሀና-ኈ5ቨ
8 ай бұрын
በማሪያም መልሽልኝ
@asteralemayehukendie9131
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemalem8710
8 ай бұрын
❤😘
@MartaHeni-b8h
8 ай бұрын
እኔማ ጭራሽ ሰዉ መቅረብ ፈራሁ
@asteralemayehukendie9131
8 ай бұрын
ዛሬ 2ኛ ነኝ
@ssaa4401
8 ай бұрын
መስየማዳት አሳይን
@ergetekaltassew8642
8 ай бұрын
ሰልክሽን ባቀው አንድ ሀሳብ እነግርሽ ነበር ታሰተምሪበት ነበር
@selamyestentube
8 ай бұрын
community lay laklsh post adergilgn swoch abzagnawochu youtube kfet blwegn nber
@meskitube16
8 ай бұрын
ምኑን ነው ማደርገው?
@selamyestentube
8 ай бұрын
meski ynan youtube link nw agzut tebaberut blsh endbalfew post endadrgshw ehta bzi linkun lelklsh bya melak alchalkum @@meskitube16
@selamyestentube
8 ай бұрын
በዚ ከተቻለ የዩቲዩብ ሊንኩን ልላክልሽ እህቴ
@LERASE
8 ай бұрын
ሰዎች የምር ይቅርታ ለራስ ነው ጥቅሙ በሰው ላይ ቂም ስትይዙ የራሳችሁን ሀይል ነው የምትይዙት
Пікірлер: 138