የሕይወት ዋጋው
ሁለት አይነት ዋጋዎች አሉ
1. የአገልግሎት ዋጋ (Value) - የአንድ ነገር ትክክለኛ ጥቅም ነው፡፡
2. የሽያጭ ዋጋ (Price) - ሰዎች ለአንድ ነገር የሚለጥፉበት ዋጋ ነው
በፍጹም ሰዎች ያላችሁን Value አውርደው Price እንዲለጥፉባችሁ አትፍቀዱ፡፡
#selfawareness #price #value
Негізгі бет የሕይወት ዋጋው || Dr. Eyob Mamo || የሕይወታችሁ ዋጋው ስንት ነው?|| በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Пікірлер: 1