KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የልጃችን ክርስትና በደማቁ አከበርን/ ፊሎዬን እናሳያቹ
Күн бұрын
የልጃችን ክርስትና በደማቁ አከበርን/ ፊሎዬን እናሳያቹ
Рет қаралды
405,075
Fani Samri
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 6 М.
@ethiopianews4767
4 жыл бұрын
ፊሎየን የምትወዱ ያሳድግሽ እድግ በይ ሰላም ፍቅር ላሀገራችን
@astersam5820
4 жыл бұрын
በዜ እናንትንም ውድድር ነው ማደርጋችሁ
@fantayeagedwe5243
4 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ለሁላችን
@loobylooby2452
4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ
@zemzemyotube6536
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት ወድ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ የሄን ኮመንት አይታችሁ ዝም አትበሉኝ ስወዳችሁ
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Salam lazi bet baqininat betasab
@fisho214
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ! በፈጣሪ ስም በሳዑዲ እስርቤት ያሉት ወገኖቻችን በሞት እያለቁ ናቸው ድምፅ እንሁናቸው
@samerasamera9323
4 жыл бұрын
የእኔ አሥተዋ ምን አለሁሉ እዳች ቢያሥብ
@gebretekle5610
4 жыл бұрын
Please I need phone number I want to order kemis
@lidyaendale593
4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💖💖💖💖💞💍💋💌💌💌😍😍😍😍😍😍😍😍😁😁😍😁😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@azizizi5302
4 жыл бұрын
ዋወ በጣም ደሰይላል እንኳን ደ አላችሁ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔የሚሰማ ጠፋ እህት
@EthioMerejaNow
4 жыл бұрын
👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን 👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን 👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን 👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን 👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏
@albadr666
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makdagerie1307
4 жыл бұрын
Amen🙏❤
@emanalitube6068
4 жыл бұрын
አሚንንን
@alinalin2
4 жыл бұрын
Edgeedge
@meryjotube1237
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rittaethio9017
4 жыл бұрын
ሳምሪ እስከዛሬ ካየኃቸው ሁሉ ይህ ቪዲዮ የደስታ እንባ እያነቀኝ ነው የጨረስኩት እንኳን ደስ አላቹ 💕💕💕 እኔም አዲስ እናት ነኝ
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Betasab adargugn
@yashigebrahot1259
4 жыл бұрын
Enkan lezecih abekashe
@asemamewuademasu7401
4 жыл бұрын
ትክክል
@እናትቱብ
4 жыл бұрын
በወንድምሽ ቀናሁ ወንድም ማለት እንድህ መከታ ነው እፍፍፍፍ እረጅም እድሜ ለወንድምሽ ለልጅሽ ለባልሽ ላንች
@ሪላክሲሀፒሪላክሲሀፒ
4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ
@ZaZa-xc9jd
4 жыл бұрын
Enkawan des alachu Salam yasadglachu
@medi9725
4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@انجيمحمد-د9ه
4 жыл бұрын
enkone desalhew Fame samre
@Ms-gy3qg
4 жыл бұрын
አሚን
@kibergetaye9944
4 жыл бұрын
ሁሉ በእንድሜ ሲሆን እንዲህ ያምራል።ተባረኩ። እባካችሁ ሴት እህቶቼ በተለያየ አገር ስራ እየሰራችሁ ቤተሰብ በመርዳት ተጠምዳችሁ የራሳችሁን ግዜ አታባክኑ። መጀመሪያ ለእራሳችሁ ኑሩ እንደ ሳምሪና ፋኒ።
@totoal5243
4 жыл бұрын
330 ሰው ዲስ ላይክ የሰው ደስታ የማያሥደስተው በፈጣሪ ይቅር ይበላቹህ እስኪ ፋኒ ሳምሪ &ማሂ ኪድ የምትወዱ ግጩኝ በላይክ👏❤❤
@__-517
4 жыл бұрын
ሰብስክራብ በማረግ ወደ ቤታችን ጎራ ይበሉ
@zakimarcon5100
4 жыл бұрын
Ye jiji menga nashew dislike yargut
@meazamoges9893
4 жыл бұрын
የነ ጂጂ መንደር ሰዎች ናቸው ዲድላይክ የሚያደርጉት
@Gafa996Gaddisa
4 жыл бұрын
በአንድ ሰአት ወስጥ 30 ሰወ ጨምሮ አል ። በዚህ ከቀጠለ በሰከንድ ስንት ሰው ነወ ዲስ የሚያረገዉ ክክክክ
@bilagiyimer2689
4 жыл бұрын
ይኸ ሁሉ ድረስ ላይክ ጅጅ መሆን አለባት ያረገይዉ ቱ እደት ነዉ የሚያስቡት
@ethiopignatube2642
4 жыл бұрын
የልጅ አዋቂዎች ናችሁ።ተባረኩ ከቤቱ አያጥፋችሁ።ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ።ለእንጀራው አታስቡ እኔ እችላለሁ ዳይ መጠጡን ደሞ ሌሎቻችሁ
@SebleBekeleGizaw
4 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ደም እፃንዋንም እናንተንም ሸፈንኩ much more respect and love ❤️
@mimiakiya1992
4 жыл бұрын
Sablyy Konjo 😘😘🤗🤗🤗
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Salam Salam lazi bet
@titijimmatube8361
4 жыл бұрын
🙏❤😍😍😍
@revipate5521
4 жыл бұрын
Sabli tabaraki gata yibarakishi
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@etsegenetsisay9168
4 жыл бұрын
ጂጂ በጣም አዘንኩልሽ ይሄን ከመሰለ የቤተሰብ ፍቅር የለየሽ ጌታ ልቦናሽን ይመልስልሽ ይሄ በጤና አይደለም እንዲህ ሚያደርግሽ💔ፋኒሳምሪ ፊሎ ክርስቶስ በደሙ ይከልላቹ🙏
@madnemhomad3835
4 жыл бұрын
ምል አደሰዉ ጁጂን አቦዉሀኒ ሥ ጋር ብዉሥዳት ጪሆ ይለቃት ነበር ሠይጣኖ
@terewrkefanta1199
4 жыл бұрын
Waw betam des yemele egzabhr barco yasdegelacw 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤🤲💋💋💋
@natinati1714
4 жыл бұрын
የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድከመጨረሻው በሀይማኖታችሁ የፅናችሁ ያርጋችሁ ፊሎም እግዚአብሔር ያሳድጋት
@nebiyatnasir9347
4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታረጉት የጂጂ ደጋፊዋች ናችሁ አይደል ፌሎዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
@ሊሊጓልሃገረሰብ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
4 жыл бұрын
ጥበብ ያረጠገው ፋኒን ይመስላል
@mesmak826
4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኑ kzitem.info/news/bejne/1maXt6eHj5SSpoI
@hanna8382
4 жыл бұрын
ልክ ነሸ
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Inidamar
@firhewotyenatenafaki6256
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች !!! አንዳንድ ኮመንት ስጪዎች ጂጂን የምትሳደቡ በእውነት ነውር ነው ምንም ብትሆን እናቷ ናት ሳምሪ ከእሷ ነው የተገኝችው ፈጣሪ ልቧን ይመልስላት ዘንድ መጸለይ ነው ልቦና እንዲስጣት እናት እናት ናት ውሻም ብትሆን !!!
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@yeneneshyhaliu7899
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እናት ምንም ብትሆን እናት ነች
@kidistyemariyam1786
4 жыл бұрын
ሳምሪዬ ቆንጆ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እግዚአብሄር ይመስገን እናንተ ላይ ነዉ የገባሁት ሰርቄ ዩቱብ አልጠቀምም ተከለከልኩ ብቻ በጣም ታምራላችሁልጅሽ አምላከ በጥበቡ ያሳድግልሽ😍
@tejaq8618
4 жыл бұрын
ሳምሪ የእውነት አስተዋይና ብልህ ሴት ልጅ ነሽ ጥሩ አያት ና ጥሩ አባት አሳድጎሻል እግዛብሄር ፍቅር ያብዛለችሁ እውደቻለው እኔም ከስደት ይገላግለኝና እንደዝው ለወግ ያብቃሽ በሉኝ
@rahmahebri2822
4 жыл бұрын
አብሽር ሁሉም ነገርጌታ ሲል ይሆናል
@ቤዚየአዱገነትየሸገርልጅ
4 жыл бұрын
ወይኔ በእመብርሃን እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል🙏💗💙💖
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@mesmak826
4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኑ kzitem.info/news/bejne/1maXt6eHj5SSpoI
@alemtsehaykinfe5987
4 жыл бұрын
congradulation
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
@@mesmak826 betasab inihun
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
@@friends8813 baqininat betasab inihun
@fisho214
4 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም በሳዑዲ እስርቤት ያሉት ወገኖቻችን በሞት እያለቁ ናቸው ድምፅ እንሁናቸው
@fasikat766
4 жыл бұрын
እንክዋን ለዚህ እበቅእችሁ
@mestoetmm4748
4 жыл бұрын
Ezgebr yasdegaleshe samiriye baxeme daseyilale
@MesiBeauty
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው በእውነት ወይ ወገነ
@muzghanesmaili148
4 жыл бұрын
Esay agmey nahuo yelkuo
@adf8774
4 жыл бұрын
እግዚአብሂርይድርስላቸው
@okal4570
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሌም ደስታ አይራቃችሁ እኔም።ፍቅረ የሆነ ባል አለኝ የምሳሳላት ልጅም ፍጣሪ ስጥቶኛል እኛም በሚዲያ አልታየነምጅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር አለን ተመስገን ያልውለዳችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃሁ
@danawitenati6103
4 жыл бұрын
አሜን
@asemamewuademasu7401
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ክእሎትክህነት
4 жыл бұрын
የልጅ አዋቂናቹ አጋዝተአለም ስላሴ ያሳድጉልሽ ጎበዝ🌷🌷
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
እንባዬ ፈሰሰ በደስታ 😢😢😢😢😢 ተመስገን እንኳን ለዚህ ቅዱስ ቀን አደረሳችሁ በድጋሚ 🙏 ስታምሩ አይለያችሁ በፍቅር ኑሩልኝ ❤️❤️ ፊሎዬ የማትጠገቢዉ ጣፋጯ እደጊልኝ እማ🌹 ፋኒሻና ሳምሪዬ እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebaasres7526
4 жыл бұрын
በጣም ነው ደሰሰሰሰ የምትሉት ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኖር በተለይ ወንድምሸ ታድለሸ ክፉ አይካብሸ 😘😘❤❤🙏
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@senayit7198
4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስስ የምትሉት እንኳን ለዚህ ክብር አደረሳችሁ ፊሎሚና እመብርሃን ታሳድግሽ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ደስም አለኝ ደስታችሁን ያብዛላችሁ !!!
@amantube9784
4 жыл бұрын
የፊሎሚና እናትና አባቶቿእንኳን ደስ አላችሁ ፊሎዬ ድግል እመቤቴ እድግታድርግሽ እስከማያት ጭንቅብሎኝነበር
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Wow
@sarhope8468
4 жыл бұрын
ጂጂ የልጅልጅሽ አለም ሳታይ የተረገምሽ ዘረኛ ቅጥል በይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁን እናቴ ቅድስት ድግል ማረም ታሣድግላችሁ ምረጦቸ
@hamanotabera8474
4 жыл бұрын
ጂጂ ሴጣናት ክፍቷ እኮነው እያቁነጠነጠ እነኚህን ከመሰሉ ልጆቿየለያያት የቀን ጅብ
@Enkutatash77
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ትልቅ ነገርም አረገ ገና ትልቅ ትሆናላችሁ እንክዋን አደረሳችሁ🙏
@נחמהזגיי
4 жыл бұрын
ጂጂ አለመታደልሽ ይህን አለም ከዳራችው ብትሄኒ እዲት ሐብት ነበርሽ ።ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ አድጋ ለቁም ነገር ያብቃላችው🙌❤❤❤
@hiwel9209
4 жыл бұрын
እባካችሁ ወዴት ወዴት ነው ሰላም ስጧቸው ለወሬ ግዜ የላቸውም ለእንደዚ አይነት አሉባልታ ጊዜ ቢኖራቸው እንዲ ሰው አይወዳቸውም ነበር ከቻላችሁ መልካም ነገር ብቻ ተናገሩ ካልቻላችሁ የሰው ሰላም አታደፍርሱ በቃ እናት እናት ነች ከነሱ እናንተ አትቀርቡ መልካም መስላችሁ ደስታ አታበላሹ
@solihayoutube8825
4 жыл бұрын
ትክክል
@hewi_q8814
4 жыл бұрын
እናንተን ለማየት እንቅልፌን ትቼ ስጠብቃቹ ነበር ደስ የምትል ልጅ አላቹ እመቤቴ ትጠብቅላቹ በሞገስ ትደግ እናንተንም ፍፃሚያቹን ያሳምረው ላላገባነውም መልካም የትዳር አጋርና የተባረከ ፍሬ ያድለን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@kidanyoutube2469
4 жыл бұрын
ሙልየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kalkidan8921
4 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡዲ በችግር ላለን ሠወች በችግር ልናልቅ ነዉ እዲሁም በእስርቤት ሀገራች ይከፈትልን ስራየለን እቤት ተቀምጠን ግማሹ በእስርቤት ስቃይ እህህህ አላህ ፈራጂ ነዉ እሱ ይፍረደዉ የሳኡዱ መንግስት በኛ የደረሰ በነሱ ደርሶ ይቅመሱት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም
4 жыл бұрын
ዛሬ ተጀምሮል ተብሏል ወሎ tube ገብተሽ እይ
@ferafera850
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው
@ትግራይሃገረእዩትግራይትዓ
4 жыл бұрын
በትክክል ፍትህ 😢😢
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
4 жыл бұрын
ውውውውውውውው እንኩዋን ደስ አማችሁ የናተ ደስታ እኔን አስለቀሰኝ ተባረኩ እኔንም እንደ እናተ ከባሌ ጋ ፉቅር ይስጥሽ በሉኝ አሚን
@አፀደማርየ
4 жыл бұрын
ፍቅር ይስጥሽ ማር እኔም እንባየን ነው ያስመጡት እናቶን ደግሞ ፈጣሪ ልብ ይስጥላት
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@marcelltube6415
4 жыл бұрын
እመብርሀን ታሳድግላቹ ያለማንም ድጋፍ እርስ በእርስ ተደጋግፋቹ ቤተሰብ መመስረታቹ ልትደነቁ ይገባል ፈጣሪ አሁንም በቤታቹ ይግባ ፋኒ አሳዘንከኝ የልጅህን ልብስ ስትቀይር ሳምሪ የኔ ቆንጆ ልጅሽን አስተቃቀፍሽን አስተካክይ ገና አካሉዋ አልጠነከረም በርግጥ ከአጠገብሽ ሆኖ ያሳየሽ የለም እኔም የመጀመሪያ ሰሞን አስተቃቀፍ አልችልም ነበር እናቴ ነበረች የምትታቀፍልጅ ሳምሪዬ ከሰው መሀል ስትሆኚ ቀልብሽን ወደ ልጅሽ አድርጊ ከጨዋታው ይልቅ ሳምሪዬ
@Zነኝየማማምርኮኛ
4 жыл бұрын
ሳምሪየ ፋኒ እንኳን ደስ አላችሁ ፊሎየ አላህ ያሳድግላችሁ😍😍😍
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
4 жыл бұрын
እምባዬ በአይኔ ሞላ የደሥታ ብዛት ቅድሥት ድንግል እመብርሃን ፍቅራቹን ታጣፍጥላቹ የኔ ማሮች እወዳቹዋለው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@aseratnagashyebiranelij1455
4 жыл бұрын
egzaberi yasadigalachu
@almilove7680
4 жыл бұрын
የትንሽ ትልቆች በጣም ነው ደስ የምትሉት እውነት እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ።ጂጂ ግን አለመታደሏ ነው እውነት በዚህ ሰአት ከነ ሳምሪ እሷ ነበረች በደስታ ይሄን ቀን ማሳለፍ የነበረባትኮ ለሷም እግዚአብሔር ልቦና የሰስጣት
@hiwel9209
4 жыл бұрын
ልጆቹን ከወደዳችሁ እናታቸውን ተውላቸው ከናንተ እሷ ትበልጣለች አሁንም ለነሱ እንዴ የምንወደውን እየጎዳን ነው እንዴ እንወድሀለን የሚባለው ምን አይነት ባህሪ ነው
@mulufeker1268
4 жыл бұрын
ማርያም ደሥ የሚል ፕሮግራም የኢትዮጽያ ባህሉን ሳይለቅ ደሞ በእምነታችሁ የሚገባውን በሙላአከናውናችሆል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ love you💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@jachannel2548
4 жыл бұрын
ጂጂ ተብየዋ ፈጣሪ አላደለሽም ብታቂ በጣም ክብር ነበር ላቺ ለዚህ ቀን መብቃትሽ ፈጣሪ ያሳድግላቺሁ
@እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ
4 жыл бұрын
ጂጂን ብሆን ራሴን አጠፋለሁ ከልጅ የሚበልጥ ምንም የለም በዝች ምድር ሳምሪናፋኒዬ እንኳን ለዚህ ክብር ቀን አበቃችሁ
@demayedegillej9705
4 жыл бұрын
Egzabeher libona yestat lela men yebalal
@tube379
4 жыл бұрын
@@demayedegillej9705 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@zemenayayenew7564
4 жыл бұрын
ጅጅማ ዝብላ ከማያገባት ገብታ አገር ትበጠብጣለች ይች ማፈሪያ
@ጠጅቱይዘጋው
4 жыл бұрын
ሳምሪን እና ፋኒን ከነልጃቸው ክልቡ የሚወድ ሰው ብቻ ይግጨኝ😍😇🙏😘😘
@ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ
4 жыл бұрын
አቤት አቤት ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች እንኳን ለዚ ክብር አደረሳቹ ፈጣሪ አምላኽ ከናንተ ጋ ይሁን ፊሎ ሽኮር እድግ በይ ጣፍጭየ🌻😚🌻😚🌼😘❤💛❤
@fafi8507
4 жыл бұрын
ፍሎየን አይታችሁ የተደሰታችሁ ቤተሰብ በማድረግ ግለፁልኝ ሲቀጥል ፍሎየ እደጊልኝ ልጃችን ማለት ነች ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሳምሪየ ፈኒየ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየለኝም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@seadialitube8295
4 жыл бұрын
Anchim ney betasab inihun
@europa7232
4 жыл бұрын
የስው እራስወዳድነት አጠያየቃችሁ ሁሉ ይገርማል
@fafi8507
4 жыл бұрын
Isabella Europa ውይ ይህ ራስ ወዳጂነት ነው ማለትነው መልካምነት ለራስነው ምችግር አለው ብታረጊኝ አይከፈልበትም
@fafi8507
4 жыл бұрын
Isabella Europa ሶሪ ካጠፈሁ ግይህ ራስ ወዳጂነት ፍፁም አደለም
@tube379
4 жыл бұрын
@@europa7232 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ💐💐😍😁
@ለራስሽነውለራስህነው
4 жыл бұрын
_ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ:: መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 41:-11 እስኪ እንድኔ ፊሎዬን በማያት የተደስታችሁ ግጩኝ በፊሎዬ ስም አናንዬ አዛሪያና ኤምሳኤል ክእሳት ያወጣዉ ቅድስ ገብርኤል ፊሎዬን ያሳድግልን አሜን ☝💚💛❤
@afrahafrah5040
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
4 жыл бұрын
Amen mamaye
@brakataltt2892
4 жыл бұрын
ዝሆን፣የታለች??
@tube379
4 жыл бұрын
@@afrahafrah5040 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
4 жыл бұрын
@@brakataltt2892 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ😁😁
@Tube-ou6cm
4 жыл бұрын
ተገርማላችሁ ድስላክ የምታደርጉ ስዎች የስው ደስታ አያስደስታችሁም ፋኒና ሳምሪ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ ኢትዮጵያ በሃል እንደምታሳድጉት ተስፋ አደርጋለሁ
@merontaye8723
4 жыл бұрын
ውውው እሰይ በእውነት ህፃናን ሳይ ውስጤ በደስታ ተሞላ ፈጣሪ አሁንም ከነውብ ከሆነው ፍቅራቹ ከፈጣሪ ስጦታ ከሆነችው እፅብ ከሆነችው ልጃቹ ጌታእየሱስ በክብሩ ከክፍ ይጋርዳቹ ውለዱ ክበሩ ፍፃማቹ በደስታ የተሞላይሁን ቢጣዬ የኔማር በስኪር ጉጭ ጉጫን ሳምሳም አርጌሻለሁ ስታምሩ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
4 жыл бұрын
ዛሬ እንዴት ደስስስስስ እንዳላችሁኝ መቶ ግዜ ላይክ ማድረግ ብችል ባደረኩ ብቻ ፈጣሪ አይለያችሁ ፊሎሚናን ያሳድግልን ።
@HiHi-cg2ux
4 жыл бұрын
Enqan des alchu
@missyoumyfamilly5415
4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለጅጅ አለቅስኩ እናት በህይወትእያለች ከልጅእንደመለየት ምን ሞት አለ እናንተ ግን በርቱ ፈጣሪ ልጃችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@እክሩነኝስልጤዋ
4 жыл бұрын
እውነት ነው እናት በህወት ኖራ እደዚ ብቻቸውን ብቻ ይማቻቸው
@Samsung-jd6bj
4 жыл бұрын
betam mot new yasaznal lnseha yabkan fetari
@pantupantu6614
4 жыл бұрын
እኳን ለዚች ቀን አበቃቹ እመብርሀን ልጃቹን ታሳድግላቹ አሜን
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
@@እክሩነኝስልጤዋ እንዛመድ ማር
@እክሩነኝስልጤዋ
4 жыл бұрын
@@ekrutube2155 እሽ ሰብ አራኩኘ
@zainabaetop6398
4 жыл бұрын
የትንሽ ትልቅ ናችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ፎሎምየ እድግ በይ ጂጂ ተቃጠይ ከነዚህ መሀል መነጠልሽ ሞት ነዉ
@ደስታወለተገብርኤልA
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በጣም አምሮባችኋል ፊሎሚና ቆንጅየ ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድግላችሁ የእናንተ ደስታ ደስታችን ነው
@ደስታወለተገብርኤልA
4 жыл бұрын
@@ethiopiawetube እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አሜን ፫ እሽ ደምሬሻለሁ
@SadiaSadia-bd7py
4 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እንካን ደስ አላቹ በጣም ታምራላቹ ዘመናቹ ሁሉ በደስታ የተሞላ እዲሆን ምኞቴ ነዉ ኮመት አርጌ አላቅም ላይክ ብቻ ነበር ፊሎምዬን አይቼ እዴት ዝም ልበል ይመቻቹ
@yshigataneh7781
4 жыл бұрын
ፌሌዬ በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር እንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሰሽ የኔ ልእልት ሲታምሪ እግዚያብሔር ያሳድግሽ ፋኒ ና ሳምሪ ጀግኖች ናችሁ ፍቅር ይብዛላችሁ
@haregmakharegak1012
4 жыл бұрын
ሳምሪ ጎበዝ አጥቢያት ጥሩ ናት ያለችው ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንልሽ
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@ስደተኛዋየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
እኳን ተወለደሽ ፊሎሚናየ ውይይይ እዴት ደሥሥሥ እደምትሉ የልጅ አዋቂ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፈፃማችሁን ያሣምርላችሁ
@sabawitsaba157
4 жыл бұрын
የልጅ አዋቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ልዩ የሆነች ልጅ አለችላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ይባርክላችሁ♥♥♥እጅግ ደስ ይላል!
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@نتيتتثتثنثح
4 жыл бұрын
Amen.Amen
@Melatkassie
4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ። ፊሎን(ጋቢን)የምትወዱ ላይክ እና ሰብ አድርጉኝ
@tube1169
4 жыл бұрын
እኔንም
@tube1169
4 жыл бұрын
Argshalw
@Melatkassie
4 жыл бұрын
@@tube1169 eshi wede
@zorthodox1104
4 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@mestoetmm4748
4 жыл бұрын
💓💓💓💓💞💓🛑💞💞💞💞💞💞 ezgebr desatshin yicemra leshi yen mare💓💞💞♥️♥️♥️
@ሀሴትየሀይሚ
4 жыл бұрын
ሳምርዬ የልጅ አዋቂ ሂወትሽ ከዚም በላይ ያማር ይሁን
@RajKumar-wv8nn
4 жыл бұрын
በጣም.በእናተ.የተደስትኩበት.ቀን.ለየት.ባለሁኔታ.ፌሎን.ስላየው.እንዴት.ደስ.እንዳለኝ.እንዳጠይቁኝ.ይባርክላችሁ.ተክልዬ.አባቴ.እቅፍ.ድግፍ.አድርጎ.ያሳድግልን.ፌሎን.የኔማር.የእናተን.ፍቅርርርአብዝቶ.ይባርክላችሁ.ያኑርልኝ.እንኮን.ደስ.አላችሁ.ፋኒና.ሳምሬ.ሙሙሙአአአ.የኔማሮች.ስላሲ.ይባርካት.የርሱናትና.
@ሐበሻውይት-ጀ2መ
4 жыл бұрын
ፊሎሚናዬ እንኩዋን መጣሽልኝ እግዚያብሄር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ፊሎን ያላችሁ በናታችሁ ላይክ 🙏
@hawuletwolloyewa2306
4 жыл бұрын
እድግ ትበልላችሁ ማነው እንደኔ በነጮቹ አለባበስ የተገረመ
@bezamariambeza9557
4 жыл бұрын
አይ እናት አለመታደሏ እነዚህን ከመሳሰሉ አሰተዋይ እና ብልህ ልጆች መሐል መገኘት ምንኛ ክብር ነው
@emugebrielabate2910
4 жыл бұрын
የኔ ውዶች አስተዋይ ናቹ እንኳን ደስስስ አላችሁ ፊሎ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድግሽ እናንተም ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@Ethioselam445
4 жыл бұрын
እውነትነት በደስታ አለቀስኩ ፍቅር ያሸንፋል
@santhjsanthi3974
4 жыл бұрын
Enem
@sunsun8433
4 жыл бұрын
ጂጂ ለዚ ክብር ባለመታደልሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ዱቄት አሁን ሳምሪ ካንቺ ነው የተወለደችው
@sarasid5599
4 жыл бұрын
ሣምሪ ፈኒ እንካንም ደሰ አላችሑ እንካንም የቺ እናትሸ እንካንም አልመጣች ካሑን በሀላ ትቅረባችሑ ጅጅ ብት ታረቃት እራሡ ታጠፈችሀለች አሑን አብይን ምንም ሣይደረጋት ሰላምንና ፈቅረን ብቻ የሚ መክረ ሰውየ አብይን ማቃጠል ነው የለች አንቺ ለፈታ አሳድጋ ይንን ኩሉ ብለሻት ምንም አትለቃችሑም እኛ እሥከዛሬ እንድሕ ሰው እንድምት አትፈልግም ብለን ነበረ
@zorthodox1104
4 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን ውዶሽ
@alq3218
4 жыл бұрын
ትደግላቹ ዘረኘነት አላህ ከአገራችን ያጥፋው
@zenebachderesa1316
4 жыл бұрын
Betasab adargugn
@elsadanile58
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው ልጃችሁን በፀጋና በሞገስ ያሳድግላችው እኔ በእውነት በጣም ነው የተሰማኝ ስደት ስደት እያልን እድሜያችንን እየጨረስን ነው ለኛም ወዳገራችን ገብተን መልካም ባል ሰጥቶን ለመውለድና ለመሳም ያብቃን።
@meseryebuzeman.21
4 жыл бұрын
ገብርኤል በለተ ቀኑ እንደሰጣቹ ያሳድግላቹ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
4 жыл бұрын
ነይ ሣምሪ አሜን አሜን አሜን በይ 👏👏👏👏👏
@estar9stars334
4 жыл бұрын
ውይ ተመስገን አያቷን አትመስልም !!!! ❤❤ ያሳደግሽ ፊሎሜና ሽኮር ❤❤
@ታአምርወለተስላሴ
4 жыл бұрын
ክክክክ
@መክሊት-ፐ4በ
4 жыл бұрын
ወድ አያቷን ነው የምትመስለው ክክክክክ
@semharasfha6561
4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@gcshxvvx6146
4 жыл бұрын
የሀ ኮሜት እባየ አሥፈሥ አሠቀኝ አሢኪ ማነዉ የሀ ኮሜት ያሣቀዉ
@እናትቱብ
4 жыл бұрын
ክክክክ
@taibataiba.youtube4045
4 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሳምሪ ፋኒ እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃችሁ ስንት ስቃይ ስንት የሰዉ ወሬ አልፋችሁ በፍቅር አሸንፋችሁ ፊሎን ለዚህ ቀን ላደረሳችሁ አምላክ ነገም የፍቅር አምላክ ያኑራችሁ ፊሎን በጣም ነዉ እምወዳት ፍቅር ያሸንፋል ዉድድድድድ ልጃችሁ የተባረከች ትሁንላችሁ አይ ጂጂ አንቺ ቀረብሽ እንጂ ፊሎየ ክርስትናዋ አልቀረም
@GalaxyA-zq3qy
4 жыл бұрын
ሳምሪየ ፋኒ እንኳን ደስ አላቹ ለዚህም አደረሳቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ ፊሎሚየን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ የተባረከች ልጅ ያድርግላቹ በእዉነት ሳምሪየ በጣም ነዉ የምወድሽ የእህታዊነት ፍቅር
@ሂክማYouTube-e7j
4 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በምሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰብነዉ ተሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@samsamri4566
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@LinaLina-xf8uj
4 жыл бұрын
አሜን
@ሀያትወሎየዋ-ከ9ፀ
4 жыл бұрын
አሚንን
@HhHhHh-tp2jr
4 жыл бұрын
አሚንንን ያረቢ
@mahilovebelayi4396
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሳምር እና ፋኑ በጣም ጥሩ ልብ አለችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ሳምሪ ወድምሺ አልተወሽም በጣም ደስይሚል ወድም አለሺ ስርላማችሁ ይብዛ
@رابيهرابيه-ظ2ع
4 жыл бұрын
በጣም የምትገረሙ ጥንዶች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@Allahuakber9142
4 жыл бұрын
በአላህ ማያምን አላህይጠብቀው አይባልም።
@liaaye3126
4 жыл бұрын
@@Allahuakber9142 አይሲስ
@ነኝወለየዋየጀበሉወዳጅእኔ
4 жыл бұрын
@@liaaye3126 ካፉር
@yezihalemtad2951
4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታደርጉ እነ ዳውን ዳውን ናችሁ ሰላማዊ ሰው ያስቀናችኹዋል
@liaaye3126
4 жыл бұрын
እንደ ጂጂዋ በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ መንጋዎች ናቸው
@cedricsonic19
4 жыл бұрын
በሰው ኑሮ የሚቀኑ ከንቱዎች ናቸው
@SuSu-xn6cd
4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@tsionkebebew2476
4 жыл бұрын
Down down 🤣🤣🤣🤣🤣
@RediatDestalifestyle
4 жыл бұрын
Great job daddy 👍🏿😍እናትሽ መቼም ተቃጥላለች ይቺ ጭራቅ ! እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ 😍👼👼
@haniyoutube5765
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እመቤተ ትጠብቅሽ ፊሎየ ስትምሩ ይፍቅር አምላክ ፍቅሩን ታብዛላችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
@amiraejigu6960
4 жыл бұрын
ሳምርዬ ስታምሩ ፈጣሪ በጥበብና በፀጋ ያሳድግላችሁ ሁሌም ድመቁ ❤️
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኴን ለዚህ አበቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ደስታችሁን እስከመጨረሻው ድረስ ያድርግላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ድንግል ማርያም ከነልጇ ከናተ ጋራ ትሁን ልጃችሁንም ታሳድግላችሁ 😆😆😆እስከመጨረሻው እጥግ ድረስ እንደሳቃችሁ ደስ እንዳላችሁ ኑሩ😆😆😆😍😍😍
@totoal5243
4 жыл бұрын
ፉፉፉፉፉፉ በጥቱ ሰማሁ የቤቴክረስቴን ፀሎት ተመሴገን ጌታየ እንዴት እኔደሚሥብ ፆለታቸው👏👏👏👏
@awashyawashy1411
4 жыл бұрын
የኔቆጀማሬውድድድድድድድድድድ
@ummohammadameena2574
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሜል ክርስትና
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@ድንግልእናቴከኔአትራቂምል
4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር በሰላም በጤና አደረሳቹ ተዋህዶ መሆን እንዴት ያሰደስታል እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላቹ ሣምሪ እና ፋኒ ♥♥
@fireworkzeyede9911
4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ♥♥♥
@melkamroulier896
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የክርስትና ዝግጅት እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ያሳድግላችሁ እምታምር ልጅ አላችሁ በተለይ ለሀይማኖታችሁና ለባህላችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ቀጥሉበት
@amytube1013
4 жыл бұрын
የሳምሪ ወንድም ችኩ ትሆናለች ያለው ማነው እንደኔ ቆንጂየ ናት ማሽ አላህ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
4 жыл бұрын
👍👍
@madinamadina2647
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@salamsal2310
4 жыл бұрын
እውነት ጅጅ ክፉሰውነሽ በጣም ከዚህ ደስታ መለየትሽ ልቦና ያስጥሽ ሳምርየን አችነሽ የወለድሻት ፍቅርየሆነች ልጅ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ኰ7ገ
4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችው እንደኔ በስደት ያላችው እህቶቴ ሁላችንንም ከስደት መልሶ ልዚህ ክብር ያብቃን
@campusphone6993
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fantayeagedwe5243
4 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@fantayeagedwe5243
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ያሳድገላችኦ
@rahmahebri2822
4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@እስኩየእማልጅ
4 жыл бұрын
ዋው ፋኒ ሳምሪ እንዲሁም ልጃቹ እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ እመብረሀን ታሳድግላቹ ፍቅር ያሸንፋል በተግባር ስላሳያቹን አመሰግናቹሀለው ምርጥ እና ውድ ናቹ
@Ayutube4964
4 жыл бұрын
ሳምሪ አንቺ ሳላደንቅ አላልፍም የምር በጣም አስታዋይ ልጅ ነሽ እንደ እድሜሽ አይደለም ምታረጋቸው ሁላ ያስገርመኛል ምንም አልልም ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@tadesse1881
4 жыл бұрын
የኔ ድብሎ እሰይ እድግ በይ ፈጣር ያሳድግሽ ፈረሃ እግዚአብሔር ያላት ሀገር ወዳድ ትሁንላችሁ
@liyagerma7573
4 жыл бұрын
Amen
@martatube5156
4 жыл бұрын
አንደኛ ውፍፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሳምሪዬ ሚጣዬ ድግ በይ የኔ ድቡሽ ቡሽ ሲያምርባት የባህል ልብሱ ❤😘
@kalkidanderiba6258
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ ሳምሪዬ
@blenbalager
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከልላት አድጋ ፈጣሪዋን ፈሪ ቤተሰቧን አክባሪ። ሀገሯን ወዳጂ ወገን ጠቃሚ ያድርግላችሁ ያድርግልን በጣም ነው የምታምሩት እናተ ለብዙዎች አርእያ ናችሁ ከዘረኝነት ይልቅ አንድነትን ከክፍት ይልቅ ደግነትን ያሳያችሁ ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥♥♥
@ህልምአለኝ-ዠ1ቀ
4 жыл бұрын
Aman
@ቲጅዘእመብርሐን
4 жыл бұрын
Fani&samri እንኳን ደስስስ ያላችሁ መታደል ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ገብርኤላ እግዚአብሔር ያሣድግሽ የኔ ቆንጆ
@zorthodox1104
4 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@fisho214
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ! አድጋ ሀገርና ወገኗን ምትጠቅም ያድርግላችሁ 😍😍😍 ፊሎ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ዉድድድ
@hiwel9209
4 жыл бұрын
ወጣቶች በእውነት ደስ ትላላቹ እንኳን ለዚ የተባረከ ቀን አደረሳችሁ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁንም ባርኮ ያሳድግላችሁ እስከመጨረሻው ፍቅር ይስጣችሁ ስራችሁም ይባረክ
@ethiojago7171
4 жыл бұрын
እውነት ያለ መታደል ነው አዝኛለሁ ይህንን መአረግ የነፈጋት እናት አይ ጂጂ
@hfifj2228
4 жыл бұрын
ውይ ስታምሪ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችኹ እማምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃችኹ የልጅ አዋቂዎች ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችኹ።
@zorthodox1104
4 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@rabiawali1915
4 жыл бұрын
ፈሎየ የኔቆጆ ሰውድድድድድሹ እዲግበይ ሰላየሁሺ ደሥ ብሎኚል 💗💓💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞❣️❣️❣️💞💞💞ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@urgourgo4351
4 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💋🌾🌾🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲
@hanalovelhana4922
4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ዋውውው በጣም ልዩ ቆንጆ ናችሁ 😍😍😍😘😘😘😘😘💘💗💗💘💘💘💘💘💗💗💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓
@amantube9784
4 жыл бұрын
ጂጂ ታንቀሽ ሙቺ 😂😂 ጂጂ ምን ያህል ፈጣሪ ቢጠላሽ ነዉ ለዚህ ያልታደልሽዉ?
@hanan7573
4 жыл бұрын
ደህና መሸቀያ አገኘች ትመጣለች ጅጅ ይች ውሻ
@getanie6591
4 жыл бұрын
ነገ ማበዷ ነው ያልታደለች
@weyeniweyeni9069
4 жыл бұрын
Kkk
@love-qy4gz
4 жыл бұрын
ክክኮክክ
@seideshetu4104
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረ ቆጣሪ ይዛ ብሞት ይሻላል
@abbainash5203
4 жыл бұрын
ያች እርኩስ ከልጆቾጋር ሳትስማማ ቄሮ ቄሮ ትላለች. ያልታደለች አበደች እግዲህ እማ
@masaretjabbour7448
4 жыл бұрын
አይባለም መንም በቶን ህነትነት
@ريتاجفيصل-غ1ب
4 жыл бұрын
@@masaretjabbour7448 እንደዚህ፡አይነት፡ኢትዮፕያዊእናት፡የለችም፡እቺ፡እበትነች፡እናት፡የሚለው፡ስም፡አይገባትም
@bettyreyes6190
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ፍሎሜና ሳሜና ፍኒ ታድላችሀል እግዛብሄር ያሳድግላቹ እንኳን ደስ አላችሁ
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።
@romantakel1326
4 жыл бұрын
ኡፈይ የኔ ውቦች እንኳን ደስ አላችሁ!! እግዚአብሔር ዘመናችሁን በእድሜ በጤና በፍቅር በማስተዋል በጥ በብ በመቻቻል በመተሳሰብ ይባርክላችሁ! ስለእውነት ነው የምላችሁ እናንተ ለወጣቱ አርኣያ ናችሁ:: ልጆቼ የናንተን እድል እንዲያገኙ ፀሎቴና ምኞቴ ነው:: ደግሞ እናትንትን አባትነትን በጣም ትችሉበታላችሁ :: እግዚአብሔር በሃብት ይባርካችሁ !! አሁንም ውለዱ:: ፊሎሚናዬ የኔ እሙቡጥ እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል ባርኮ ያሳድግሽ!!❤️💕💕💐🌺🌹
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ፊሎ ሳያት ሳምርን ቁጭ ራስሽን ተክተሻል ፍኒ ሁለተኛ ዙር ላይ ራስህን ፈልግ ናቲ አመለሸጋው ጠፍተሃል
@friends8813
4 жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑ
@mesmak826
4 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኑ kzitem.info/news/bejne/1maXt6eHj5SSpoI
Пікірлер: 6 М.