KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
የጉድ ቀን የገጠር አስቂኝ አጭር ኮሜዲ
2 жыл бұрын
የጉድ ቀን የገጠር አስቂኝ አጭር ኮሜዲ
Рет қаралды
447,468
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 235
@fasilalemayehu6878
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ሲኒማ መቆጣጠር የምትችሉ ጎበዝ አርቲስቶች ናቹ ሁላችውም አድናቂያቹ ነኝ
@tigefe1337
2 жыл бұрын
እኔ ግን ፊልም የምትሉ ሁላ ከእነዚህ ተማሩ ቃል የለኝም አለም አቀፍ ምናምን እያላችሁ ከምታሰመርቁት ፊልም ይሄ ነው ባህላችንን የሚገልፀ ፈትህ ለባህለችን በርቱ ምርጦችየ
@eteneshwagaye1547
Жыл бұрын
ኣኤኦ
@fasilyigzaw9110
2 жыл бұрын
አማራነት ምን ያክል ጥበብ እንደሆነ ሳስበው ፈጣሪየን የዚሁ ጨዋና ደግ ማህበረሰብ ልጅ ስላደረገኝ አመሰግነዋለሁ።
@Greennature2667
2 жыл бұрын
እስካሁን ባየሁት ስራችሁ በቀጣይ የሀገራችን የፊልም ስራ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ታመጣላችሁ የሚል ተስፋ አለኝ ።
@user-bj3wi5rk5b
2 жыл бұрын
ዋው ካሜራ ማኑን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ጥርት ያለ ከምር የኔዎች ጎጃሜ ስወዳችሁ ♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zainasied615
2 жыл бұрын
✅✅✅✅
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
ካሜራ ማኑም ተዋናዎች ጎበዞች ናቸው
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች በርቱ በጣም ትችላላችሁ ትዝታም ይቀሠቅሳል ያገር ቤቱንም ያስታውሳል እኔን ይፈጥቀኝ ክክክክክክ
@yemarma
2 жыл бұрын
አንደኛ ግሩም ድንቅ ትዉና ቱባ ባህል ቱባ አነጋገር 👏👏👏👏👏👏👏በርቱ
@user-yz7yq9ki5p
2 жыл бұрын
ይች ልጅ በጣም ትችላለች ሁናነዉ እምትሰራዉ
@busyline3833
2 жыл бұрын
ወየሁ ምንትበላሽአለች😳😳😁
@meseretmeseret3505
2 жыл бұрын
በትክክል1000
@user-hl3cy2zu6d
2 жыл бұрын
ኢትዩጰያ ውስጥ ያሉ አክተሮች ለነዚህ ጎበዞች አስረክበው ዘወር ይበሉልን
@tsebaygelagay5158
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 በጣም በጣም በጣም ደስስስስስስ ይላል ግን አጭር ነች 🥰🥰🥰
@habtemariamtsegaofficial6779
2 жыл бұрын
ከማዝናናትም በላይ የምታስቁን ተዋናይ ቲቪ ኑሩልን ❤❤😍❤❤❤❤❤
@sarahsaoron2393
2 жыл бұрын
አረ በጣም አጭር ነው ጨመር አርጉበት በተረፈ አሪፍ ነው
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በርቱን ግን ምናለበት ስአት ጨመር ብታደርጉልን
@user-xn6du4ex1l
2 жыл бұрын
😀😀ገና ወሬዉን ሳይጀምሩትነዉ እኔስ የሚያስቁኝ😂😂😂ቡና አፍልታ ታስታዉሳላችሁ አክስቷ ታማ ሒጂ ሒጂ የሚላት ዉይይ😂😂😂😂
@user-vd1pk9eh9p
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ እፍፍፍፍ ነፈርኩ በሳቅ
@iamfromethiopia3942
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@hailmariam8501
Жыл бұрын
ምናለ ይሄን የተኮረጀ ሲኒማ ድራማ እያሉ እያመጡ ትውልድ ከሚያጠፋ እደዚሂ በባህላችን ብንማር ።
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እኔ ልሰንጠቅላት አለችኮ የደስታ ሀዘን አይይይይይይ
@benintleykberit7265
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅሞትሁኝ
@user-ld7db7tt4w
2 жыл бұрын
🧐🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ በህግ ደቂቃ ይጨመርልን😔🙏🤣🤣🤣🤣🤣
@user-hv4ns5sd7w
2 жыл бұрын
🤣
@user-hv4ns5sd7w
2 жыл бұрын
ባሁኑሰአት ህግየለም 🧐☹️
@denkenshkadi1840
2 жыл бұрын
@@user-hv4ns5sd7w 😂😂😂😂😂😂
@user-hv4ns5sd7w
2 жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 🤭
@user-hv4ns5sd7w
2 жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 ✌️
@Sara-ne3cl
2 жыл бұрын
ምንሁናችሁ ነዉ አጭር ህምታደርጉት ካልሆነ ቴክቶክ ልቀቁት ጥሩዉን ድራማ አታበላሹት
@salamerke5811
2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም የኔ ማልቀስ ይግረም😓😓
@sikosilo6386
2 жыл бұрын
እኔም የምር ልቅሶ እስመስለኝ ደሞ ድምፃ ወየው ወየው
@user-wh4px4ui7s
2 жыл бұрын
ደራሲው ግን የመጨረሻ ጎበዝ ነው ፕሽ በለው በጌታ የዚቺን ልጅ ስሟን ንገሩኝ ሀሀሀ ውስጧን ደስ ብሏት ይቺ አስመሳይ የእኔ ፍትፍት ሀሀሀ ሀሀሀ ሀሀሀ ኧረ ወዮ በጌታ
@messiye1432
2 жыл бұрын
Swedachihu gn tnshi dekika chemrubet wudoche
@danielnagado4647
2 жыл бұрын
በተለይ ቀጭኗ ወይ ማርይ በጣም የገጠሩ እሰታይል ሰትችልበት እግዛቤሔር ይሰጣቹህ
@helanhelan50
2 жыл бұрын
አፍር ሙች አላለም እር ይመቻችሁ አቦ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏
@zainasied615
2 жыл бұрын
አሚንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️
@iamfromethiopia3942
2 жыл бұрын
Kkkkk በጣም
@user-jl4rk7hn6m
2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ሰዓት ይጨመርበት
@user-vf1jn7bi2z
2 жыл бұрын
Gobane betam gobez nat
@fasilalemayehu6878
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ የማደንቃቹ ገብሩ የት ሂዶ ነው ኢሄ እንከፍ
@saratemere2319
2 жыл бұрын
You guys r the best I have ever seen actors… best best ever
@kidanabera5960
2 жыл бұрын
ትንሽ እንዲያዉ ሚስቱ ሞተች ትንሽ አላለም😂😂😂
@almahi37
2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@haniyoutube8250
2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@mimiasefa4452
Жыл бұрын
💗💚💛❤💗 መደነቅ ሲያንሳቸው ኑው በተለይ ቀይዎ አንዱኛ ናት 💗 እናተን እያየን እንፅናና እጂ
@zemdembiyal9715
Жыл бұрын
አይ ጎጃም እንዴት ነው ደስ የምትሉት
@ahlameadem2605
2 жыл бұрын
ሳቃቸው እየመጣ እደምንም ተቆጣጥረው ነው😂😂😂
@iamfromethiopia3942
2 жыл бұрын
ክክክክክ ፍትፍቴ አላለችም
@user-qv5uk5dc3u
2 жыл бұрын
... ጥሩ ትዝታና ትምህርት ሰጭ ነው! 😁😁😁
@user-me6ll9jp3q
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሲያለቅሱ የኔ አብሮ ማልቀስን ይሉታል
@alemubelay4245
2 жыл бұрын
ዋው ይሄ ድራማ ደግሞ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረገኝ
@tgabebetube4392
2 жыл бұрын
ዋው ትችላላችሁ አይገልፀውም በተለይ ቀዯ ልጅ ይመችሽ የሳቄ ምንጭ
@SaraSara-os9lj
Жыл бұрын
ይተውኑታል አይገልፀውም በርቱ ውድድ።
@bemntamen9894
2 жыл бұрын
በመቤቴ እንዴት ደስስስስ ይላሉ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@terunashagegnahu5038
2 жыл бұрын
እኔልሰጠቅላት አላለችም አፏን እያጣመመች ደስብሎአት አቦ ይመቻችሁ ትችላላችሁ
@zemeneabinet
2 жыл бұрын
ትመቻላችሁ ። ልክ ኢትዮጵያዊ። ዘመናዊ ነገር እንዳጨምሩበት በዚያው ቀጥሉበት ። ትችላላችሁ ።
@user-ks5ji1rc4j
2 жыл бұрын
በውሸት ማሪያምን አትበሉ እዴየ
@ፋኖወቸደሞቸ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔበሳቅ
@user-vj6xz7go4l
2 жыл бұрын
እደው በጣም ጥሩነው በርቱ ወደነዋል
@yehalaworkkebedeasgelit3766
2 жыл бұрын
የሚገርም ትወና ውይ 😍😍 አንጀቴ ደረሰ
@hussienahmedethio4222
2 жыл бұрын
ይች ልጅ እኮ 1ኛ እኮ ናት አርቲስት ወላሂ 1ኛ
@America1219
2 жыл бұрын
😂😂O my god so funny 😂 keep going
@getabayugeta8890
2 жыл бұрын
በጣም እኮ ነወ የምትመችኝ ምረጥ ኮሜ ዲያን እኮ ነሽ ትየያለሽ
@toybafintew2070
Жыл бұрын
ምርጦች ደሥሦትሉ ይጨምርላችሁያገሬ ሠዎች
@mkaiil1568
2 жыл бұрын
ኧረ አማቲ ቁጭ ሚስቱሞትች ጉድ
@hawahawa8959
2 жыл бұрын
የኢቶጲያ ሰውኮ እድወድህ ወይ መሞት ወይ ከሱ በታይሁንክክክክክ
@asmarech591
2 жыл бұрын
ምረጦች በጣም ጎበዞች በረቱ
@lammiiambo5267
2 жыл бұрын
ሰራላት 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😂 ግን ትወናቸው ቁጭ የገጠር ባህል ቀጥሉበት
@mohmedzzzz8444
2 жыл бұрын
መጋዣ የመልስምትአሳማ 🤣🤣🤣
@ethioqueencleo6445
Жыл бұрын
ሰላም በጣም ነው የማደንቃችሁ አስተማሪና አስቂኝ ጥሩ የገጠር ትዝታ ነው ግን ይሉኝታ አይዛችሁ ሁሉም የናንተን ስራ ሳይሰራ የናንተን ሙሉ ስራ እያወጣ ይጠቀምበታል ኮፒ እራይ አላችሁ ስራችሁ ላይ ደሞ እንደማንኛውም ዩቱበር ሰብስክራይብና ላክ አርጉ እያላችሁ ማስታወቅ አለባችሁ እንደስራችሁ ብዙ ሰው ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አይደለም ማናጀርና እሚያስተባብራችሁ ሰው ማረግ አለባችሁ በርቱ
@hhc4594
2 жыл бұрын
አንቺ የኔጥዱ የኔማርወለላ አላለችም ሙሾ ትጠላላቹህ 😀😀😀😋😋😋😋😋
@ringoringo6827
2 жыл бұрын
ማኒን ኔው😂😂😂😂😂
@saidarqway5739
2 жыл бұрын
ፈገግ አድረጋችሁኝ በርቱ 👍👍😍😍
@najatalshehhi2371
2 жыл бұрын
😂😂😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍😘
@jhonejobe2224
2 жыл бұрын
ስታምሩ በርቱ
@hosssnhb6596
2 жыл бұрын
ተዉይችልጅ ሳድጓት
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
ሳቅቸ ሞትኩ ፍትፊት ደረቅ እግር ወየሁ ትወና ብሎ ዝም ነው 1ኛ ናችሁ 💖👍👍
@user-vf1jn7bi2z
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk Hhhhhhhhhh
@nefassilknefassilk3985
2 жыл бұрын
Betam betam gobezoch nachiu bertu atakuartu🥰🥰🥰
@qonjo6613
2 жыл бұрын
የጥንቶች🥰
@hadi3642
2 жыл бұрын
መጋዣ ኣለችው እሡ ደሞ ኣሣማ ኣፈር ሙች ኣላለም
@ayeleshtamasgnyoutube6580
2 жыл бұрын
የኔውድቺ ሥወዳቺሁ 😘😘😘😘😘😘
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ኧረ ተው እረዘም አድርጉልን ቀጣም አጠረ
@Fekerte928
2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ትችላላቹ
@agertiruneh4149
2 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwww 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ruhamaruhama1817
2 жыл бұрын
😂😂😂😂🤭 ሆ ሆ ወደው አይስቁ አሉ 🤣🙈
@hhc4594
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍስራነው ግን በቀረፃላይ ያሉትችለው መቅረፃቸው ሳይስቁ
@ktube8920
2 жыл бұрын
ኤዲት ያደርጉታልኮ
@user-vd1pk9eh9p
2 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔን ይፈንጥቀኝ አለች ክክክክክ
@user-ql2gk2rf7t
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ልሰጠቅ አላለችም
@adugnaf442
Жыл бұрын
የሜአስገርም ብቃት ምህታተኛ ተዋናዮች ብራቦ ተዋናይ ቲቪ
@seadateshome4473
2 жыл бұрын
መገዥ፣ክክክክክክ፣አሳማ፣ጎበዞች
@misrakmulu7393
Жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣
@bediluyismaw5045
Жыл бұрын
የሴትዮዋ በጣም አድናቂ ነኝ!!!
@gebietube6007
2 жыл бұрын
ኧረ ይስጣችሁ ትችላላችሁ
@tizitabekele7766
2 жыл бұрын
weye dasi yelalhu bartu
@Dodi-n5v
2 жыл бұрын
እረ ክክክክክክክ ገደላችሁኝ❤️
@ferehiwotgizachew4665
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልትገለኝ ነው ይች ልጅ
@senaytdessey9762
2 жыл бұрын
እነዚህ ሰወች እረኛየን ይመሳሰላሉ💘💘💘💘💘💘ስወዳቸዉ
@tizitabekele7766
2 жыл бұрын
yene mar nuru;g
@user-yg3sj7lz4d
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትለለችሁ በርቱ
@user-dg5wj3bd2n
2 жыл бұрын
ባለቀዮአ ጥምጣም ስወድሽ የኔ ናት ውድድድ
@tsigezegeye3668
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@qonjo6613
2 жыл бұрын
እረ ወየሁ😭🤣🤣🤣🤣
@iamfromethiopia3942
2 жыл бұрын
ክክክክክ አለቃቀሷ አንቺ የኔ አበባ አላለችም ክክክክ
@yimenugebru5825
2 жыл бұрын
ትችላላችሁ .......ቃል የለኝም
@mesichiobebai157
2 жыл бұрын
ስወዳቸው በቃ ቃል የለኝም ። እኔንም ብታሳትፉኝ ufff des yelgn nbre
@user-vf1jn7bi2z
2 жыл бұрын
Benafkot eko new yemtebkachehu
@ahlameadem2605
2 жыл бұрын
ትለያላችሁ ስል ስወዳችሁ😍🥰🥰
@busyline3833
Жыл бұрын
እምዋስወዲት😁😁😁😝
@hadiaomar8997
2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ስስትሉ
@eskedaradamu960
2 жыл бұрын
ልዩነሽ
@user-go4mp8ky7u
2 жыл бұрын
ዋው ምንም እንክን አይወጣልት ድቅ ድራማ
@ethiomereb3030
2 жыл бұрын
እረግእረግ 😂😂😂😂
@user-cb4rx5bb3i
2 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላቹሁ
@dawitleweye7018
2 жыл бұрын
Ere isha
@layelaalayelaa6282
2 жыл бұрын
Satamaru abo woawo ❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainasied615
2 жыл бұрын
ደርቅ እር አላለምም😂😂😂😂😂😂
Пікірлер: 235