ሰዎች እንዲሁ ሊፈልጉህ አይችሉም! አንተን ለመፈለግ ወይ አንቺን ለመውደድ ምክንያት ይፈልጋሉ፤ ታዲያ ምን ይሻላል? ስለዚህ ወዳጄ ከሰው መጠበቁን አቁምና ራስህ ላይ አተኩር! ጠንካራ ጎንህ ላይ ጠንክረህ ስራ፣ ህልምህን አሳድ፣ ማንነትህን በስራህ ወይ በትምህርትህ አሳይ! በዚህ ሀሳብ ስነወርቅ ታዬ ከይሳኮር ፒክቸርስ ጋር ባደረገው ቆያታ እንማማራለን።
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @yisakorpictures3131
----- Contents of this video----------------
00:00 መግቢያ
00:47 ገንዘብ
04:25 ሀብት
08:22 ፍቅር
11:24 5ቱ የህይወት ኳሶች
13:41 መንፈሳዊነት
18:04 ጊዜ
20:00 ጥቃቅን ነገሮች ላይ ማተኮር
#ethiopia #habesha #inspireethiopia #motivation #ethionews #Comedianeshetu #donkeytube
Негізгі бет Ойын-сауық የከበደኝ የመጀመሪያው 100,000$ ነው /ከስነወርቅ ታዬ ጋር /Yisakor pictures 2022 ይሳኮር ፒክቸርስ
Пікірлер: 63