KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
የጂብሰም ኮርኒስ አሰራር እና ከነ ዋጋቸው ሙሉን ከባለሞያው
Күн бұрын
የጂብሰም ኮርኒስ አሰራር እና ከነ ዋጋቸው ሙሉን ከባለሞያው
Рет қаралды
29,058
አብሮነት Tube Abronet Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 375
@abronettube
2 жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናሌ ነው 👉👇t.me/abronet_tube_kemiseትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን t.me/abronet_tube_kemise
@tigist3240
2 жыл бұрын
ወንድማችን የ ልጁን ቁጥር ከቻልክ ለማሰራት
@nixxt8947
2 жыл бұрын
ስልክ ላክልን ላሰራ ፈልጌ ነው ቡታጀራ ነው ቤቴ
@haleemaa5434
2 жыл бұрын
ወንዲም ተጀምሰን ኮርኒስ እና ከብላስቲክ ብላስቲክ የተኛው ቆንጆ እደሆን ጠይቅልኝ
@mitashow8382
2 жыл бұрын
ቁጥሩን ስጠን
@uaenice583
2 жыл бұрын
@@mitashow8382 ቁጥርስጠን
@DawudTube
3 жыл бұрын
ማሻ አለህ እንዳው በጣም ተፍላጊ ስራ እየስራህ ነው ጎበዝ በርታ ሁሉም ለበርታታ ይግባል
@abronettube
3 жыл бұрын
ሀቢቢ ሽኩረን ሁልግዜም ቢሆን ከጎኔ ስለሆንክ ከልብ ደስተኛ ነኝ
@temkinatemkina1610
3 жыл бұрын
@@abronettube የት ነው የምትገኘው በየትምቦታ ሂደህ መስራት ትችላለህ ስልክ አስቀምጥ
@saadah5656
Жыл бұрын
@@abronettube ሠላም ላተይሁን ወድሜ ሥሞትልህ በባበረኝ ቤቴን ቶሎ ጨርሸ አገር መግባት እፈልጋለሁ እናቴን አሞብኛን እናማ ሥልክ ቁጥርህን ላገኘው አልቻልኩም????🙏🙏
@minaletaye8286
2 жыл бұрын
ምናለበት ሁሉም ሰው እንዳንተ ለህዝብ የሚጠቅመውን ነገር ቢያዘጋጅ! በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው! በዚህ አይነት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!!
@abronettube
3 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዩች በሙሉ Like እንደዚሁም Subscribe በማድረግ ቻናሉን ተቀላቀሉ #እንዲቀርብላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ምንም አይነት ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ
@አሚናቢንትይማምአልሐበሽ
3 жыл бұрын
የፕላስቲክ ኮርኒስ አቅርብልን
@zrto4150
3 жыл бұрын
የፕላስቲክ ኮርኒስ
@addisalemtube12
3 жыл бұрын
አብሮነት ደግነት የሞላበት ድንቅ ቻናል በርታ ብሮ
@ዜድየሀይቆ
3 жыл бұрын
አቦአተለጅይመችህ ስትአወራ አብራርተህ ነዉ አጀትታርሳለሁ መሻአላህ
@saud.teddyafro3808
3 жыл бұрын
የኔቤት ሙሉ ፊኒሽግ ጅምስ ኮርኒስ እና ቀለም ትቀባለህ ቁጥርህን ላከዉ
@fatumaumuusefe807
2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ቢሰጠን ያለበትን አድራሻ
@gddfds520
Жыл бұрын
ሁሉንም የምፈልገው ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን
@ወተመድህ
9 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏ጭቃ ቤት በሰምንቶ ከተገረፈ ነው ❓
@sarayayi6928
Жыл бұрын
betamenamsegenalen.tebarku.wenedmochacen.💛💚❤🙏
@meserethaileselase1529
Жыл бұрын
አኔ እፈልግህ አለሁ ደብረ ብርሀን ሥልክህን አሥቀምጥ
@kadiirkadiir9735
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله barta ye akira wandeme
@አሊአደናግሬ
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ማሻ አላህ ወላሂ እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
@mesifekryewlowa2831
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለቤትክ አድስ ነኝ በደስታ ነው ቤተሰብ የሆንኩት በርታልን ስኩ ቢሰራልኝ ግን የት ነው
@yoduteyunamahindhibuabdu1779
2 жыл бұрын
Masha allah tabarakallah batam Das yi lal
@firehiwotyilma6644
3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም በርታልን አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን እናማ አለቃ በቃልክ መሠርት እኛም በመርጃው ሥላሥደሠትከን አብሽር እንመጣለን አሏህ ያክብርክ ወንድሜ
@madeenamadeena7073
3 жыл бұрын
MashaaAllah silki qutur Asqamixilinye ene faligalow
@Saedamuhamed758
8 ай бұрын
ወንድም በአላህ በምን እዳነገኝው ነው ያሰየክን ቁጥሩሩ እፈልጋለሁ ተባባረኝ
@TIEBEBUyaredtibebu
3 жыл бұрын
ውንድሜ ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሲልክ ቁጥር አስቀምጥ
@ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይገዝህ በጣም የምንፈልገውን ነገር ነው ያቀረብክልን
@RUKIYATube485
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ እውቀቱን ይጨምርልህ እስኪ ለ90ቆርቆሮ በአንደኛው የፕላስቲክ ኮርኒስና የግርግዳ ቀለም ስንት እንደሚወስድ ከነባለሙያው ዋጋ ስንት ይፈጃል ንገረኝና በውስጥ ልምጣ ከደሴ 70ኪሎ ሜትር የሚርቅ ነው ቤቱ
@goydgooy2272
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አብሽሪ እኔለወደፊትመስራትእፈልጋለሁ እሰከ ኩሽናው 120ቀጥልመስራትእፈልጋለሁ ስንትይፈጅብኛል
@salhaa4591
2 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah
@ፋፌነኝየደሴዊ
3 жыл бұрын
ወሰ ወራ ወበ ወንድሜ አብሮነት እናመሰግናለን አንድ ጥያቂ አለኝ ለጭቃቤት የጅብሰን ኮርኒስ አይሆንም የሚሉት እውነት ነው
@abronettube
3 жыл бұрын
ውሸት ነው ባለፈው የለቀኩት ቪዲዮ አለ በጣም ቆንጆ ኮርኒስ
@ፋፌነኝየደሴዊ
3 жыл бұрын
@@abronettube እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ አየዊለሁ አሁን
@mimitaferra9492
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ብራዘር አንድ ጥያቄ አለ ያንተ የሙያ ስራ እኔ ብፈልግ ጉራጌ ክልል ቡኢ ከተማ ድረስ ኤደክ መስራት ትችላለህ ወይ እና ከተወሰነ ጊዜ በዋላ የኮርኒስ እና የጅብሰን ስራ ባንተ የሙያ ስራ ተተደገፈ ላሰራ እፈልጋለሁ ካራት ወር በዋላ ቤቱ የጭቃ ነው ግን ተመርጓል ግማሹ አልተመረገም ግን እናም ሶስት ክፍል አለው አንድ ሳሎን እና ፍቃደኛ ከሆንክ ምላሹ አዎ እስከ እዛ ሄደን መስራት እንችላለን ካልክ በተወሰ ጊዜ የሱ ቻይናል ገብቼ በቴሌ ግራም አገናኘኝ እለዋለው እሺ ?
@maryammaryam679
2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከትሁ የት አካባቢናችሁ??
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
ትክክል መርጃነህ በርታልን ወድማችን
@mekabogalebeyene4778
Жыл бұрын
ቦረና የሄዳልደ የሚሰራውሰውየ??
@zula983
2 жыл бұрын
ወንድማችን ስልክ ቁጥር ስጠን እኔ ጅብሰም ማሰራት እፈልጋለሁ #አብሮነት# የባለሙያው ስልክ ተባበረን
@najte
Жыл бұрын
የኔ ቆሪቆሮ 70ነዉ ግን ጭቃ ቤት ነዉ መሰራት እፈልጋለሁ ☝️☝️☝️❤❤❤❤❤❤❤
@ፋፊየወረባቦዋ
Жыл бұрын
ማሻአላወድም የትነዉያላችሁት
@fafiyoutube5369
Жыл бұрын
70ቆርቆሮ ነው4ጎርፋ ነውብላሥቲክ ኮርኒሥ እና ከነግርግዳው ስንት ይፈጃል
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
2 жыл бұрын
እኔ ሙሉውን ቪደው አይችው አለሁ ስልክ ቁጥር አለ ትላለህ ኮመት ላይ የት አለ የለም !!!??
@ter2065
2 жыл бұрын
ቃጩር እና መኮይ ይሰራል እደ ???
@ferdosabeba3324
2 жыл бұрын
As wr wb endet nak wandimee silki kutirr sitagn
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
3 жыл бұрын
ቁጥር ስጠኝ
@MH-st6xu
3 жыл бұрын
ቤት ከዉስት በጪቃ ብቻ እማ የሚመረገዉ ልጅብስ ወይስ ገረፋ ይላል?????
@ghejejhd1123
9 ай бұрын
አድረሸ ዬት ናው????
@makiahussain7215
2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ማለትም አሻዋ ሜዳ ነበር ለጊዜው አንድ ሳሎንና መኝታ በጄብሰን ሰርቢስ ደሞ በፕላስቲክ ኮርኒስ ስልክ ቁጥርና አድራሻ
@jemila602
3 жыл бұрын
አብሮነት ጀዛኪላህ ኽይር ሥልኩን ማሥቀመጥህ ትልቅ ነገር ነው ሺኩረን ልክ
@orageyoutube809
2 жыл бұрын
ጀሚላ ጅምሰን የሚሰራውንልጂ ቁጥሩን ካወቅሽ ንገሪኚ
@Madi-qg5rf
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍሥራነዉ ወዲም በርታ
@almasgutama5535
3 жыл бұрын
Wow mashallah enamesaginalen
@በስምህታምኛለው
Жыл бұрын
ወደ ቡታጀራ ትሄዳለህ ንገረኝ
@tesfaneshyekedyalehg7897
2 жыл бұрын
ግን ጭቃ ቤት ለይ እድሜ አለው አይወድቅም plz መልሱልኝ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ferdosanulo4234
2 жыл бұрын
Walkhum selem
@meskeremelese6154
3 жыл бұрын
Ariif mereja enamesegenalen wendem 👌👌👌
@sadasada2647
Жыл бұрын
አሥኪየባለሙያውንቁጥር። አሥቀምጥልን
@veerankutty5550
3 жыл бұрын
ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
@bilchatamam3726
2 жыл бұрын
ማሻአለህ
@Fatma-pl8et
Жыл бұрын
የትነው ያለችሁት
@hayatahmad9918
2 жыл бұрын
የት ሀገር ነህ?
@saraalharazi9090
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@min7anu835
3 жыл бұрын
ወንድም ለቻናልህ አዲሰ ነኝ ማሻ አላህ አሪፍ ነገር ነው ያቀረብከው እባክህን ላሰቸግርህ መልሰልኝ ፕላሰቲክ ነገር ነው ሴራሚክ የሚመሰል ፒቪሲ ማርብል የሚባል አ አ የመሸጫ ቦታ ካወክ እባክህን ንገረኝ ብዙ ቦታ አሰጠይቄ ሊያገኙ አልቻሉም ጀዛከላህ
@zlove9182
2 жыл бұрын
ኢሻአሏህ ወዲም በቅርቡ እደዉልለታለሁ
@jemila602
3 жыл бұрын
ጥያቄ አንድ ዘጠና አምሥት ቆርቆሮ ያለው ቤት ሙሉ ኮርንሥ እሥከማቴሪያለ ሥንት ትሠራላችሁ ቦታው ትንሺሊርቅ ይችላል ሀይቅ አካባባ ከሄዳችሁ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ከሠራችሁ አናግሩኝ።
@saadasada2693
3 жыл бұрын
ነይበውስጥቁጥርአስቀምጭ
@abronettube
3 жыл бұрын
ስልኩን ከቪዲዮው አውርደሽ አናግሪው
@jemila602
3 жыл бұрын
@@saadasada2693 00965 50690385
@konjokonjo9375
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በምንፈልግህ በምን እናገኝሀለን ለምሳሌ እኔ ያለውት ሀዋሳ ከተማ ነኝ
@محمدعلي-غ1ع7ك
6 ай бұрын
አማነው
@zuzuhabeshawit7920
3 жыл бұрын
Era masha allah yantes harif waga new wollahi guadegnaye la 70 korkoro bet 85.000 yewosadebat🤔
@ayiniman9172
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የምፈልገዉ ነገር ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰
@ፋፊየጅጅጋዋየአየመንእናት
8 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ አድራሻ
@allahwekil1465
3 жыл бұрын
ለ65 ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ኮርኒስ እና ግድግዳ ስንት እንደሚፈጅ ንገሩኝ አደራ የጅብሰም
@aselefgeletaw4829
3 жыл бұрын
የጭቃ ቤት ሣይገረፋ በልሥን ብቻ ጂብሠም ባሠራዉ ችግረ አለዉ መልሥ
@alihossen3078
2 жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እፈልግሀለሁኝ
@hawatube3194
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም አህለን አብሮ ሽኩረን እኔምልህ እስኪ የስልክ ዋጋ አቅርብልን ካላስቸገርንህ
@abronettube
3 жыл бұрын
ሀዊ ላንቺ ሌላም ይቀርባል ሀዊ ኢንሻ አላህ
@hawatube3194
3 жыл бұрын
@@abronettube 😙😙
@holyyoutube9855
2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ስልክ አለህ ስጠኝ ወንድሜ ፡ ??
@medenamedena5805
2 жыл бұрын
ይሄየቀዬነው ወይስ አሁነው
@saraendris8485
2 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርከአትሁ ጀዛክ አለሁ ከይርን ጊራና መስራት ትችላለህ
@mesifekryewlowa2831
3 жыл бұрын
እውነት እኔግን የጅብሰሙን ነው ውስጤ የፈለኩት ግን ፈራው የፖላስቲክስ ይሰራ ይሆን
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
ከቻልሽ ጂብሰን አሰሪ ፕላስቲክ ኮርኒሱ እደሚታዬው አይደለም ጥንካሬ የለውም
@نايفالمطيري-ب6ك
2 жыл бұрын
ወንድም የትነህ እኔ ለቤትህ አድሥነኝ ሚሠራልኝ ፈግነበር
@toybamuchu9442
3 жыл бұрын
ሠጋቱራ ማለት ምን ማለት ነው በኮሜንትም ቢሆን መልሱልኝ
@akramcell7964
2 жыл бұрын
ለ64ቆረቆሮ ከነግረግዳው ሰንት ይፈጃል
@glpomnbj2342
3 жыл бұрын
73ቆርቆሮ፡ስትይፈጃል፡ግርግዳ፡፡ጅብሰንና፡ኮርኒስ3ክፍል፡ነዉ፡መልስልኝ
@islamyoutube592
2 жыл бұрын
ቴሌ ግራምህ አልወጣልኝም ወድም ቁጥርህን አስቀምጥልን
@kibineshyohannes2866
3 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ???? እስቲ የሚታወቁት ንገሩኝ Please
@alimamuhammed2103
2 жыл бұрын
ወሎ መቅደላ ማሻ ተሂዳለህ ወይ መልሰ እፈልጋለሁ
@akramcell7964
2 жыл бұрын
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ 64ቆረቆሮ ነው ቤቱ የጭቃ ቤት ነው በማረያም መልሱልኝ ሰልካችሁን አሰቀምጡልኝ
@tsehaybeyene42
2 жыл бұрын
አግሮ ስቶነ የሚባለው ግድግዳ ላይ ጂብሰም መሰራት ይችላል
@fcggtvhh2479
3 жыл бұрын
በጠም አመሰግናለሁ አሰተየታ መሸ አለሀ ኢሻ አለሀ ለዎዳ ፊት
@jameladarmaga4695
2 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ማካተታል እፍልገላ
@saifsaeed505
2 жыл бұрын
ጓበዝ በርታ ባገርህ ላይ ለኛም አርአ ነህ
@saadasada2693
3 жыл бұрын
የትአግርነው
@makiahussain7215
2 жыл бұрын
5-በ4 2 ክፍል 3በ4 ደሞ 3 ክፍል ስንት ይፈጃል
@ኡምሙዓዝአልሃምዱልላሂ
3 жыл бұрын
ያኢኔ ቤት 144 ቆርቆሮ ነው ያጭቃ ቤት ነው 9 ክፍል ነው ውስጡን ጅብስ ስንት ይጫርሰል በአላህ ይሁንብህ መልስልኝ
@moomoalkaaber2171
Жыл бұрын
ere yene 4 kifl bet 130 shi new yefegew
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምረላችሁ ግን ስልክ ቁጥሩ አይሰራም ለ70 ቆርቆሮ ሙሉ የጅብሰም ዋጋ ስንት ይሆናል ?
@abronettube
3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በቅርቡ
@saadasada2693
3 жыл бұрын
ለይማርጉርብከፍተናልቁርአስቀምጪ
@ያርብአተውአግዘኝያከሪም
2 жыл бұрын
እኔ ለቤትህ አድስ ነኝ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ በክረምቱ እናም አድራሻ ጎጃም ቻግኒ ትሰራልኝ አለህ ኮረኔስ ከ ነግድግዳው
@asherefadinsufiyan2850
Жыл бұрын
ሰልክ ቁጥር ሰጠን ወንድም ኮምቦልቻ ለማሰራት ነዉ
@kibineshyohannes2866
3 жыл бұрын
ወደ ከምባታና ሀድያ ወደ ሆሳዕና ይሄድ ይሁን ??ጠይቀህ ንገረኝ
@መሢመሢ
9 ай бұрын
የመቸነዉ?
@ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ
3 жыл бұрын
ግን ያጭቃ ቤት በጂሰን ከሆነ ቀለም ለብቻውነው ??
@temimatemima5853
2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@zadsafe2424
2 жыл бұрын
ሰላም አሌኩም እባክህ የት ትገኛላቹ
@fatumayoutube7517
3 жыл бұрын
70ቆርቆሮስ ሥንት ይወሥዳል ኮሪነስ ከነግርግዳው
@aminatube3280
10 ай бұрын
የመቸነው
@dubaihatta9418
Жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጥ ሀይቅ ማሰራት እፈልጋለሁ
@toybamuchu9442
3 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ወንዲም መርሳ አካባቢ ነው
@hiaweitapbdily9141
3 жыл бұрын
86ቆርቆሮ የግድግዳ ጅብሰምና ኮርኒስ ስት ይፈጃል
@ዜድየሀይቆ
3 жыл бұрын
ሀይቅሂድናስራልኝእባክህ ኮርነስ 53ቆሮቆሮነዉ
@jemila602
3 жыл бұрын
ዘምዘም ሥልኩ የጨረሻላይ አለ ያዢና በውሥጥ መሥመር አናግሪው እኔም ሀይቅ ነኝ እጠይቀዋለሁ ኢንሻአላህ
@saadasada2693
3 жыл бұрын
ኑውጉሩብተከፍቷል
@tse23yenegennafaqi82
2 жыл бұрын
ቁጥርክን አስቀምጥልኝ ማሰራት እፈልጋለው
@Madi-qg5rf
2 жыл бұрын
ወዲሜ ገነቴ. ትሔዳለሕ ንገረኝ
Пікірлер: 375