KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የኢትዮጵያውያን ሀብት
Күн бұрын
የኢትዮጵያውያን ሀብት
Рет қаралды
1,391
Hanna ZeEthiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 33
@ሰማርያyouTube
3 ай бұрын
በርች እህቴ ጎበዝ እኛ ድሀ አደለንም እግዚአብሔር ሀብታችን በረከታችን ነው ። ሰላም እግዚአብሔር ነው ። ሁሉ ነገራችን❤
@kidankidankidankidan7031
3 ай бұрын
እሄን ሃብት የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቀድሞውን ይመልስልን😢
@mahiteshome5641
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
3 ай бұрын
አሜን ፫ ሁሉም ከቱ ነዉ እግዚአብሔር የያዘ ሁሁሁ ሃብታም ነዉ 😢😢❤❤
@Mele123-w4n
3 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ደሀዎች አይደለንም ሀኒዬ እንደዚህ ቶሎቶሎ ነይልን አትጥፊብን እንደኔ ብዙዎች ያንችን ቪዲዎ መምጣት ይጠባበቃሉ
@Ambassel
3 ай бұрын
ለነፍስና ለመንፈስ የሚሆን የፅድቅ ስራ ነው እውነተኛው ሃብት ሶስት ጉልቻ ባለበት ሁሉ ፍቅርና በረከት ስላለ ሰይጣን እጅግ ይበጫል ጦርነት ያስነሳብናል የኢትዮጵያ ትንሣኤ በፍጹም የማይቀር ጉዳይ ነው::
@fentayewalelgn5545
3 ай бұрын
አሜን አሁን እሄን ምርጥ ህይወት እያጠፊት ነው በማብለጭለጭ ጨርሶ አረብ ሀገር ግማሹ በበሀር ቀለብ ግማሹ በህጋውይ በሚመስል መልኪ ኩ እየወጣ እድሜውንም ጤናውንም እያጣ ባዶ እያረጉት ነው እርሶ የመብላት ሞራል ያለው ወጣት አታገም አሁላይ 😢😢
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
3 ай бұрын
ጀግና ሴት ሀኒዬ❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
3 ай бұрын
እህቶቸ እግዚአብሔር ስመርጥ እድህ ነዉ ያችን ልብ አለም ከቱ ብለሽ እድኒቂያት ያደረገ አምላክ እኔንም ይረዳኝ አየ😢😢
@almasababa-x8o
3 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ለሀገራችን ምህረትን ላክልን 😢😢
@gdghtyy9348
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሺ ❤❤❤❤❤❤ ደስ ሲል ቦታው በስደት ያለነው ሀገራችን በሰላም እድንገባ በፀሎትሺ አስቢን😢😢
@mahiteshome5641
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@chalachewayalew-xk1ex
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀንየ ጤና ይስጥሽ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@richochagnibelayabc1233
3 ай бұрын
ሀኒቾ የት ሀገር ነው እንድናውቅ ሀገሩን ቦታውን ምናምን እየነገርሽን ፕሊስ ሀኒቾዬ❤
@LovelyBarbecue-gv7my
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሠናይምድር
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሔ ነበር ሀብታችን 😢
@yesaster
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SurafelBelay-bx1xp
3 ай бұрын
ቦታው የት ነው???
@monimonasir4785
3 ай бұрын
Hannya lemn gen guzo letadergy sety( kedem) beleshe betasawekin des yelale teru neber. You tube lay asawekin pls❤
@RahelFentaw
3 ай бұрын
ሀኒየ ትድለሽ❤
@ሜና
3 ай бұрын
ቦታው የትነው ከበረከቱ ብንካፋል
@DaniManjus
Ай бұрын
እንድያውም የሰለጠንን ሲመሥለን ነው መበላላታችን የጨመረው። ነጮቹ የገንዘብ ስርዓት ከመዘርጋታቸው በፊት ኢትዮጵያዊ ለአምላኩ ብቻ የተገዛ ነበር።
@bezagirma9544
3 ай бұрын
ሀኒቶ😊
@AtsedeGetu
3 ай бұрын
የት ነው ቦታው እህቴ❤
@getnetwrkou598
3 ай бұрын
የት ነው ቦታው ሀንየ
@richopenkiller4134
3 ай бұрын
ሀና ግን የሞሳድ ሰላይ ነሽ የሚባለው እውነት ነው ወይ?
@DaniManjus
Ай бұрын
ከአሉባልታ ራቂ
@ሠናይምድር
3 ай бұрын
፩ ነኝ 😅
@HannaZeEthiopia
3 ай бұрын
🤍☦️☺️
@EtsubAddis-tg8hw
3 ай бұрын
@@HannaZeEthiopiayet nw ebakish
@AwesomGBe
3 ай бұрын
❤❤❤❤
Пікірлер: 33