አራት አይነት የልጅ አስተዳደጎች አሉ፦ ባለስልጣን፣ ሁሉን ፈቃጅ፣ ቸልተኛ፣ እና ዲሞክራሲያዊ፡፡ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ የወላጅ ወይም የአሳዳጊ የልጅ አስተዳደግ ዘይቤ በልጆቹ ላይ ያለውን እንድምታ፣ ፍቅር እና ዲስፕሊንን በማመጣጠን የተሻለ ውጤት እንዴት እንደሚገኝ ይወያያሉ፡፡
There are four parenting styles: authoritarian, permissive, neglecting, and democratic/authoritative. Tenaye Hailu (Ph.D.), Marriage and Family Therapist, and psychologist Seble Hailu (Ph.D. Candidate) discuss how these parenting styles affect children and the need to balance love and discipline for a better outcome.
Негізгі бет የልጅ አስተዳደግ ዘይቤ - Parenting styles
Пікірлер: 1