KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ማሽን በማይታመን ዋጋ | ልብሶን ፉ ያድርጉ
10 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ማሽን በማይታመን ዋጋ | ልብሶን ፉ ያድርጉ
Рет қаралды
16,017
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 35
@abayabay3382
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ማዘርየ ተሻለውት እናቴ❤❤❤❤ በእውነት በጣም ጥሩ ነው በተለይ ስራለሚበዛባቸው ሰወች በጣም ጥሩ ምርጫነው ደስይላል ዋጋው እራሱ ቡጣም እሪፍነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bahrainbh4835
9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አገራችን እንዲ ስትቀየር ደስ ይላል አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@dagmawiyitbarek7167
10 ай бұрын
እናመሰግናለን እናታችን🙏🏾 ሄደን እናሳጥባለን
@dagmawiyeshitla614
10 ай бұрын
Its amazing betaaam arif new
@abenezerbelayhun9004
10 ай бұрын
I have tried it and i loved it very much 💯
@kimyy2175
10 ай бұрын
The best service ever
@Aynalove3382
10 ай бұрын
ላርጎ ከምትጠቀሙ ለዚህ ማሽን ኤርያል እና ኮንፈርት ምርጥነው
@astertamiru3963
10 ай бұрын
ምነዉ ማሽን ኤርያል ይመርጣል ያለሽ ማን ነዉ ? አሁን ሁሉም ሰዉ ፈሳሽ ላርጎ ነዉ ሚጠቀመዉ ያም ሆነ ይህ ችግር የለዉም
@Aynalove3382
10 ай бұрын
@@astertamiru3963 እደምርጫሽ ነው ችግር አለው ሳይሆን ሽታለው ላርጎ ግን እደኑሮሽ እደምርጫሽ
@babayg8131
22 күн бұрын
Yderkalea
@tsehaydesta8458
10 ай бұрын
Baritu gobezoch
@MeaHebeshawit
10 ай бұрын
I would love to buy for my mom, how much is the price?
@abelmillion8593
10 ай бұрын
🎉🎉🎉
@melatTUBE
10 ай бұрын
Yetefa sew
@Musabeffx
10 ай бұрын
Achi gn altefashim abezashiw meli
@emugedefe6211
10 ай бұрын
6 ኪሎ200ብር አሪፍ ነው
@seanitasfaw3764
10 ай бұрын
ማጠቢያ ማሽን ዋጋው ስንት ነው
@meronshume3150
10 ай бұрын
Welcom to our sefer
@tigisttgm8044
9 ай бұрын
ስንት ነው
@user-ip9gu4qg4d
10 ай бұрын
የማሽኑን ዋጋ ማወቅና የት እንደሚገኝ መናገር ከተቻለ
@ejigemoya
10 ай бұрын
Piassa orbit yegegnal
@mekdes1562
9 ай бұрын
የማሽኑን ዋጋ ብትነግሩን
@genetbekele4426
10 ай бұрын
ማድረቂያ ቢኖረው መልካም ነበር
@user-bp6tz9zc1y
10 ай бұрын
ጠፍታቹ ነበር
@ejigemoya
10 ай бұрын
Awo betam
@najatmohammed1504
10 ай бұрын
ዋጋውን ማሽኑን አሳውቁን ጥሩ ነው
@najatmohammed1504
10 ай бұрын
ይህ ማሽን አገራችን አይሰራም ያኛው ነው እያሉ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በዚህ ዘር ኤልጅ ወይም ሳምሶንግ ከዱባይ ማሽኑ ይሰራሎይ እዳታልፍኝ ልገዛ ፈልጌ ነው
@ekarmenderrssi4290
10 ай бұрын
@@najatmohammed1504ይሰራል ለምን አይሰራም እህቴ ትጠቀመዋለች ሲቀጥል መብራት አነስተኛ ካልሆነ ይሰራል ያው ተከራይ ከሆንሽ ችግር ነው መጠቀምሽን ካወቁ ዋጋ ይጨምሩብሻል
@medinajibreel3556
9 ай бұрын
@@najatmohammed1504 አዎ ይሰራል
@FatySam
9 ай бұрын
@@najatmohammed1504ይሰራል
@SisYodi-ch6uc
10 ай бұрын
ማሽኗ ስንት ነች?
@ejigemoya
10 ай бұрын
75k
@maertizelalem8799
10 ай бұрын
አልጋልብስ ታጥባላቹሁ
@Liya-gt2ds
10 ай бұрын
ስለቆሸሸ ነዉ ለማሣጠብ የሚመጣዉ እዴት በደንብ ከቆሸሸ ደብል ማስከፈል አግባብ አደለም ንፅህ አርጋችዉ አጥባች ሁሉንም በአነድ ዋጋ ማሣጠብ በተለይ የልጆች ልብስ ይመነችካል
@medinajibreel3556
9 ай бұрын
ሰዐቱ ስለሚጨምር መሠለኝ
Пікірлер: 35