KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የጓደኛዬ ሰርግ ፕሮክግራም ክፍል አንድ ...
6 ай бұрын
የጓደኛዬ ሰርግ ፕሮክግራም ክፍል አንድ ...
Рет қаралды
7,873
ሀሱን_ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 113
@user-bt7je7jw3n
6 ай бұрын
እኔኮ ሰርግ ሳይ ሰርግ ያምረኛል ሲያረግዙ ሳይ ማርገዝ ያምረኛል ምን ይሻለኛል 😂😂😂😂
@user-zo9ms5ps7o
6 ай бұрын
😀😀😀
@samiras4127
6 ай бұрын
😂😂 ሁሉንም ማረግ ነዉ
@meditishu8014
6 ай бұрын
እኔምምም😅😅😅
@quite701
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አግቢ
@RahmiYube
6 ай бұрын
@@samiras4127 የልቤን ነው የተፃፈልኝ ሆሆሆ እኔ ከልጅ ውጭ ምንም አልመኝም የሰርግ ወጭ ከባድነው አታስቢ እሽ✊✊✊
@fafitube2448
6 ай бұрын
ወደ መርሳ ኑሮ አልተወደዴም ልበል ሁለት በሬ የሚጣልበት ሠርግ ሆ😂😂እኛ አካባቢ አንድ በሬ መቶ ሺ በገባበት ዘመን😂😂😂😂
@user-wk1cu6ev1f
6 ай бұрын
😂😂😂
@user-wk1cu6ev1f
6 ай бұрын
ለመዳ ቅመሞች ነው ኖሩ የተወደደው አገር ቤት ያለው ለምዱታልሀሀሀ
@ZeynuTubeX
6 ай бұрын
Good vivbe bro..bertalen hubi..atetfa..❤ like share..yederege..
@sarahabshwite5469
6 ай бұрын
የሀሠን ወሸት በዛ ላማሣቅ ብሎ
@user-zy8bt6tm2e
6 ай бұрын
ክክክክ ዉሸትኮ ልምድ ይጠይቃል እኔ መችም አረቦችን መዋሸት አቃተኝ መዋሸትበጣም ከባድ ልምድ ይጠይቃል
@merhaba9036
6 ай бұрын
ቀልድ ነውኮ😂😂😂
@user-db4fk2sm9j
6 ай бұрын
አረ ሀገር ሲገባ ተቀያየረ
@tawakan9600
6 ай бұрын
መሸ አለህ መቢሩክ የቴንም ቶሎ አሰየን አግበ ኢጂ ደሞ ጠፊተሀል❤
@user-xg7tw2gg8z
6 ай бұрын
ማሩ ትኩዬ የኔ አመለ ወርቅ የኔ ሸበላ ትልቁዬ እህትህ ትወድሀለች ሽታዬ😍
@omnajat
6 ай бұрын
ኸረ ሙሀመድ ይማም ማሻአላህ
@Seada832
6 ай бұрын
ማሻአላህ አልፈ መብሩክ ያማር የሰመር ትዳር አላህ ያርግላቸዉ ሰርግ ሳይ ነዉ ማግባት ትዝ የሚለኝ 😂😂😂😂😂
@zdnurutube7455
6 ай бұрын
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ
@hwiimohomed7787
6 ай бұрын
Betam
@gfrdgfds2259
6 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤
@habrumedia_3863
6 ай бұрын
Welcome 🎉
@newid5082
6 ай бұрын
አደኛሚዜ ፈገ ግበይ ኧሯ😅
@FreihaYaissn
6 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@saadam223
6 ай бұрын
እንኳን ደናመጣህ ወንዲም ሀሱን መብሩክ ለሙሽሮቹ
@tube5382
6 ай бұрын
መብሩክ ማሻለህ
@saraalharazi9090
6 ай бұрын
ماشاءالله تبرك الله👌👌👌👌👍👍👍
@mlokm1938
6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሀገራችነን ሰላሙን ይመልስልን ያረብ ❤❤❤🙏
@SikoSilo-eb9eb
6 ай бұрын
meceresha lay yalew fegegtaw hulum yamralu masha allah
@EmuAyimen232
6 ай бұрын
አልፍ መብሩክ ወንድምየው እኛ የበይ ተመልካች ሆን በሰው ሀገር😢
@user-bg9iv4qg9b
6 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-cu5fp5rx5g
6 ай бұрын
ሀሱ አሳከኚ የምር የሶስት አገር በጀት አላለም😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@user-ik1rb2km3f
6 ай бұрын
ማሻአላህድስሲል
@BsuHu
6 ай бұрын
❤❤❤
@user-bg9iv4qg9b
6 ай бұрын
ላይክክ
@zamzam123-wi1wf
6 ай бұрын
አህመድ አባተ ያገሬልጅ ዘይኑ እድሪስ ወዲሜ ስላየኋችሁ ደስስስስስስብሎኛል
@user-me9xe6xe1l
6 ай бұрын
ዘይኑ እዲረስ ዳርሞ ሞሽራይቱ አቦሀቅይ ሚዞዉች እህቶች እንድት እንድትዋዉቅ ግርሞኛል አደምቱኩ ማሻአላ
@user-nj7mi3ft9q
6 ай бұрын
የኔ ዘዋሪ
@zamzam123-wi1wf
6 ай бұрын
@@user-nj7mi3ft9q ወይየ
@user-gg6xm2sn7d
6 ай бұрын
አሰላምሙለኩም ዋረመቱላህ ወበረካትሁ ወድን የተከበራችሁ ያሃገረ ለጆች ሳላምችሁ ቢዚቲ ቲረፍ የበል እችዮጱያ ሃገራችኒ ፈጠሪ ሳለም የመልሰልን በዱአ በፅሎት እንበልት በያላችሁበት የፈጠሪ ጥበቃ አይያችሁ መሻአላህ በቀሎው🎉🎉ነይ❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
6 ай бұрын
የአላህ ያረብ❤❤❤
@kadeka2
6 ай бұрын
መሻላህ እ😂😂😂😂😂😂
@user-dt4hx5ov3v
6 ай бұрын
መሸአላህደስይላል
@aumnejat23gemlcom99
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AkraamSs
6 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ
@huwaip30lite24
6 ай бұрын
ክክክክክ
@SusuBaba-zw5vp
6 ай бұрын
ወላሂ በሬወቹ የሚታረሱ ይሆኑ ነበር ያሀራም 😢ንቃታቸው ሲያምሩ ደሞ
@user-pe4qz1qz6b
6 ай бұрын
እኮ የርሻዎቹን ነው ዘዲሮደሞ
@aumnejat23gemlcom99
6 ай бұрын
ትንሹ ወድሜ አደምዬ ሀቢቢ የኔ ልዩ ከዚህ ደርሰህ ማየቴ አልሀምዱሊላህ ሁሴን ከነአደም ቤት የተቀረፀ ቤተዘመዱን አሳዬን
@Tube-iz3xj
6 ай бұрын
ያሀራም ሲያሳዝኑ በሬዎቹ😢😢
@rahma6859
6 ай бұрын
አላልሽም በመቶ ሽብር ገዝተው አሁን አይናቸው እያየ አረዱት
@zinatzinaaat7213
6 ай бұрын
ወድሜ ሁሴን አላህ ይምራህና ያስተዎውቅከው ልብስ ሴቶችን አሪያት ካሲያ ት ሙተበሪጃት የሚደርግ ነው የኛ የሙስሊሞች ልብስ ዉጪ ላይ ለብስን የምንሄደው ጂልባብ ነው ከጎንህ ያሎት ሴቶች አለበሱም እርቃታቸውን ናቸው ሚዞቹ ጂልባብ ልበሱ በሆላ የቆለላቹህት ምንድነው የግመል ሻኛ ይመስላል ስውን ለማሳቅ ብላቹህ አትዎሹ
@user-dt4hx5ov3v
6 ай бұрын
ሁሱአተምአግባ እሸአላህ
@teybaayale8083
6 ай бұрын
የአላህ ሂጃብ አለባበስ የግመል ሻኛ አትኳን ደህናነበርክ ምንአለ ብታስተምራቸዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Fafi51296
6 ай бұрын
አይከብዳቸውም ግን ደሞ እንዴት እንደሚያሥጠላባቸው አዑዙቢላሕ
@NewNew-dw4hy
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ik1rb2km3f
6 ай бұрын
እጀራው
@user-ek1ee9jr7r
6 ай бұрын
ክፍልthowእጠብቃለን ሚስኪን በሬወቹግን አሳዘኑኝ ማሻአሏህ ይዉለዱ ይክበዱ የልጅ ልጅ........./ያዝልቃቸው
@UMUYEHIYATUBE
6 ай бұрын
እኔም አሳዝነውኝ ሲታረዱ አላሁም አሳልፌ ነው ያየሁት
@user-zy8bt6tm2e
6 ай бұрын
ኢብ ምንድነዉ ወንድ ልጂ የሴትን ልጂ ልብስ ይዞ አለች አለች እደሚል ይዞ የሚያሳየዉ ኦኦ እኔ አልወድም
@abukikider8122
6 ай бұрын
Abdi ena husin weshatachaw baza awezubela
@zeharaawel1241
6 ай бұрын
ዉሸት ሀራም ነው ለቀልድም ቢሆን ወንድም
@madi2644
6 ай бұрын
አሰላማሊኩም፡ሰላምናችሁ
@Tube-nq2uz
6 ай бұрын
በሬዎቹ ሲያሳዝኑ😢 የ3 ሀገር በጄት😂 ይመችህ
@RahmiYube
6 ай бұрын
እኔ የገረመን ወላሂ ለኛ ሲሆነውደ ኑሮ ውድነው የሚሉት እእእ ሁለት በሬ አላምንም አተው እንተሳሰብ
@Tube-nq2uz
6 ай бұрын
@@RahmiYube እንደዛ ሚሉትኮ አብዛኛው ቤተሰብ አረብ ሀገር በሚኖር ሰው ስለሚደጎሙ ነው ኡኽቲ
@RahmiYube
6 ай бұрын
ለምንድነው ተሚደግሱ የማይቋቋሙበት ከዛ ሰርጋቸውን በልተው ሲጨርስ አረብ ሀገር ሂጅ ወይም ልህድ የሚሉት ነገርነው የሚገርመኝ አረ እየተሳሰብን ወገን እኛንም የናተ ጓዳ መሙያ አታድርጉን 💉💉 ወላሂ ቅጥል ስለምለ ነው
@rahmabintmohahmmed8868
6 ай бұрын
ኦኦ🙄🙄 ሁለት በሬ ሆ🤔😒 ቆይ ለኛ ብቻ ነዉ እንዴ ኑሮዉ የሚወደደዉ🤔😒🙄
@Tube-nq2uz
6 ай бұрын
@@RahmiYube ሀሳብሺን እደግፈዋለሁ ግን እንደዛ የሚያስቡት በጣም ውስን ሰዎች ናቸው ያሁኑ ተጋቢዎች ሰርጉን ጭፈራውን እንጂ ብዙም አርቀው አያስቡም
@user-zr9ro7ww5s
6 ай бұрын
ያሲን እዴት ነህ በአላህ
@dohaqatar5500
6 ай бұрын
ሀሡንየ ጠፋህ 🌹🌹🌹
@taybanoor1308
6 ай бұрын
የት ሀገርነው
@zizuman8247
6 ай бұрын
መርሳ
@taybanoor1308
6 ай бұрын
እኔም መርሳነኝ ሴቷን ሚዜ የማቃት መሰለኝ
@seadaseadaseada-un9sc
6 ай бұрын
ወላሂደግሸአላገባም በጊህጊዜአድበሬመቶሽብር ከሥገዛ ሥትጎዳናየሚሠቃዩአሉ
@zamzam123-wi1wf
6 ай бұрын
የኔውድ ወድም ሸበላው እድሪስ ዘይኑየ እድሪስ የኔ ውድ ወድምነቴ
@HawaAbubeker
6 ай бұрын
I'm first🥰
@user-zr9ro7ww5s
6 ай бұрын
ያሲን ኑሩ እዴት ነህ
@AmnetAil
6 ай бұрын
ክፈልሑለትን ልቀቁ
@gjyvng738
6 ай бұрын
ወይኔሶስትበሬ የትአገርነው ኑሮውድነትየለም ምንያህልዘመድቢኖርነውማሻአላህብያለሁ እኔሳገባላምታድርዶጉድአልኩየናተደሞየባሠነው
@taybanoor1308
6 ай бұрын
ያጎቴልጂ ስታገባ 5ከብትነበር የታረደው
@gjyvng738
6 ай бұрын
@@taybanoor1308 ማሻአላህ
@cathiafathia988
6 ай бұрын
ለአንድ ሰርግ 3በሬ
@quite701
6 ай бұрын
😂😂😂
@amienyemam7327
6 ай бұрын
ባረብ ሀገር ብር ኮ ነው የሚጫወቱት ከዛ ሰርተው ያገኝት አይደለም አይይ ያረብ ሀገር ሴት
@aumnejat23gemlcom99
6 ай бұрын
ታደሰ አች አላወጣሽ ምን አቃጠለሽ
@user-fw7ny3uw9b
6 ай бұрын
አዳድ ኮሜንታተሮች ምንድነው የሚቅለበልባችሆ በግድ መጥታችሆ እዩኝ አላላችሁ ምድር ሀሜተኛ መብሮክ ውድምዩው❤❤❤❤❤❤❤
@zamzam123-wi1wf
6 ай бұрын
ዘይኑየ አቤት አጨፋፈር
@hayatseid7013
6 ай бұрын
ወድ እሰክሳ ሲል ይዘጋኛል
@user-ek8yb3jz3l
6 ай бұрын
እኔም አልወዲም ደግነቱ ባሌም አይወዲም አልሀምዱሊላህ ሚዜ ነበር ግን አልሆነም
@user-oi1id7kv6q
6 ай бұрын
ሰርግ አይደል ላይጨፍር ነዉ ዉዶ ያዉም ሚዜ ❤
@UMUYEHIYATUBE
6 ай бұрын
ሀሱን ሰው ለማሳቅ ይሄን ሁሉ ውሸት ሳትዋሽ ብታስተዋውቅ ምን ነበር አንዳንድ የሀራችን ባህሎች መቅረት አለባቸው
@AbirKhan-hu6oh
6 ай бұрын
አኔ ያልግባኝ የሲት ሚዜ ወንድ ቤት ይኬዳል አንዴ ድሞ ብዛላይ የሴትን ልብስ ወንድ ንው አንዴ የሚንካው
@user-dh6zs8wo2b
6 ай бұрын
አወ ክክክክክ
@user-yq5iw8if6e
6 ай бұрын
ሲጃጃጃሉ ነዉ
@Toybi274
6 ай бұрын
የሴት ቤት ነውኮ እህት የወንድ ሚዜ ነው እንደ ነገ ስርጉ ሊሆን ሂደው የገዛላትን ልብስ እሚሰጡት
@Jamela-bp7vs
6 ай бұрын
@@Toybi274 lemanew migezalat lemizayitu new gud gena ahun awkungi
@user-tg9dd5gh3e
6 ай бұрын
አይኔነው 🙄🙄3በሬ አረ ዑዑዑዑ ረቢ አንችስ ትከሪርሚያለሸሰ አክራሚሽኘን እንጃ አለ ተራች በዚህሰአት 😢 ይህን ሁሉ ወጭ😂😂😂
@aumnejat23gemlcom99
6 ай бұрын
ማሻአሏህ በይ ወይም ዝምበይ
@aumnejat23gemlcom99
6 ай бұрын
አኡዙቢላህ
@user-tg9dd5gh3e
6 ай бұрын
@@aumnejat23gemlcom99 ምነው እስቲዓዛ አልሽብኝ ነገርን አጥበሽ አትይ ሰፊ አድርጊው ከምን አገልነው ብለሽ ሰውነኝ እስቲዓዛ አይባልም ሲቀጥል እንዴነገርኩሽ ነው ነገሮችን አስፍቶ የማይት ልምድ ይኑርሽ ጠይብ !ማሚ
@user-tg9dd5gh3e
6 ай бұрын
@@aumnejat23gemlcom99 ከምጠላውነገር በምችለው አቅሙ የለኝም ግን በምችለው ሰውን ዘልሌ ማስቀየም እጠላለሁ ዝምበይ አይባልም በጣምነው ለሰው ሞራል የምጨነቀው ፕሊስ መጥፎነገር አትናገሪኝ
@taybanoor1308
6 ай бұрын
ብር ላኩ አልተባላችሁ
@ZeenahZeenah-zv8uq
Ай бұрын
ራሱለችን ሶሎለሁ አለይ ወሳልም እንዲ ብሎወሉ 3ግዜ በተከተታይ ወዬለት ወዬለት ወዬላት ብሎወሉ መናዉ ኤሄ ሰዉ ተብሎ ሲጠየቁ ሰዎችን ለመሰቅ ብሎ እዉሸት ሚየወራ ሰዉ ነዉ ብሎወሉ
@user-yq5iw8if6e
6 ай бұрын
ጅል አፎ በዉሸት ተከበብክ😅
@hayatxxxx5200
6 ай бұрын
ማሻአላህ
Пікірлер: 113